➻ለገባው ዝምታም መልስ አለው!
ሰምቶ ላዳመጠው አርቆ ላጤነው ዝምታም መልስ አለው።
አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ዝም ስትል ያልተጎዳህ፣ ውስጥህ ያልከፈው ይመስላቸዋል ግን.....የሚረዱት በጣም ጥቂቶች ናቸው።
➾ስንት አለ መሰላችሁ ለመናገር ፈልገን ያልተናገርናቸው.......!?
ሰምቶ ላዳመጠው አርቆ ላጤነው ዝምታም መልስ አለው።
አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ዝም ስትል ያልተጎዳህ፣ ውስጥህ ያልከፈው ይመስላቸዋል ግን.....የሚረዱት በጣም ጥቂቶች ናቸው።
➾ስንት አለ መሰላችሁ ለመናገር ፈልገን ያልተናገርናቸው.......!?
القارئ علي الحذيفي حم والكتاب المبين إنا جعلناه قرآنا عربيا لعلكم…
💭🌸خدمة تلاوات🎧
➭በዚህ ብርድ በዚህ ዝናብ ለፈጅር ተነስቶ በዚህ ቀዝቃዛ ውሃ ውዱዕ አድርጎ ሰላቱን የሚሰግደው ያቺ ማቀጣጠያዋ ሰዎች የሆነችን ጀሀንም ፈሪው ነው!!
➛ስገድ ፈጅር
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➛ስገድ ፈጅር
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
➲የአላህ ልዩ ሰዎች
➘➘➘➘➘➘➘➘➘
♦️የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:–" ለአላህ ከሰዎች መካከል ቤተሰቦች አሉት፤ እነርሱም የቁርአን ባለቤቶች ናቸው፤ እነርሱ የአላህ ቤተሰቦች እና ልዩ ሰዎች ናቸው።"
(ኢብኑ–ማጃህ ዘግበውታል አልባኒ ሰሂህ ብለውታል)
➛ተሰምቶ የማይጠገበውን የአላህን ቃል ተጋበዙልኝ!
🖊መልካም ቀን
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከሆነ ሰዉ ጋር አብራችሁ መልካም ስራ ስትሰሩ ቆይታችሁ አለመግባባት ሲፈጠር ሰዉየዉ ተዉ እንጅ መልካም ስራችሁ በፍፁም አትተዉ አቅጣጫ ቀይራችሁ በመልካም ስራ ላይ ጠንካራ ሁኑ እሺ ! ብዙ እህቶች ጠፍተዉብናል እንፈልግ ያ ጀመአ የት ናችሁ ?? ብዙ ጠንካራ እህቶች ሚድያ እርቀዉብናል !? ለምን ? ስራችሁ ከአላህ ጋር ነዉ ማቆራኘት ከሰዉ ጋር አታቆራኙ ሰዉ ተገለባባጭ ነዉ ትላት የነበረበት ይረሳል እሺ ! እና አይዟችሁ ጠንክሩ ኸይር ስራ ላይ አትስነፉ እድሉ እንጠቀምበት እሺ ።=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ዋናው ረዳት አለልህ !
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
የዚህን አለም ዋናው ቁልፍ ያለው አላህ ጋር ነው ፤ የፈጠረን አላህ ፣ እዚህ ያቆመን አላህ ፣ መንገዳችንን የሚመራን አላህ! ስለዚህ ወዴት ትሄዳለህ ወደእርሱ ቀና በል እንጂ የጥያቄህ መልስ ያለው እኮ እርሱ ጋር ነው ስለዚህ አትፍራ ጠይቀው ይመልስልሀል አትጠራጠር !
=
t.me/https_Asselefya1

Audio
تلاوة هادئة لما تيسر من سورة الكهف
للقارئ محمد أباالحسن
=
للقارئ محمد أباالحسن
=
القارئ علي الحذيفي فأوحينا إليه أن اصنع الفلك بأعيننا ووحينا فإذا…
💭🌸خدمة تلاوات🎧
ቁርአንን «በተፈኩር » በማስተንተን «መቅራት»ማንበብ እሱ ለቀልብ መስተካከል መሰረት ነዉ ።
فقراءةُ القرآن بالتفكُّر هي أصلُ صلاح القلب.
=
t.me/https_Asselefya1
فقراءةُ القرآن بالتفكُّر هي أصلُ صلاح القلب.
-العَلامَةُ ابنُ القَيِّم رَحمهُ اللَّه
=
t.me/https_Asselefya1