💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
የሚገባሽን ኑሮ ኑሪ !
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•

«ለሌሎች ብለሽ ማንነትሽን አትቀይሪ አንቼ እዚህች ምድር ላይ የተፈጠርሽዉ አንችን ለመሆን ነው ብዙ ልዩ ነገር ይዘሻል!» «ስለዚህ ራስሽን አትጭዉ ያለሽ አንድ እድል ነው ማንም ሌላ እድል አይጨምርልሽም እናም እንዳትፀፀች ዛሬ ጀምረሽ መኖር ጀምሪ !»

=
t.me/https_Asselefya1
ሌላ ዙር የኒያ ፕሮግራምና የግንባታ ስራ፦

ከዚህ በፊት ባለፉት አመታት የኒያ ፕሮግራም ሲደረግ የቆየ ቢሆንም ነግር ግን በዛን ስአት የአላህ አለመፍቀድ ሁኖ ወደ ግንባታ ሳይገባ ቢቀርም ዛሬ ግን የአላህ መልካም ፈቃድ ታክሎበት ከብዙ ጥረት በኋላ ዛሬ ላይ በቀጥታ መርከዙን በማፍረስ በህንጻ መልኩ የመልሶ ግንባታ ላይ ነን።በመሆኑም ሀገራችን ላይ ያለው የገባያ ንረት የማቴሪያል ውድነት ትላንት ባሰብነዉ መልኩ ሳይሆን ቀርቶ ከእጥፍ በላይ ጭማሬ በማሳየቱ በእጃችን ላይ ያለውን ገንዘብ እንዲዳከም አድርጎታል።ሆኖም ግን  የያዝነውን ይዘን ወደ ግንባታ የገባን ስለሆንን ዛሬም እንደትላንቱ አብረን ተባብረን እንገንባ ስንል።ከአላህ በኋላ ወደ እናንተ መጥታል።

መርከዙ በG+2 ስለሆነ የሚገነባው አላህ አሳክቶት የተቀላጠፈ እንደሁ የብዙዎችን ጥያቄ ይመልሳል ተብሎ ይገመታል።

*የመርከዙን ዲዛይን ከስር አያይዣለሁ።

☞መርከዝ ኢብኑ አባስ በከሚሴ☟
https://t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk

↪️ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ አካውንት 👇👇
ስም—  አወል አሕመድ እና ኸድር አህመድ መሀመድ 
ቁጥር-  1000365610456
- قالَ الرسول ﷺ:

«من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَينِ» صحيح.

«مَن صَلَّى عَلَيَّ واحِدَةً صَلَّى اللَّهُ عليه عَشْرًا» صحيح مسلم.
«አይሆንም እንደ አባት»
【በኑረዲን አል አረብ】
➨ወደ ቀደምትአባቶቻችን ፈለግ እንመለስ

«አይሆንም እንደ አባት»

አላፊና አግዳሚው የሚንከባከባት፡
ምን ቡቃያው ቢያምር ቢዋብ እንደ ነባት፡
የልጅ ጠቢብነት አይሆንም እንደ አባት፡
የልጅ ጠቢብነት አይሆንም እንደ አባት፡


【የፋሩቅ አባት】

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
{ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوۤا۟ إِذَا نُودِیَ لِلصَّلَوٰةِ مِن یَوۡمِ ٱلۡجُمُعَةِ فَٱسۡعَوۡا۟ إِلَىٰ ذِكۡرِ ٱللَّهِ وَذَرُوا۟ ٱلۡبَیۡعَۚ ذَ ٰ⁠لِكُمۡ خَیۡرࣱ لَّكُمۡ إِن كُنتُمۡ تَعۡلَمُونَ }

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
ተጋበዙልን ዉብ ቲላዋ እየሄዳችሁ !

=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
«ያሳለፍኩት ፈተና አጠንክሮኛል á˘Âť «ያስለቀሱኝ ስሜቶች ሚስጥረኛ አድርገዉኛል።» «ያልጠበኳቸዉ አጋጣሚዎች ተስፋ እንዳልቆርጥ አድርገዉኛል።»

=
t.me/https_Asselefya1
«አንዳዴ ያለቀስንበትን ቀን እያስታወስን እንስቃለን! አንዳዴ ደግሞ የሳቅንበትን ቀን እያስታወስን እናለቅሳለን ።ህይወት እንድህ ናት በቃ።»

=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲ቆንጆ ናት ግን ያገባት ሁሉ ሸሂድ ነው ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫       ➧አቲካ ቢንት ዘይድ ክፍል ሰባት ➪ሰይድና ኡመርን በሁለቱም በኩል ስለት ባለው ሳንጃው ሶስት ጊዜ ክፍኛ ይወጋቸዋል። አቡ ሉዕሉዕ አል መጁሲ እሳት ከሚያመልኩት ሰዎች አንዱ ነበር የማይሞከር ነገር ሞክሮ ተሳካለት። መፈፀም ያልነበረበትን ወንጀል ፈፀመ ሰይድና ኡመር እንደዚያ ክፉኛ ሲወጉ አንደኛው ከዕንብርታቸው በታች የነበረው አደገኛ…
➲ቆንጆ ናት ግን ያገባት ሁሉ ሸሂድ ነው
➫➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬

  ◊አቲካ ቢንት ዘይድ ክፍል ስምንት

➾ያአላህ! ምን አይነት ወርቃማ ትውልድ ነው ያለፈው። ዱሮስ ከዚህ ትውልድ ምን ይጠበቃል። አስተማሪዎቻቸውና መሪዎቻቸው ነብዩ ሙሀመድ ኢብኑ አብደላህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በጥሩ ስነምግባር ያሳደጓቸው ትውልዶች ናቸው። አብደላህ ኢብኑ ኡመር ይህን የምስራች ከአኢሻ ለአባቱ ኡመር ረድየሏሁ አንሁም አጅማኢን አምጥቶ ሲነግር የሰይዲና ኡመር ደም በጣም ፈሷቸው ሰከራተል ሞት ውስጥ ገብተው ስለነበረ በደከመ አንድበታቸው የመጨረሻ ትንፋሻቸውን ሳይተነፍሱ በፊት አሁንም አኢሻን ላለማስከፋት "ልጀ አብደላህ ምናልባት በይሂወት እያለሁ እኔን ፈርታ እሺ ብላህ ሊሆን ይችላል። እንደገና ሂደህ ያንኑ ጥያቄ ጠይቃትና አረጋግጥ" አሉት። አላሁ አክበር

➩ሰይዲና ኡመር ረድየላሁ አንሁ ይህን ካሉ በኃላ ሸሃዳቸውን ብለው የመጨረሻ ትንፋሻቸውን ተነፈሱ እንደተመኙት አላህን ተማፅነው ሸሃዳን እንድረዝቃቸው እንደለመኑት ሸሃዳን አገኙ። ዓቲካ ይሄንን የሆነውን ሁሉ አልሰማችም። አብዘሃኛው ሰው ይሄንን የኡመርን ግዲያ ሰምቷል ከአቲካ በስተቀር  እነዚህ ወሬውን የሰሙ ሰዎች የተፈጠረውን ሲነግሯት አልተዳፈሩም። ዓቲካ ይሄንን መጥፎ ዜና ስሰማ ምን ይሰማት ይሆን? አቲካም ልታመልጠው የማትችለው ዜና ሰማች። ዑመር ወዳጀ ምን ሆነብኝ ፣አልተሰናበትኩት ፣ እንደት እንደወጣ ይቀራል ተመልሶ ሳይመጣ እንደት እንደምቀበለውና ምን እንደማበላው እንደት እንደማስደስተው ነበር ሳስብ ያረፈድኩት።

➪አቡ ሉዕሉዕ ማን ነው? ባሌ ምን አድርጎት ነው የሚገለው? ዓቲካ እራሷን መቆጣጠር አቃታት።ምን እየደረሰብኝ ነው አግብቸ ወድጀ አፍቅሬ ትዳሬ ሞቆ በሸሃዳ ማህተም ይታሸጋል። አልሃምዱሊላህ አላኩሊሃል አለች ዓቲካ እንደ ወትሮዋ በብዙ ስንኞች የተቀናበረ ግጥሟን በመግጠም የሰይዲና ኡመርን ኢማን ጀግንነት ቆራጥነት እና ለርሳቸው የነበራትን ፍቅርና አብሯት የቀረውን ትዝታዋን በግጥሟ በማካተት የመድና ሰዎችን አስለቀሰች። አቲካ ረዲየላሁ አንሃ ሰይዲና ኡመርን ረዲየላሁ አንሁ በድንገት ተለየቻቸው እሳቸውም በድንገት ተለዩዋት።

➪እንደ አብደላህ ለመናዘዝ ከእርሳቸው በኃላ ምን ማድረግ እንዳለባት ሳይነግሯት ቃል ኪዳን የለ አደራ የለ ለሱብሂ ሰላት እንደወጡ ወደ ቤት ሳይመለሱ ቀሩ። የዓቲካ ሃዘን ከባለፈው እጅግ ከፋ የሚገርመው ግን አቲካ ያገባቻቸው ወንዶች ሻሂዶች ብቻ ሳይሆኑ አቲካን እንደወደዱ ፣ እንዳፈቀሩ፣ ሐቃቸውን እንደጠበቀች፣ በዚያ ወደር በሌለው ቁንጅናዋ ሳትኩራራ ፤ ለአሉባልታና ሐሜት የትዳር በሯን ሳትከፍት የዓቲካን የትዳር ሂይወት የቀመሱ ወንዶች ሁሉ በጀነት አላህ ባገናኘን እያሉ እየተመኙ ነበር የሸሂድ ሞት የሚሞቱት ዓቲካን ያገባ ሁሉ ሸሂድ ነው። ሸሃዳን የተመኘ አቲካን ያግባል።

➾የሚገርመው ሸሃዳን ፈልጎ አቲካን ማግባት ያልቻለ፤ዓቲካን ተመኚቶ በዚሁ ምኞቱ ሸሃዳን ያገኛል። ዓቲካ ግን በኡመር መሞት የነበረባት ሀዘን አልወገድልሺ አላት። ለሰላት መስጅድ እየሄደች መመለስና በብቸኚነት ከሰው በመገለል አላህን መገዛት ተያያዘች።ትልቁ ችግር የማታው አስፈሪ ህልም ነበር ዓቲካ ከዚህ ቀን ጀምሮ በህልሟ አቡ ሉዕሉዕ ሰይዲና ኡመርን ሊወጋቸው ሲል ሰይዲና ኡመርን አድናለሁ ብላ ስትወራጭና ስትጮህ በላብ ተጥለቅልቃ ፀጥ ረጭ ባለበት ሌሊት ከእንቅልፏ ሀይለኛው ጬኸቷ ያባንናታል። ዓቲካ ልዩ የፍቅር ተምሳሌት ናት። ዓቲካ ለባለ ትዳር ሴቶች ጥሩ አርዓያ ናት።

✍የፋሩቅ እናት
◉
◉፦
◉
◉
ኢንሻ አላህ ይቀጥላል

➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
القارئ علي الحذيفي عبس وتولى أن جاءه الأعمى
💭🌸خدمة تلاوات🎧​
﴿عَبَسَ وَتَوَلَّىٰ ۝ أَن جَاءَهُ الْأَعْمَىٰ ۝ وَمَا يُدْرِيكَ لَعَلَّهُ يَزَّكَّىٰ ۝ أَوْ يَذَّكَّرُ فَتَنفَعَهُ الذِّكْرَىٰ ۝﴾

القارئ : علي الحذيفي
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
«ቢከፋሽም ጠንካራ ነሽ» ላየሽ ሁሉ ደስተኛ  ነሽ ትስቂያለሽ፤  áˆ˜á‹ľáŠ¨áˆáˆ˝áŠ• መከፋትን ማን አዉቆልሽ፤ «የሚገርመዉ.....!Âť ባንች መፍካት መቅናታቸዉ፤ አንችን መሆን ምኞታቸው፤ መች ያዉቁና የዉስጥ ህመም ድካምሽን፤ ካገር ወጥቶ የሰዉ ሃገር ብሶትሽ፤ በዉስጥሽ ታጭቆ ሰላም የሚነሳሽን፤ በነጋ በጠባ ሆድ እሚያስብስሽን፣ ሳቅ የሸፋፈነዉ ያልወረደ እምባሽን፣ «ግን ያልፍል....Âť አዋ ያልፋል ባዘን ፈታ…
➷➴➷➴➷➴➷
«ቢከፋሺም ጠንካራ ነሽ»
Abu Oubeida
«ቢከፋሺም ጠንካራ ነሽ !»

🎙አቡ ዑበይዳህ ሶላሁዲን

𝐓𝐞« t.me/selahudin_Islamic_knowlages
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
➾አንዳንድ ጊዜ ግን አይገርማችሁም!? የደስታችን ሰበብ አድርገን ያሰብናቸው ሰወች የሀዘናችን ሰበብ ሆነው ስታገኛቸው?
📣ጥሩ ጥቆማ ለሙስሊሙ ኡማ

አካላቺንና  ሩሐችንን ለመገንባት የሚረዱ ቫይታሚኖች ‼

📚 ቫይታሚን ሷድ (ص)

💊 ስለ ቫይታሚን ሷድ (ص) ሰምታችሁ ታውቁ ይሆን?

👌 ቫይታሚን ሷድ(ص) የሚባሉት፦

₁ሶላት (صلاة)...
₂ፆም (صوم)...
₃ምፅዋት (صدقة)... 
₄ትዕግስት (صبر)....
₅ዝምድናን መቀጠል (صلة رحم)....
₆እውነተኛነት (صدق)
₇ደጋጎችን ጓደኛ አድርጎ መያዝ (صحبة الصالحين )እና ሌሎችም.... ይገኙበታል
።

=
t.me/alruqyehsheriyeh
«የማይሳካ የለም !»

የእውነት የምነግርህ ነገር አላህ የፈለግከውን ነገር ያሳካልሀል ! ነገር ግን የምትፈልገውን ጠንቅቀህ ማወቅ አለብህ ነካ ነካ አታድርግ !

በሙሉ ልብህ ሆነህ የጀመርከውን ቀጥል እዛ ውስጥ የሚያጋጥሙህን መሰናክሎች በድል ለመወጣት ጣር አሁንም እመነኝ አላህ ያግዝሀል  !

=
t.me/https_Asselefya1
ህይወት አጭር አይደለችም !።

የኛ የዱኒያ ቆይታ እንጂ ህይወት አጭር አይደለችም  - የሰው ልጅ ህይወት ይጀመራል ነገር ግን ማብቂያ የለውም ። ሞት ከአንደኛው ሀገር ወደሌላኛው የሚያሻግረን ድልድይ እንጂ ጨርሶ መጥፋት አይደለም። 

Life is too short enjoy it - ህይወት አጭር ነች ፈታ በሉ - የሚለው አባባል የኤቲስቶች ዲስኩር ነው ። ህይወት አጭር አይደለችም ኸሊፋው ዑመር ኢብኑ አብዱልዐዚዝ እንደሚሉት የተፈጠርነው ለዘልዓለም ልንኖር ነው ። ሞት! ከጠፊው ወደ ቀሪው ሀገር የሚያዘዋውረን ማለፊያ በር እንጂ ሌላ አይደለም

وما الموت إلا رحلة ، غير أنها   من المنزل الفانى إلى المنزل الباقى

ሁሉም ነገር እዚህ አልተጀመረም እዚህም አያበቃም ! ይሄን በጥልቀት መረዳት ብዙ ነገሮችን ያቀላል ...

=
t.me/qdemiy_letwuhide
አረ ተዉ አንዳድ ሴቶች ባላችሁ ቤተሰብ ዘንድ እንደ ምራት ቦታችሁ ያዙ ከልጃችሁ በላይ ልሁን አትበሉ ሆ ይገርማልኮ የናተ ልጅ እንድህ ነዉ እሱ ስህተት ነዉ እኔ ትክክል ነኝ የሚሉ ምራቶች? ምን አስባችሁ ነዉ ? እናንተ እኮ ትቀየራላችሁ በሌላ ምራት ልጃቸዉን ግን መቸም ሊቀይሩት አይችሉም ምክንያቱም ልጅ ነዉ። ለጊዜዊ እወደድ ባይነት እንደዉ አትሽለጥለጡ እሺ በደረጃችሁ ተቀመጡ።

=
🫧ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን رحمه الله እንዲህ ይላሉ ፦

«አንዲት ሚስት ባሏ ከሸሪዓ ውጭ የሆኑ መጥፎ ድርጊቶች የሚፈፀምበት የሰርግ ድግስ ላይ እንዳትገኝ ስለከለከላት ልትቆጣ ወይም ልትበሳጭ አይገባም ይልቁንም እንዲህ አይነቱን ከወንጀል የሚጠብቃትን ባል አላህ ስላገራላት ልታመሰግነው ይገባል።»

[سلسلة اللقاء الشهري ( 66)]


=
t.me/https_Asselefya1
Audio
ترتيل يبكي القلب والعين


من سورة النبأ الشيخ إدريس_أبكر

قال ﷺ:
"حسِّنوا القرآنَ بأصواتِكم فإنَّ الصوتَ الحسنَ يزيدُ القرآنَ حُسْنًا"
=