💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الشيخ علي الحذيفي – ቁርአን ጁዝ ②⑦
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቁርአን ጁዝ ②⑧
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼
☞ጁዝ ②⑧
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
«۞ከሱረቱል ሙጃደላ አንቀፀ 1 እስከ ሱረቱል ተሕሪም አንቀፀ12 »
=
t.me/https_Asselefya1/19049
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼
☞ጁዝ ②⑧
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
«۞ከሱረቱል ሙጃደላ አንቀፀ 1 እስከ ሱረቱል ተሕሪም አንቀፀ12 »
=
t.me/https_Asselefya1/19049
የኢስቲቃማ «ፀናት» እንቅፋቶች!
~
1↝
🎙ከደርሰ የተቀነጨበ !!
=
t.me/https_Asselefya1
~
1↝
ዱኒያ !
2↝ መጥፎ ጓደኛ!
3↝ ሸይጧን !
4↝ ረጅም ምኞት!
5↝የተፈጠሩለት አላማ አለማወቅ!
🎙ከደርሰ የተቀነጨበ !!
=
t.me/https_Asselefya1
🛑👉ጥንቃቄ...!!
~
=
~
መልካም ስራ ወንጀልን እንደሚያብሰዉ ሁሉ መጥፉ ስራም መልካም ስራን ያብሳል !=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🛑👉
🗳አካውንት፦ 1000 6195 60 128
ሙሀመድ መኪን እና ሁሴን ኢስማኢል
ስታስገቡ የሁለቱም ስም መኖሩን አረጋግጡ ደረሰኝም መላክ አትርሱ !
ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ!
📞0930320504
📞0942819970 አቡ ሂበቲላህ
=
በሀገራችን በተፈጠረዉ ችግር ጦርነት ምክናየት ስንት አመት የለፉበትን ቤታቸዉን ጥለዉ ለተፈናቀሉ ችግር ለሚያስቃያቸው እናቶቺ አባቶቺ እስኪ እናግዛቸዉ።🗳አካውንት፦ 1000 6195 60 128
ሙሀመድ መኪን እና ሁሴን ኢስማኢል
ስታስገቡ የሁለቱም ስም መኖሩን አረጋግጡ ደረሰኝም መላክ አትርሱ !
ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ!
📞0930320504
📞0942819970 አቡ ሂበቲላህ
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🛑👉በሀገራችን በተፈጠረዉ ችግር ጦርነት ምክናየት ስንት አመት የለፉበትን ቤታቸዉን ጥለዉ ለተፈናቀሉ ችግር ለሚያስቃያቸው እናቶቺ አባቶቺ እስኪ እናግዛቸዉ። 🗳አካውንት፦ 1000 6195 60 128 ሙሀመድ መኪን እና ሁሴን ኢስማኢል ስታስገቡ የሁለቱም ስም መኖሩን አረጋግጡ ደረሰኝም መላክ አትርሱ ! ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ! 📞0930320504 📞0942819970 አቡ ሂበቲላህ =
ይሄ ቪዶወ አይታችሁታል ወይ ሀቂቃ በጣም ነዉ ልቤ የነካኝ እህ💧💧 አባቴ ነዉ በዚህ ቦታ የሳልኩት ብቻ ምን እንደምላችሁ አላቅም በጣም ነዉ ያሳዘኑኝ እነሱም ሀብት ንብረት ነበራቸዉ ላባቸዉ ጠብ አድርገዉ ያፈሩት ይሄ ጦርነት ባዶ አደረጋቸዉ አላህዬ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሀብት ንብረታቸዉም ባላሰቡበት መንገድ ይመልስላቸዉ እሱ ሁሉን በማድረግ ላይ ቻይ ነዉና !!
በሉ ለዒድ ወጪ ከምናወጣዉ ቀንሰን እነዚህ ሚስኪን አባቶች እናስደስታቸዉ ✍
በሉ ለዒድ ወጪ ከምናወጣዉ ቀንሰን እነዚህ ሚስኪን አባቶች እናስደስታቸዉ ✍
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الشيخ علي الحذيفي – ቁርአን ጁዝ ②⑧
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቁርአን ጁዝ ②⑨
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼
☞ጁዝ ②⑨
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
«۞ከሱረቱል ሙልክ አንቀፀ 1 እስከ ሱረቱል ሙርሠላት አንቀፀ 50 »
=
t.me/https_Asselefya1/19063
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼
☞ጁዝ ②⑨
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
«۞ከሱረቱል ሙልክ አንቀፀ 1 እስከ ሱረቱል ሙርሠላት አንቀፀ 50 »
=
t.me/https_Asselefya1/19063
እህቴ ከሰማሽኝ..
~
كوني جوهرة نادرة في زمن التبرج
t.me/nuredinal_arebi
~
كوني جوهرة نادرة في زمن التبرج
ሌሎች በሚራቆቱበት ዘመን እጂግ ውድ «ሉል» ሆነሽ ተሸፈኝ...።t.me/nuredinal_arebi
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
መኪያ Online ጅልባብ ስፌት mekia Online jlbab የፈለጋችሁት እዘዙ ያላችሁበት ይመጣል! https://t.me/mekiajlbab
ከወደ መኪያ ጂልባብ ኒቃብ ስፊት ቤት የተላከልን በዉብ ስጦታ ማሸጊያ ተጠቅልሎ 🌸 ጀዛኪላሁ ኸይራ ኡኽታዬ አላህ ያክብርልኝ 🌹እህቶችዬ ጥለቡ እኔም ጠልቤታለሁ የፈለኩት እቃ በምፈልገዉ አሰራር ሰርታ በጣም የምፈልገዉ ስጦታ ጋር ደርሶኛል እሺ!መኪያ ልዩ የሚያደርጋት ጥራት+ፍጥነት 1ኛ አላህ ጊዜዋ በረካ ያድርግላት !
ጂልባብ
ኒቃብ
ጓንት
ሺቲ ሌሎችም በምፈልጉት መልኩ በምፈልጉት ስአት ሰርታ ታስረክባለች ተጠቀሙበት ማለት እወዳለሁ።
«
አድራሻ ቤተል ተቅዋ መስጅድ በሴቶች በር ፊት ለፊት ያገኟታል።»ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ!
📞09 29 51 45 35
📞09 92 08 55 19 መኪያ
ወደ ግሩፕ ጎራ ብለዉ ይቀላቀሉ!
↷⇓⇓⇓⇓⇓↶
https://t.me/mekiajlbab
https://t.me/mekiajlbab
Forwarded from Fejir Tube (ፈጅር ቲዩብ)
መፅሀፉን ያለ ኡስታዝ እውቅና በፒዲኤፍ እና በApp የምታዘጋጁ አላህን ፍሩ ።
መፅሀፉ በሚያስፈልግ ሰዓት በpdf ይለቀቃል በመፅሀፉ የተለያዩ ጭማሪዎች ሊካተቱ ይችላሉ ስለዚህ ያለ ኡስታዝ እውቅና ማዘጋጀት ተገቢነት የጎደለው ነው።
ይህንን ስንል በሌላ የምትረዱ አካሎች እንደምትኖሩ አውቃለሁ።
መፅሀፉን የሚፈልግ አካል የትኛውም ሀገር ይሁን በምንችለው ተደራሽ ማድረግ እንችላለን።
#⃣ #⃣ #⃣ #⃣
መፅሀፉ በሚያስፈልግ ሰዓት በpdf ይለቀቃል በመፅሀፉ የተለያዩ ጭማሪዎች ሊካተቱ ይችላሉ ስለዚህ ያለ ኡስታዝ እውቅና ማዘጋጀት ተገቢነት የጎደለው ነው።
ይህንን ስንል በሌላ የምትረዱ አካሎች እንደምትኖሩ አውቃለሁ።
መፅሀፉን የሚፈልግ አካል የትኛውም ሀገር ይሁን በምንችለው ተደራሽ ማድረግ እንችላለን።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
آكد الأعمال في آخر رمضان أربعة: زكاة الفطر، والاستغفار، والشُّكر، والتكبير؛ وأفضل الاستغفار: أستغفر الله وأتوب إليه، وأفضل الشّكر: الحمد لله، وأفضل التكبير: الله أكبر، الله أكبر، لا إله إلا الله، والله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد، ويبدأ التَّكبير من غروب شمس ليلة العيد إلى صلاته.
=
t.me/https_Asselefya1
تغريدة الشيخ صالح العصيمي حفظه الله
=
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
የሸዋል ጨረቃ ባለመታየቱ ነገ ፃማችን ይቀጥላል። አላህ ይቀበለን
ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
የሸዋል ጨረቃ ባለመታየቱ ነገ ፃማችን ይቀጥላል። አላህ ይቀበለን
አልሀምዱሊላህ 1ንድ ቀን ለጨመረልን🌸
ረመዷን እስኪወጣ ሣይሆን ሩሕ እስኪወጣ ጌታህን ታዘዝ !!
~
ፈጣሪህን በመፍራት የታዘዝከው በዚህ ወር ብቻ አይደለም ... ከፀያፍ ነገሮች መራቅ የእድሜ ልክ ግብ እንጂ የአንድ ወር አላማ አይደለም !
ሁሌም ለአላህ እጅ የሰጠህ ሙስሊም ለመሆን ታገል ...!!
ረመዷን እስኪወጣ ሣይሆን ሩሕ እስኪወጣ ጌታህን ታዘዝ!!
وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّى يَأْتِيَكَ الْيَقِينُ
እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ፡፡
=
https://t.me/Muhammedsirage
~
ከረመዷን በፊት ወደነበርክበት አመፅና ወንጀል ለመመለስ በማኮብኮብ ላይ ያለህ ወንድሜ ሆይ ! አላህን ፍራ! የረመዳኑ ጌታ የተቀሩት ወራቶችም ጌታ ነው ... አሏህን ፍራ! ፈጣሪህን በመፍራት የታዘዝከው በዚህ ወር ብቻ አይደለም ... ከፀያፍ ነገሮች መራቅ የእድሜ ልክ ግብ እንጂ የአንድ ወር አላማ አይደለም !
ሁሌም ለአላህ እጅ የሰጠህ ሙስሊም ለመሆን ታገል ...!!
ረመዷን እስኪወጣ ሣይሆን ሩሕ እስኪወጣ ጌታህን ታዘዝ!!
وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّى يَأْتِيَكَ الْيَقِينُ
እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ፡፡
=
https://t.me/Muhammedsirage