💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ከብዙ ትእግስት በኋላ  አላህ የልቤን አላህ ሞላልኝ የምትሉበት ቀን ቅርብ ይሁን ! ጉሉ አሚን!

=

t.me/https_Asselefya1
ለሰዎች ከመጠን በላይ አትገኚላቸዉ ካልሆነ ግን አስፈላጊነትሺ ታጫለሺ።

=

t.me/https_Asselefya1
አንዳዴ..
~

¶አንድ ፈገግታ ጓደኝነት ሊጀምር ይችላል!
¶አንድ ቃል ፀብን ሊያቆም ይችላል !
¶አንድ ልዩ ሰዉ ሂወትሽ ሊለዉጠዉ ይችላል !


=
t.me/https_Asselefya1
«ሴት ልጅ ዉጭ ላይ ስትሄድ ትክክለኛ ልብሷ ጂልባብ በኒቃብ ነዉ። ሙሉ ሽፍን ዋላ እጅ ዋላ እግር !! "

☛ቆይ ግን ? ሺቲ በኒቃብ +በጉርድ ቀሚስ ኒቃብ.....የምትለብሱ ምን አስባችሁ ነዉ የባሰ ይስባልኮ ነገሩ እ የባሱም አሉ ሺቲዉ ጎናቸዉ ላይ ሸጉጠዉ ቀጭ ቋ ጦሽ የሚል ጫማ ላይ ተሰቅለዉ ለስሙ ከላይ ቁራጭ ኒቃብ የለጠፉ! ተዉ ከለበሰን ሙሉ ልብስ እናድርግ ! እሺ።

=
የጎዳና ላይ ኢፍጧር ያመጣዉ መዘዝ ተዘርዝሮ አያልቅም! አላህ ይምራቸዉ ይሄ ተግባር የሚያስተባብሩ ሰዎች !

=
🛑👉የህይወት ፆም !
~

ረመዷን ያስተካከዉ ነፍሳችንንረመዷን እንደወጣ ልናበላሽ አይገባም። ረመዷን ያፀዳትን ቀልባችንን ነፍሳችንን ረመዷን ሲወጣ በወንጀል በችልተኚነት ፣በዱኒያ ፍቅር ፣በስንፍና ልናበላሸዉ ልናደፈርሰዉ አይገባም።

=
t.me/https_Asselefya1
اللهمَّ إنك عفو تحب العفو فاعفُ عنا..

ربنا آتنا في الدنيا حسنة وفي الآخرة حسنة وقنا عذاب النار


=
በሂጃብ የማይደራደሩ ወንዶች ያብዛልን!
~
አንድ ኡስታዝ ሲያስተምር ምን አለ ሀያእ ያላት ሴት ሳሎን ቤት ቤተሰቦቿ ፊት የማትለብሰዉ የሆነ ልብስ ለብሳ ስትወጣ ከጎኗ ያለዉ ደዩሱ ባሏ ምንም አይመስለዉ። ያ አዩሀል ደዩስ ባል ምን ነክቶህ ይሆን !?

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ልብን አረጋጊ ነገር አድምጡ እ አብሽሩ እላችሁ አለሁ ለእናንተ የተፃፈ የፈለገዉ ጊዜ ቢፈጅም የናተ ነዉ ማንም አይነካዉ እሺ !

=
t.me/https_Asselefya1
ሱንይ ሰለፍዬች
የት ናችሁ ጀግናወች
ሀቅ ግልፅ ሁኖ ተዉሂድ ሊብራራልን
የሱና ኡስታዞች ምክር ሊለግሱን
የቢድአ አጃወች ግልፅ ሊሆኑልን
ሀቅን የፈለገ ገብቶ ይማርልን!

https://t.me/OkazHijab?videochat
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🛑👉እመንና ቀጥ በል ! ~ عن ŘŁŘ¨ŮŠ عمرو وقيل أبي عمرة   سفيان بن ؚبد الله  ŘŒ رضي الله عنه قال : قلت : يا رسول الله ، قل لي في الإسلام قولا لا أسأل عنه أحدا غيرك ، Ů‚ال : ( قل آمنت بالله ، ثم استقم )  ŘąŮˆŘ§Ů‡ Ů…سلم  ከአቡ ዐምር _አቡ ዐምራ ነዉም ተብሏል፦ ሱፍያን ኢብኑ ዐብዲላህ ረዲየለሁ አንሁ  ተይዞ"…
🛑👉ስራ በፍፃሜ ነዉ!
~

عن ؚبد اللَّهِ بن مسعود قال حدثنا رسول اللَّهِ صلى الله عليه وسلم وهو الصّادق المصدوق: «إِنَّ أَحَدَكُمْ يُجْمَعُ خَلْقُهُ في بَطْنِ أُمِّهِ أَرْبَعِينَ يَوْمًا ثُمَّ يَكُونُ في ذلك عَلَقَةً مِثْلَ ذلك ثُمَّ يَكُونُ في ذلك مُضْغَةً مِثْلَ ذلك ثُمَّ يُرْسَلُ الْمَلَكُ فَيَنْفُخُ فيه الرُّوحَ وَيُؤْمَرُ بِأَرْبَعِ كَلِمَاتٍ بِكَتْبِ رِزْقِهِ وَأَجَلِهِ وَعَمَلِهِ وَشَقِيٌّ أو سَعِيدٌ فَوَا الَّذِي لَا إِلَهَ غَيْرُهُ إِنَّ أَحَدَكُمْ لَيَعْمَلُ بِعَمَلِ أَهْلِ الْجَنَّةِ حتى ما يَكُونُ بَيْنَهُ وَبَيْنَهَا إلا ذِرَاعٌ فَيَسْبِقُ عليه الْكِتَابُ فَيَعْمَلُ بِعَمَلِ أَهْلِ النَّارِ فَيَدْخُلُهَا وان أَحَدَكُمْ لَيَعْمَلُ بِعَمَلِ أَهْلِ النَّارِ حتى ما يَكُونُ بَيْنَهُ وَبَيْنَهَا إلا ذِرَاعٌ فَيَسْبِقُ عليه الْكِتَابُ فَيَعْمَلُ بِعَمَلِ أَهْلِ الْجَنَّةِ فَيَدْخُلُهَا»  رواه البخاري ومسلم

☞ከአቡ አብዱረህማን  ዐብዲላህ ኢብኑ መስዑድ  አላህ ይዉደድላቸዉና እንድህ ብለዋል፦የአላህ መልእክተኛ  እሳቸዉ እዉነተኛና ታማኝ ናቸዉ_እንድህ ሲሉ አዉርተዉናል፦ እያንዳንዳችሁ ከእናቱ ሆድ  ዉስጥ አርባ ቀናት የፍትወት ጠብታ ሆኖ  የሚፈጠርበት ነገር ይሰበሰባል። ከዚያም የዚሁ አምሳያ (ጊዜ) የረጋ ደም ይሆናል። ከዚያም የዚሁ አምሳያ (ጊዜ) ቁራጭ ስጋ ይሆናል። በአራት ነገሮች ይታዘዛል። እነሱም፦ ሲሳዩን፣ እድሜዉን፣ስራዉንእና እድለ_ቢስ ወይም እድለኛ መሆኑን በመፃፍ ነዉ። እናም በዚያ ከሱ ዉጭ እዉነተኛ አምላክ በሌለዉ (ጌታ) ይሁንብኝ! አንዳችሁ በእርግጥ  የጀነት ሰዎች ሾል ይሰራል። በሱና በሷ(በጀነት) መካከል ክንድ ብቻ እንጅ እስከማይቀር ድረስ። ከዚያም መዝገቡ ይቀድመዉና የእሳት ሰዎች ሾል ሰርቶ (በእሷ ዉስጥ)ይገባታል። አንዳችሁ ደግሞ በሱና በሷ(በጀነት)መካከል ክንድ ብቻ እንጅ እስከማይቀር ድረስ የእሳት ሰዎች ሾል ይሰራል። ከዚያም መዝገቡ ይቀድመዉና የጀነት ሰዎች ሾል ይሰራና በእሷዉ ዉስጥ ይገባታል። '' ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል። (3208፣2643)

«ከሐዲሱ የሚወሰዱ ቁም ነገሮች፦»

⭞⇒አስተማሪ የሆነ ሰዉ የሰዎቹን ስነ_ልቦና የሚያነሳዉን ርእስ ሁኔታ በማጤን ለህሊናችን የሚከብዱ ነገሮች ካሉ በሚያረጋጋ መልኩ ማስተማር።

⭞⇒ፀንስ ላይ ሩሕ የሚነፋበት ከግንኙነት 120ቀናት(አራት ወራት)በኋላ እንደሆነ።

⭞⇒ማህፀኖች በተመለከተ የሚወከል መላአክ እንዳለ!

⭞⇒ሰዎች የሚኖራቸዉ ሲሳይ፣እድል ፣ተግባር፣እምነት ወይም ክህደት አላህ ዘንድ ቀድሞ የማታወቅ እንደሆነ!

⭞⇒ህይወትም ሆነ ሲሳይበአላህ እጅ እንደሆኑና ማንም የተሰጠዉን ሳይጨርስ እንደማይሞት።

⭞⇒ተዉበት ያለፈዉን ጥፋት በሙሉ እንደሚያብስ!

⭞⇒የሰዉ ልጅ በወቅታዊ ጥንካሬዉ ሊሸወድ ወይም በወቅታዊ ድክመቱ ተስፋ ሊቆርጥ እንደማይገባዉ።

⭞⇒የሰዉ ልጅ በመልካም ስራ ላይ ካለዉ ትጋት ጎን ለጎን አላህ በመጨረሻዉ እንድያሳምርለት ዱዓ ሊያደርግ እንደሚገባዉ።

⭞⇒ጀነትም ሆነ እሳት ለመግባት ስራዎች ሚና እንዳላቸዉ ከሐዲሱ እንማራለን።

=
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
{أَلَمۡ یَأۡنِ لِلَّذِینَ ءَامَنُوۤا۟ أَن تَخۡشَعَ قُلُوبُهُمۡ لِذِكۡرِ ٱللَّهِ وَمَا نَزَلَ مِنَ ٱلۡحَقِّ وَلَا یَكُونُوا۟ كَٱلَّذِینَ أُوتُوا۟ ٱلۡكِتَـٰبَ مِن قَبۡلُ فَطَالَ عَلَیۡهِمُ ٱلۡأَمَدُ فَقَسَتۡ قُلُوبُهُمۡۖ وَكَثِیرࣱ مِّنۡهُمۡ فَـٰسِقُونَ }

"ለነዚያ ለአመኑት ለአላህ ተግሳጽና ከቁርኣንም ለወረደው ልቦቻቸው ሊፈሩ (ጊዜው) አልቀረበምን?" [አልሐዲድ፡ 16]

ኢብኑ ዑመር ረዲየሏሁ ዐንሁ ይህቺን አንቀፅ ሲቀሩ ጊዜ ለቅሷቸው ፂማቸውን እስከሚያረጥበው ድረስ ያለቅሱ ነበር። "ቀርቧል! ጌታ ሆይ!" ይሉም ነበር።

[አሪቃህ ወልቡከእ፣ ኢብኑ አቢ ዱንያ፡ 82]

=
ቴሌግራም ቻናል፡- t.me/IbnuMunewor