🛑👉ሙእሚን በረመዷን 2ጂሀዶች አሉት
ቀን በፆም ማታ በመቆም ሙሉ ከታች ይመልከቱ ⇘
• قَـال الحَـافِظُ ابْـنُ رَجَـبْ رَحِـمَهُ الله :
اعلَمْ أنَّ المؤمنَ يجتَمعُ له في شَهر رمضَان جهادَان لنَفْسِه :
① جهادٌ بالنَّهار على الصِّيام ،
② وجهادٌ باللَّيل على القيام ؛
فمَن جمعَ بينَ هذَيْن الجهادين ، ووَفَّى بحُقُوقهما ، وصَبَر عليهما ، وفَّى أجرَه بغَير حساب .
⤶ لطائف المعارف (١٧١)
=
t.me/https_Asselefya1

🛑👉በረመዷን በሌሊቱ ክፍል ቁርአንን ማንበብ መለያ አለዉ.....!
•• تلاوة القرآن في ليالي رمضان لها ميزة
بعضنا يتلو نهارًا ويغفل ليلاً
❍ قال ابن رجب رحمه الله :
وفي حديث ابن عباس أن المدارسة بينه وبين جبريل كانت ليلاً، فدل على استحباب الإكثار من التلاوة في رمضان ليلاً "
⤶ لطائف المعارف (١٦٩)
በርቱ ቂርአት ለይለን....!

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الشيخ علي الحذيفي – ቁርአን ጁዝ ⑰
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቁርአን ጁዝ ⑱
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼
«الليلة (⑱) رمضان ١٤٤٥»
☞ጁዝ ⑱
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
«۞ከሱረቱል ሙእሚኑን አንቀፀ 1 እስከ ሱረቱል ፉርቃን አንቀፀ 20 »
=
t.me/https_Asselefya1/18814
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼
«الليلة (⑱) رمضان ١٤٤٥»
☞ጁዝ ⑱
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
«۞ከሱረቱል ሙእሚኑን አንቀፀ 1 እስከ ሱረቱል ፉርቃን አንቀፀ 20 »
=
t.me/https_Asselefya1/18814
አርበዒን 20ኛው ሐዲሥ
Ibnu Munewor
🛑👉ካላፈርክ ያሻህን ስራ !
~
وَعَنْ أبي مسْعُودٍ الأنْصَارِيِّ قَالَ: قَالَ النَّبيُّ ﷺ: إنَّ مِمَّا أدْرَكَ النَّاسُ مِنْ كَلامِ النُّبُوَّةِ الأولَى: إذَا لَمْ تَسْتَحِ فَاصْنعْ مَا شِئْتَ : رواهُ البخاري

الأربعون النووية للإمام النووي مع زيادات ابن رجب
☞አልአርበዑነ_ነወዊያህ
ዋና አዘጋጅ፦ አቡ ዘከሪያ የሕያ ኢብኑ ሸረፍ አነወዊ (631 - 676 ሂ.)
🎙 የቂርአቱ አቅራቢ፦ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሐፊዞሁላህ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/MohamedAljawi/571
https://t.me/MohamedAljawi/571
☞አልአርበዑነ_ነወዊያህ
ዋና አዘጋጅ፦ አቡ ዘከሪያ የሕያ ኢብኑ ሸረፍ አነወዊ (631 - 676 ሂ.)
🎙 የቂርአቱ አቅራቢ፦ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሐፊዞሁላህ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/MohamedAljawi/571
https://t.me/MohamedAljawi/571
Forwarded from النِّساءُ السَّلَفِيَّات أَغلَى مِنَ الذَّهَبِ الأَحمَر
ተስፈኛ ሁኝ ተስፋ ካለሽ አይደክምሽም፣ አሰለችም ተስፋሽን ስታስቢ ትሰሪያለሽ፣ በሚለዉጥ መንገዶች ላይ ትጓዣለሽ ባለፉት መቆጨትን ትተሽ የወደፊቱን ስኬት
t.me/Bint_Seid_Al_kelaliya
ትናፍቂያለሽ፣ ህይወት ራሷ ተስፋ ነች'ና!! ተስፋ እንዳቆርጭ ኢንሻ አሏህ ህልሞች እዉን ይሆናሉ።t.me/Bint_Seid_Al_kelaliya
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
☞«ሐዲሱ ያለዉ የላቀ ደረጃ ፦ » ኢብኑ ረጀብ ረሂመሁሏህ እንድህ ይላሉ፦ ይሄ ሀድስ ትልልቅ አደራዎችንና አንገብጋቢ የሆኑ ጠቅላይ የእምነት መርሆች አካቶ የያዘ ነዉ። እንድየዉም ከምሁራን አንዱ እንድህ ብሏል፦ ይህን ሓዲስ ሳስተዉል በጣም ከመደመሜ የተነሳ ልበር ቀረብኩኝ። ይሄንን ሀዲስ አለመገንዘብና በበቂ ሁኔታ አለመረዳት ምንኛ የሚያሳዝን ነዉ! [ጃሚዑል ዑሉም ወልሐኪም:200] «ከሐዲሱ…
🛑👉ካላፈርክ ያሻህን ስራ !
~
وَعَنْ أبي مسْعُودٍ عقبة بن عمرو الأنْصَارِيِّ البدري رَضِيَ اللّٰـهُ عَنْه قَالَ: قَالَ النَّبيُّ ﷺ: إنَّ مِمَّا أدْرَكَ النَّاسُ مِنْ كَلامِ النُّبُوَّةِ الأولَى: إذَا لَمْ تَسْتَحِ فَاصْنعْ مَا شِئْتَ : رواهُ البخاري
⃝👉የአንሷር ጎሳ አባልና በድር ላይ የተዋጉ ከሆኑት አቡ መስዑድ ዑቅባ ኢብኑ ዐምር ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንድህ ብለዋል አሉ፦ ሰዎች ካገኙት የቀደምት ነብያዊ ንግግር ዉስጥ አንዱ "ካላፈርክ ያሻህን ስራ! የሚለዉ ነዉ ! (ቡኻሪ ዘግበዉታል ። 3483)
🛑👉ትንሺ ማብራሪያ፦
⁌
🛑👉አንዱ፦ መልእክቱ ዛቻ ነዉ የሚል ነዉ። ሰዎችን ከጥፋት የሚያቅባቸዉ ሐያእ(አይናፋርነት) ነዉ። የማያፍር ሰዉ ያሻዉን ወንጀልና ብልግና ከመስራት አይመለስም።
🛑👉ሁለተኛዉ መልእክት፦
【«ከሐዲሱ የሚወሰዱ ቁም ነገሮች፦»】
☞አይናፋርነት ከጥንት ጀምሮ በቅብብሎሺ ለኛ የተላለፈ ድንቅ ነብያዊ እሴት እንደሆነ!
☞አይናፋርነቱ የበዛ መልካም ነገሩ የበዛ፣እፍረቱ የቀለለ ደግሞ ክፋቱ የበዛ እንደሆነ !
☞
☞አይናፋርነት ብዙዎችን ከወንጀል የሚያቅብ እንደሆነ እፍረትን ማጣት ክፋት ላይ እንደሚጥል ከሐዲሱ እንማራለን ።
🛑👉ማሳሰቢያ፦ አይናፋርነት ሁለት አይነት ነዉ። ሸሪዐዊ እና ከንቱ የሆነ።
👍ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
~
وَعَنْ أبي مسْعُودٍ عقبة بن عمرو الأنْصَارِيِّ البدري رَضِيَ اللّٰـهُ عَنْه قَالَ: قَالَ النَّبيُّ ﷺ: إنَّ مِمَّا أدْرَكَ النَّاسُ مِنْ كَلامِ النُّبُوَّةِ الأولَى: إذَا لَمْ تَسْتَحِ فَاصْنعْ مَا شِئْتَ : رواهُ البخاري
⃝👉የአንሷር ጎሳ አባልና በድር ላይ የተዋጉ ከሆኑት አቡ መስዑድ ዑቅባ ኢብኑ ዐምር ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንድህ ብለዋል አሉ፦ ሰዎች ካገኙት የቀደምት ነብያዊ ንግግር ዉስጥ አንዱ "ካላፈርክ ያሻህን ስራ! የሚለዉ ነዉ ! (ቡኻሪ ዘግበዉታል ። 3483)
🛑👉ትንሺ ማብራሪያ፦
⁌
የዚህን ሐዲስ መልእክት በተመለከተ ከዑለማዎች ሁለት እይታዎች ተንፀባርቀዋል። እነሱም፦ 🛑👉አንዱ፦ መልእክቱ ዛቻ ነዉ የሚል ነዉ። ሰዎችን ከጥፋት የሚያቅባቸዉ ሐያእ(አይናፋርነት) ነዉ። የማያፍር ሰዉ ያሻዉን ወንጀልና ብልግና ከመስራት አይመለስም።
ስለዚህ እፍረተ ቢስ በመሆንህ ከጥፋት የማትመለስ ከሆንክ መንገዱ ጨርቅ ያድርግልህ። ግን እወቅ! ኋላ የእጅህን ታገኘዋለህ።🛑👉ሁለተኛዉ መልእክት፦
ልትሰራዉ የምትፈልገዉ ስራ ከአላህም ከሰዎችም ዘንድ አሳፋሪ እንዳልሆነ ከተረዳህ መልካም ስራ ነዉ ፈፀመዉ የሚል ነዉ።【«ከሐዲሱ የሚወሰዱ ቁም ነገሮች፦»】
☞አይናፋርነት ከጥንት ጀምሮ በቅብብሎሺ ለኛ የተላለፈ ድንቅ ነብያዊ እሴት እንደሆነ!
☞አይናፋርነቱ የበዛ መልካም ነገሩ የበዛ፣እፍረቱ የቀለለ ደግሞ ክፋቱ የበዛ እንደሆነ !
☞
ነፍስያዉ ያሰኘዉን ሁሉ ደንታ ሳይሰጠዉ የሚፈፅም ሰዉ እፍረቱ(አይናፋርነቱ)የተሟጠጠ ደረቅ እንደሆነ ከሐዲሱ እንማራለን !☞አይናፋርነት ብዙዎችን ከወንጀል የሚያቅብ እንደሆነ እፍረትን ማጣት ክፋት ላይ እንደሚጥል ከሐዲሱ እንማራለን ።
🛑👉ማሳሰቢያ፦ አይናፋርነት ሁለት አይነት ነዉ። ሸሪዐዊ እና ከንቱ የሆነ።
ሸሪዐዊ አይናፋርነት ለመልካም የሚያነሳሳ እና ከክፋት የሚገታ የፈጣሪ ልጓም ነዉ። ከሸሪዐዊ ግብ የሚፃረር፣ጥፋት የሚዳርግ፣ ሐቅን ከመማር የሚገታ አይናፋርነት ግን ከንቱ ነዉ። እንድህ አይነቱ አይናፋርነት በሂደት ከሰዉ አስገልሎ የስነ_ልቦና ቀዉስ ሊያስከትል የሚችልበት ሁኔታም ስላለዉ በጊዜ መላ ሊባል ይገባል።👍ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
🛑👉በመፀፀት ወደ አለፈዉ ነገር አትመልከት...!
•لا تنظر لما فات متندِّمًا، وتطلَّع لما تستقبله عاملًا مؤمِّلًا، فرمضان في انخرامٍ، والأيَّام في انصرامٍ، والعاقل يستكثر من الخير وإن أحسن، فلا ينتهي جدُّه إلى حدٍّ، ولا يقف عمله أمام سدٍّ، زيدوا إحسانًا فالله أكرم، وابتغوا وجهه فما عنده أعظم.
⤶ الشيخ د. صالح العصيمي.

المرأة ضعيفة ولابد لها من زوج ، فتزوجوا وزوجوا بناتكم واحذروا من…
قناة سلمان الفارسي
ሴት ደካማ ነች ባል ሊኖራት ይገባል!
المرأة ضعيفة ولابد لها من زوج..
-الشيخ عبد ﷲ القصير حفظه ﷲ.
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
የሚጠብቃት አላህ በመገዛት ላይ የሚያግዛት በጉዳዬቿ ላይ የሚቆምላት ...!!المرأة ضعيفة ولابد لها من زوج..
-الشيخ عبد ﷲ القصير حفظه ﷲ.
=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ምሽቱ ፀጥ ሲል አረፍ ሲል ጎኔ ድምፅሽ በሹክሹክታ ይመጣል ወደኔ ለብቻዬ ስሆን ሲከፋኝ ታውቂያለሽ ፍቅሬ በዚህ ስዓት ታስፈልጊኛለሽ፣ሚስት ቤተሰቦቿን ለመዘየር ሂዳ ቶሎ እንድትመለስ የሚያደርግ የባል ግጥም¡ የወንዶች ሙድ ዉስጧ እንድባባ አድርጓት ቁጭ እ¡
t.me/Bint_Seid_Al_kelaliya
.
وَمَنْ عِندَهُ لَا يَسْتَكْبِرُونَ عَنْ عِبَادَتِهِ وَلَا يَسْتَحْسِرُونَ {19} يُسَبِّحُونَ اللَّيْلَ وَالنَّهَارَ لَا يَفْتُرُونَ.
#تدبر_آية
=
وَمَنْ عِندَهُ لَا يَسْتَكْبِرُونَ عَنْ عِبَادَتِهِ وَلَا يَسْتَحْسِرُونَ {19} يُسَبِّحُونَ اللَّيْلَ وَالنَّهَارَ لَا يَفْتُرُونَ.
#تدبر_آية
=
🛑👉ታገሉ በርቱ ያ ጀመአ....
اجتهدوا في العشر الأواخر من رمضان لعلها تكون آخر عشر تلقونها في هذه الدنيا..!
- الشيخ محمد سعيد رسلان .
=
اجتهدوا في العشر الأواخر من رمضان لعلها تكون آخر عشر تلقونها في هذه الدنيا..!
- الشيخ محمد سعيد رسلان .
=
🛑👉ከሴት ጋር መመሳሰል ያስረግማል !
【ወንድ ሁን አላህ ወንድ አድርጎ ከፈጠረህ !】
❍ በባህሪ
❍ በስነምግባር
❍ በዉሳኔ
❍
🛑👉ሴት መስለህ ወንዶችን ቁጥራቸዉን አታሳንስ ! የወንድ እጥረት እንጅ የሴት እጥረት ገጥሞናል አልተባለም።
∼ከደርስ የተወሰዴ!
=
http://t.me/https_Asselefya1
በአነጋገር፣ በአለባበስ፣ የሴት መለያ በሆነ ነገር ከሴት ጋር መመሳሰል ያስረግማል። እጃቸዉ ጌጥ የሚያደርጉ ከሴት ጋር የሚመሳሰሉ ድምፃቸዉ እንደ ሴት የሚያደርጉ እርምጃቸዉ እንደ ሴት የሚያደርጉ ፀጉርን እንደ ሴት አስረዝመዉ ልክ እንደ ሴት ተንከባክበዉ ተተኩሰዉ የሚሄዱ ሴታ ሴት ወንዶች የበዙበት ዘመን ላይ ደርሰናል።【ወንድ ሁን አላህ ወንድ አድርጎ ከፈጠረህ !】
❍ በባህሪ
❍ በስነምግባር
❍ በዉሳኔ
❍
በአረማመድህ
❍ በአነጋገርህ
❍ በአለባበስህ ወንድ ሁን !🛑👉ሴት መስለህ ወንዶችን ቁጥራቸዉን አታሳንስ ! የወንድ እጥረት እንጅ የሴት እጥረት ገጥሞናል አልተባለም።
የአላህን ተፈጥሮ መቀየር የሸይጧን ስራ ነዉ። የሸይጧንን መንገድ የተከተለ ሰዉ ይዋረዳል ያፍራል ይከስራል።∼ከደርስ የተወሰዴ!
=
http://t.me/https_Asselefya1