💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
አላህን ጠይቀን ምንም የቀረብን ነገር የለም የጠየቅነዉ ሁሉ በተዘዋዋሪ ሰጥቶናል። አሁንም አብዝተን እንጠይቀዉ ይሰጠናል.....!

ያረብ ስደት ያለን እህቶች በቃ በለን የእፎይታ ጊዜችን አቅርብልን....! ጠንክሩ በዱዓ ቅመሞችዬ! እኔንም አዉሱኝ እንዳረሱኝ እኔም አረሳችሁ ....!

~
ቁርአን ጁዝ ⑰
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟∟

«الليلة  (⑰)  رمضان ٥٤٤ټ

☞ጁዝ  ⑰

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

«۞ከሱረቱል አንብያዕ አንቀፀ 1 እስከ ሱረቱል ሐጅ  አንቀፀ 75 Âť

=
t.me/https_Asselefya1/18787
الحديثُ المشهور "رمضان أوله رحمة وأوسطه مغفرة وآخره عتق من النار" لايثبتُ عن النبي ﷺ؛ بل رمضانُ كلُّه رحمةٌ، وكلُّه مغفرةٌ وكلُّه محلٌ للعِتق من النار .

#تغريدات
=
t.me/https_Asselefya1
أيُّها المؤمنون؛ هلَّ رمضان، فاذكروا إخوانكم الذين ابتلوا في بلدانهم، اذكروهم في الدَّعوات والصَّدقات، واغمروهم بأنواع البرِّ والخيرات، اللَّهم أعزَّ دينك وأولياءك، واجعل لعبادك فرجًا

#تغريدات
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አድምጧቸዉ ተጠንቀቁ !
~

انتبهوا في دعاء القنوت {إنه لا يذل من واليت}

|| الشيخ د. صالح بن عبدالله العصيمي « المدرس بالحرمين الشريفين »
=
ፎቶው ይናገራል!
~~~
አንዳንዴኳን ከሚያስፈልጋቸው ቁሳዊ ነገር ይልቅ ስነ-ልቦናቸውን ቢጠብቁላቸው መልካም ነበር። ለተቸገሩ ወንድሞችና እህቶች ትንሽ ነገር ይረዱና ያለ ፍላጎታቸው ፎቶ እያነሱ ያሸማቅቋቸዋል። አንዳዶቹማ በመቶዎች የሚቆጠር ብር ለተቸገሩት ይሰጡና በሺዎች የሚቆጠር ብር በዲሆች ስም ቀፈታቸውን ይሞላሉ። ምን አለ አሏህን ብትፈሩ!። በፎቶው ላይ እደምታዩት ችግር ሁኖባትጂ ፎቶ የመነሳት ፍላጎት እንደሌላት ያሳያል። ምነው እርዳታቹሁን በሚስጥር ብታደርጉ!። እሱ እጆቹን ኪሶቹ ላይ አድርጎ ደረቱን ነፍቶ ሲነሳ፣ እሷ አንገቷን ደፍታ እያነባች ያለ ፍላጎቷ ፎቶ ስትነሳ አያሳምም!?።
🌐 t.me/abdu_rheman_aman
||
የሆነ ግዜ አስቸኳይ እርዳታ ይዘው የሄዱ የበጎ አድራጎት ሠራተኞች ፎቶ አንሺው ስለቀረባቸው እርዳታዉን አዘገዩ የሚል ዜና ሰምታችሁ ታውቁ ይሆን!!

ካልተቀረጽን አንሰጥም፣ ካልታየን አንረዳም፣  ካልተሰማልን አንመፀዉትም አትበሉ። ዋናው አላህ ካያችሁ በቂ ነው።እርግጥ ነው እርዳታን ለተሻለ በጎ ዓላማም ሆነ ሌሎችን ለማነሳሳት ሲባል መቅረጽ ያስፈልግ ይሆናል።ግና መልካም ሼል በታይታ እንዳይበላሽ፤ የተረጂዎች ስነልቦና እንዳይጎዳም መጠንቀቅ ያስፈልጋል።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
|| የሆነ ግዜ አስቸኳይ እርዳታ ይዘው የሄዱ የበጎ አድራጎት ሠራተኞች ፎቶ አንሺው ስለቀረባቸው እርዳታዉን አዘገዩ የሚል ዜና ሰምታችሁ ታውቁ ይሆን!! ካልተቀረጽን አንሰጥም፣ ካልታየን አንረዳም፣  ካልተሰማልን አንመፀዉትም አትበሉ። ዋናው አላህ ካያችሁ በቂ ነው።እርግጥ ነው እርዳታን ለተሻለ በጎ ዓላማም ሆነ ሌሎችን ለማነሳሳት ሲባል መቅረጽ ያስፈልግ ይሆናል።ግና መልካም ሼል በታይታ እንዳይበላሽ፤ የተረጂዎች…
አንዳዴ እኮ ይሄ ካሜራ ከምድር ገፀ እልም ያድርገዉ ያስብላል ሀቂቃ ደሞ ብዙ በየ ቦታ ተደብቀዉ በችግር የተጎዱ ወገኖች በካሜራ ሰበብ ተረድተዉ ሂወታቸዉ ተቀይሯል እህ! አላህ ልቦና ይስጣቸዉ ሁለ ነገራቸዉ በካሜራ ለሚሰሩ ሰዎች ኢኽላሱ ይስጣቸዉ ...!! ምን ይባላል ሌላ..
ሰባቱ አጥፊ ወንጀሎች
ኢብኑ/ሙነወር
“ሰባቱ አጥፊ ወንጀሎች”
~
ረመዷን 14/1445 በፉሪ ሰልሰቢል መስጂድ የቀረበ
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
በዚች ምድር ለሰዎች መስተካከል ሰበብ እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በእኔ እይታ!

አላህ ሆይ ቀጥ አድርገን/አስተካክለን ለሌሎች መስተካከልም ሰበቦች አድርገን ኣሚን !

 
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•• يا قوم أين آثار الصيام !
أين أنـــوار القيام !


‏‌‏⤜ ‏مواعظ ابن ع؏ب الحنبلي رحمه الله
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•• { فَاطِرَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ أَنتَ وَلِيِّي
فِي الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ ۖ تَوَفَّنِي مُسْلِمًا وَأَلْحِقْنِي بِالصَّالِحِينَ } يوسف (101) 


~~
አንድ ቀን እኛም እንድች ጭነዉብን ይመለሳሉ ዱኒያ ላይ እስከ አለን ድረስ መልካም ስራ ላይ እንጠናከር ጥሩ አሻራ ጥለን ለማለፍ እንጣር !! ከመጥፎ ነገሮች እንራቅ !!

=
t.me/https_Asselefya1
ኢማኔ
~

ሀ- ላሌ ላደርግሽ ሀቅሽን ልሞላ
ላ- ንቺ ብቻ ልኖር ላልመኝ ሌላ
ል- ቤን ከፈትኩልሽ ሰጠሁሽ ዙፋኑን
ፍ - ቃድሽ ፍቃዴ ቤቴም ቤትሽ ይሁን
ቅ - ር አትሰኝብኝ ኢማኔ ነሽ አንቺ
ር - ግብ ሰላሜ ነሽ የሂወቴ ፍቺ

  t.me/SileTidarEnmekaker       
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
  🛑👉አላህን ጠብቅ ይጠብቅሀል! ~ «عن عبدالله بن عباسٍ رضي الله عنهما قال: كنت خلف النبي صلى الله عليه وسلم يومًا، فقال: ((يا غلام، إني أعلمك كلماتٍ: احفظ الله يحفظك، احفظ الله تجده تجاهك، ؼذا سألتَ فاسأل الله، وؼذا استعنت فاستعن بالله، واعلم أن الأمة لو اجتمعت على…
☞«ሐዲሱ  ያለዉ የላቀ ደረጃ ፦ Âť ኢብኑ ረጀብ ረሂመሁሏህ እንድህ ይላሉ፦  ይሄ ሀድስ ትልልቅ አደራዎችንና አንገብጋቢ የሆኑ  ጠቅላይ የእምነት መርሆች  አካቶ የያዘ ነዉ።  እንድየዉም ከምሁራን አንዱ እንድህ ብሏል፦  ይህን  ሓዲስ  ሳስተዉል በጣም ከመደመሜ የተነሳ  ልበር ቀረብኩኝ። ይሄንን ሀዲስ  አለመገንዘብና በበቂ ሁኔታ አለመረዳት  ምንኛ የሚያሳዝን ነዉ!  [ጃሚዑል ዑሉም ወልሐኪም:200]

«ከሐዲሱ የሚወሰዱ ቁም ነገሮች፦»

⬣የነብዩ ﷺ ትህትና እና ለልጆች ያላቸዉ ቅርበት!
⬢ተተኪ ትዉልዶችን ሃይማኖታቸዉን፣ ዐቂዳቸዉን ማስተማርና ለፈጣሪያቸዉ እንጅ ለፍጡር የማያጎበድዱ ቆራጦች ይሆኑ ዘንድ መኮትኮት እንደሚገባ !
⬣የአላህን ህግጋት የሚጠብቅ ሰዉ የሱን ጥበቃ እንደሚያገኝ !

⬣ፍጡር በማይችለዉ ነገር ላይ ከአላህ ሌላ ካለ አካል እርዳታ መጠየቅና መለመን እንደማይገባ !

⬢በተጨባጭ መጠቀምም መጉዳትም የሚችለዉ አላህ ብቻ እንደሆነ !

⬣በቀደር ማመን ጀግንነትና የህሊና እረፍት እንደሚያጎናፀፍ !

⬢በጠላቱ ላይ ድል መቀናጀት  የሚሻ ሰዉ ትእግስትን ሊያደርግ እንደሚገባዉና ትእግስትን ከራቀ ድል እንደሚርቅ !

⬢ሰዉ በምቾት ጊዜ  የሚሰራዉ መልካም ሾል በጭንቅ ጊዜ ለመትረፍ ሁነኛ ሰበብ እንደሆነ !

⬢አንድ ሰዉ  የሆነ ነገር ቢደርስበት"ይህን ባደርግ ኖሮ" እንድያ ቢሆን ኖሮ..''እያለ የሸይጧንን በር ከመክፈት ይልቅ የአላህ ዉሳኔ እንደሆነ አዉቆ እጅ ሊሰጥ  እንደሚገባዉ!

⬣ከአደጋ ቢተርፍም እንዲሁ በማንም ብልሃትና ጉልበት ሳይሆን በአላህ ዉሳኔ እንደተረፈ ሊያምን  እንደሚገባዉ!

⬣በአንድ ሰዉ ላይ ጭንቀትና ችግር በበረታ ቁጥር በፍጡር ላይ የሚኖረዉ ተስፋ እየመነመነ ይበልጥ ወደ ጌታዉ ስለሚጠጋ እፎይታን እንደሚጎናፀፍ ከሐዲሱ እንማራለን።

=
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1