🛑👉ወንጀልን እስከ አልተዉክ ድረስ የእዉቀትን ጥፍጥና እና ብርሀን አታገኚም።
~
لَن تذوق حلاوة العِلم ولن تُحصّل نور العِلم وقوة الحفظ حتّى تترك الذنوب، وتبتعد عن كل طريق موصِل إليها، فالبعد عن الذنوب من أسباب التوفيق، والمعاصي من أسباب حِرمان العِلم.
=
t.me/https_Asselefya1
~
لَن تذوق حلاوة العِلم ولن تُحصّل نور العِلم وقوة الحفظ حتّى تترك الذنوب، وتبتعد عن كل طريق موصِل إليها، فالبعد عن الذنوب من أسباب التوفيق، والمعاصي من أسباب حِرمان العِلم.
قال مالك لتلميذه الشافعي أول ما لقيه:
" إني أرى الله قد ألقى على قلبك نورًا، فلا تطفئه بظلمة المعصية ".
=
t.me/https_Asselefya1
ጣፍጭ ቁርአን ግብዣ !~
﴿۞شَهۡرُ رَمَضَانَ ٱلَّذِیۤ أُنزِلَ فِیهِ ٱلۡقُرۡءَانُ هُدࣰى لِّلنَّاسِ وَبَیِّنَـٰتࣲ مِّنَ ٱلۡهُدَىٰ وَٱلۡفُرۡقَانِۚ فَمَن شَهِدَ مِنكُمُ ٱلشَّهۡرَ فَلۡیَصُمۡهُۖ وَمَن كَانَ مَرِیضًا أَوۡ عَلَىٰ سَفَرࣲ فَعِدَّةࣱ مِّنۡ أَیَّامٍ أُخَرَۗ یُرِیدُ ٱللَّهُ بِكُمُ ٱلۡیُسۡرَ وَلَا یُرِیدُ بِكُمُ ٱلۡعُسۡرَ وَلِتُكۡمِلُوا۟ ٱلۡعِدَّةَ وَلِتُكَبِّرُوا۟ ٱللَّهَ عَلَىٰ مَا هَدَىٰكُمۡ وَلَعَلَّكُمۡ تَشۡكُرُونَ ﴾
=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Voice message
ማራኪ ቁርአን ግብዣ~
۞ وَجَاۤءَتۡ سَیَّارَةࣱ فَأَرۡسَلُوا۟ وَارِدَهُمۡ فَأَدۡلَىٰ دَلۡوَهُۥۖ قَالَ یَـٰبُشۡرَىٰ هَـٰذَا غُلَـٰمࣱۚ وَأَسَرُّوهُ بِضَـٰعَةࣰۚ وَٱللَّهُ عَلِیمُۢ بِمَا یَعۡمَلُونَ .﴾...
=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🛑👉የትም ብትሆን አላህን ፍራ !! ~ عن أبي ذَرٍّ جُنْدُبِ بْنِ جُنَادةَ، وأبي عبْدِالرَّحْمنِ مُعاذِ بْنِ جبلٍ رضيَ اللَّه عنهما، عنْ رسولِ اللَّهِ ﷺ، قَالَ: اتَّقِ اللَّهَ حَيْثُمَا كُنْتَ وأَتْبِعِ السَّيِّئَةَ الْحسنةَ تَمْحُهَا، وخَالقِ النَّاسَ بخُلُقٍ حَسَنٍ رواهُ…
🛑👉አላህን ጠብቅ ይጠብቅሀል!
~
«عن عبدالله بن عباسٍ رضي الله عنهما قال: كنت خلف النبي صلى الله عليه وسلم يومًا، فقال: ((يا غلام، إني أعلمك كلماتٍ: احفظ الله يحفظك، احفظ الله تجده تجاهك، إذا سألتَ فاسأل الله، وإذا استعنت فاستعن بالله، واعلم أن الأمة لو اجتمعت على أن ينفعـوك بشيءٍ لم ينفعوك إلا بشيءٍ قد كتبه الله لك، وإن اجتمعوا على أن يضروك بشيءٍ لم يضروك إلا بشيءٍ قد كتبه الله عليك، رُفعت الأقلام، وجفَّت الصحف))؛ رواه الترمذي وقال: حديث حسن صحيحٌ.»
وفي رواية غير الترمذي [رواية الإمام أحمد]: ((احفظ الله تجده أمامك، تعرَّفْ إلى الله في الرخاء يعرفك فـي الشدة، واعلم أن ما أخطأك لم يكن ليصيبك، وما أصابك لم يكن ليخطئك، واعلم أن النصر مع الصبر، وأن الفرج مع الكرب، وأن مع العسر يُسرًا)).
⇘ከዐብዱላህ ኢብኑ ዐባስ ረዲየለሁ ዐንሁማ ተይዞ እንድህ ብለዋል፦ አንድ ቀን ከአላህ መልእክተኛﷺ ኋላ ነበርኩኝ። እንድህ አሉኝ ፦ ልጄ ሆይ! እኔ ጥቂት ነገሮችን አስተምርሀለሁ። አላህን ጠብቅ ይጠብቅሀል። አላህን ጠብቅ ፊት ለፊትህ ታገኘዋለህ። ስትጠይቅ አላህን ጠይቅ።ስትታገዝ በአላህ ታገዝ። እወቅ! ህዝብ ሁሉ በሆነ ነገር ሊጠቅሙህ ቢሰባሰቡ አላህ ላንተ ከፃፈልህ ነገሮ እንጅ አይጠቅሙህም። በሆነ ነገር ሊጎዱህ ቢሰባሰቡም አላህ ባንተ ላይ በፃፈብህ ነገር እንጅ አይጎዱህም።
ብእሮቹ ተነስተዋል። መዝገቦቹም ደርቀዋል። ቲርሚዚ ዘግበዉታል። ሐዲሱንም"ሐሰኑል ሶሒሕ ብለዉታል።⇘ከቲርሚዚ ዉጭ ባለ ሌላ ዘገባ ደግሞ እንድህ ብለዋል፦
አላህን ጠብቅ። ፊት ለፊትህ ታገኘዋለህ። ከአላህ ጋር በድሎት ጊዜ ተዋወቅ። በችግር ጊዜ ያዉቅሃልና። እወቅ! የሳተህ ነገር የሚያገኚህ አልነበረም። ያገኘህ ደግሞ የሚያልፍህ አልነበረም። እወቅ !ድል ከትእግስት ጋር ነዉ። እፎይታ (ግልግል ) ከጭንቅ ጋር ነዉ። ከችግር ጋር ምቾት አለ።🛑👉ትንሽ ማብራሪያ፦
〰➖〰➖〰➖〰➖
⇒አላህን ጠብቅ"ማለት ትእዛዙን በመፈፀምና ክልከላዉን በመራቅ ህግጋቱን ጠብቅ ማለት ነዉ።
⇒ይጠብቅሀል"ማለት በዱንያህም በዲንህም የጥረትህን ይሸልምሀል ማለት ነዉ።
⇒ፊት ለፊትህ ታገኘዋለህ"
ማለት ለጭንቅህ ለችግርህ ይደርስልሀል፣እርዳታዉ ላንተ ቅርብ ነዉ ማለት ነዉ።⇒ከአላህ ጋር በድሎት ጊዜ ተዋወቅ። በችግርህ ጊዜ ያዉቅሃልና"
ማለት በምቾት ጊዜ ዒባዳን ለአላህ አጥራ፣ትእዛዙን ጠብቅ። በችግርህ ጊዜ አላህ ክፉን ይመክትልሀል ወይም ያስወግድልሃል ማለት ነዉ።
⇒እፎይታ(ግልግል)ከጭንቅ ጋር ነዉ።
ከችግር ጋር ድሎት አለ የሚለዉ ችግር ሲደራረብ፣መከራ ሲበረታ ሰዉ ከፍጡር ያለዉ ተስፋ እየተሟጠጠ ልቡ በአላህ ላይ በጥብቅ በመንጠልጠል እዉነተኛ መመካት ይመካል። በአላህ ላይ የተመካ ደግሞ እሱ በቂዉ ነዉ።⇘ብእሮቹ ተነስተዋል። መዝገቦቹም ደርቀዋል" ማለት" የሚሆነዉ ሁሉ ተወስኖ ተፀፎ ተጠናቋል፣ጥንት የተፃፈዉ ዉሳኔ አልታበሰም አልተቀየረም ማለት ነዉ።
📔ኢንሻ አላህ ይቀጥላል⋅⋅⋅⋅⋅⋅✍
=
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
ስለ ረመዷን ብዙ ትምህርቶች ተለቀዉ መከታተል ያቃተዉ ትዉልድ በየ ደቂቃ ፈታዋ ጥየቃ መሮጥ ሆነ !
=
እስኪ በየ ጊዜዉ መሻይኾቻችን አዛ አናድርጋቸዉ የተፃፉ ነገሮች እናንብ የሚለቀቁ ደርሶች እናድምጥ ! =
ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
↪️ ረመዷንን አስመልክቶ አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ምን አለ !? 🛑👉ተከተሉኝ ↓↓↓↓ ~~ ↱ረመዷን መድረስ ትልቅ ፀጋ ነዉ↴ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9948 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9948 ↱ረመዷን እና ነሺዳ↴ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9926 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9926 ↱አደገኛ የረመዷን ሌቦች↴ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9955…
↳የቀጠለ
↳ ተከተሉኝ
↓↓
ረመዷን ግማሺ ላይ የሚሰራ ቢድዓ↓
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10287
10ቱ የረመዷን ቀኖች ትሩፋት ↓
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10417
ለይለቱል ቀድር ለምን ተደበቀ !?↓
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10440
በረመዷን በቀሩት ቀኖች መጠንከር↓
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10457
ትክክለኛ የለይለቱል ቀድር ምልክት
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10504
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
=
↳ ተከተሉኝ
↓↓
ረመዷን ግማሺ ላይ የሚሰራ ቢድዓ↓
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10287
10ቱ የረመዷን ቀኖች ትሩፋት ↓
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10417
ለይለቱል ቀድር ለምን ተደበቀ !?↓
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10440
በረመዷን በቀሩት ቀኖች መጠንከር↓
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10457
ትክክለኛ የለይለቱል ቀድር ምልክት
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10504
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
الشيخ علي الحذيفي – ቁርአን ጁዝ ⑮
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቁርአን ጁዝ ⑯
الشيخ علي الحذيغي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼
«الليلة (⑯) رمضان ١٤٤٥»
☞ጁዝ ⑯
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
«۞ከሱረቱል ከህፍ አንቀፀ 75 እስከ ሱረቱል ጠሀ አንቀፀ 135 »
=
t.me/https_Asselefya1/18766
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼
«الليلة (⑯) رمضان ١٤٤٥»
☞ጁዝ ⑯
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
«۞ከሱረቱል ከህፍ አንቀፀ 75 እስከ ሱረቱል ጠሀ አንቀፀ 135 »
=
t.me/https_Asselefya1/18766
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም – 06-ረመዷናዊ ምክር رمضان ١٠-١٤٤٥
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
07-ረመዷናዊ ምክር رمضان ١٥-١٤٤٥
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
ረመዷናዊ ምክር - 07
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሀፊዘሁላህ
📖 ስለ ሶደቃ መስጠት ተዳሷል !!
🗓ዛሬ ሰኞ ረመዷን 15-1445 (መጋቢት 16-2016) ከዓሱር ሰላት በኃላ ፉሪ አቡበክር አስ'ሲዲቅ መስጂድ የተሰጠ ምክር ነው ።
=
t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሀፊዘሁላህ
📖 ስለ ሶደቃ መስጠት ተዳሷል !!
🗓ዛሬ ሰኞ ረመዷን 15-1445 (መጋቢት 16-2016) ከዓሱር ሰላት በኃላ ፉሪ አቡበክር አስ'ሲዲቅ መስጂድ የተሰጠ ምክር ነው ።
=
t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የራያ ባህል አልባሳት ነዉ አሉኝ።
ራያዎች የት ናችሁ ላኩልኝ እ አምሮኝ ነዉ ህእ!
=
ራያዎች የት ናችሁ ላኩልኝ እ አምሮኝ ነዉ ህእ!
ግን በጣም ያምራል ደግሞ እወዳችሁ አለሁ እሺ! አንድ ቀን ብቅ ሳልል አልቀርም ራያ ጠብቁኝ ኢንሻ አላህ!=
.🍃
قَالَ قَدْ أُجِيبَت دَّعْوَتُكُمَا فَاسْتَقِيمَا وَلَا تَتَّبِعَانِّ سَبِيلَ الَّذِينَ لَا يَعْلَمُونَ.
#تدبر_آية
=
قَالَ قَدْ أُجِيبَت دَّعْوَتُكُمَا فَاسْتَقِيمَا وَلَا تَتَّبِعَانِّ سَبِيلَ الَّذِينَ لَا يَعْلَمُونَ.
#تدبر_آية
=
አቡበከር የቢላልን ያህል ድብደባ አላስተናገደም። ድህነትም እንደአቡዘር አልፈተነችውም። ሰይፎች የኻሊድን ያህል ታዘውት በካሃዲያን አንገት ላይ አላሳረፈም። ግን ከሁሉም የሚበልጥ ሰሓባ ነበር። ለነብዩ ልቡን ሰጥቷል። እንዳሻዎት ያድርጉኝ ብሏል። የልብ ሰው!!
🌐 t.me/abdu_rheman_aman
🌐 t.me/abdu_rheman_aman
💢
👉እንደዉ ለመሆኑ ጠያቂ ፈቃጂ አለን...?
ስደት ላይ የነበሩ የሱና እህት ወንድሞች ምን ላይ ናቼዉ ?
የትስ ናቼዉ ምን አግኝቷቼዉ ይሆን ?
እዚህ ሁነዉ በድናቼዉ ጠንካራ ነበሩ ከስደት ቆይታ ቡሗላ ሀገር ሲመለሱስ በዛዉ አቋማቼዉ ይሆኑ ? ወይስ ሰንፈዉ ካቋማቼዉ ተንሼራተዉ ይሆን ?
በእርግጥ እህቶች ስደት ላይ እንዳሉ ፈቃጃቼዉ ብዙ የነበሩ ነገር ግን ሀገር ከተመለሱ በሗላ በየት ሄዱ ምላይስ ናቼዉ ብሎ የሚጠይቅ አንድም አካል የለም :: "ከፊሎቹ " አብደዉ ጎዳና የወጡ አሉ "ከፊሎቹ " ከጭንቀታቼዉ ብዛት የሚፈቅዳቼዉ ሲያጡ ራሳቼዉን ያጠፋሉ እነሱን ዘወር ብሎ የሚያይ የለም እንዳዉም ጎዳና ላይ ሲወጡ ሲረዷቼዉና ሲያነሷቼዉ የምናየዉ በአብዛሀኛዉ የሱና ተከታይ ነኝ የሚሉት ሳይሆኑ ክህደት ላይ ያሉ አካሎች ናቼዉ :: የሱና እህቶቻችሁን ሀገርም ከገቡ ቡሗላ ፍቀዷቼዉ ስደት ላይ ሁነዉ ብቻ በየት ገባሽ ወደየት ዋልሽ እያሉ በየቀኑ ቼክ ማድርግ አይደለም ::
✍ተጨባጩ ይሄነዉ እንግድህ እየመረራችሁ ዋጡት ::
~
https://t.me/asselfya
እስኪ ትንሽ እንነጋገር ዘመዶቼ...!
👉እንደዉ ለመሆኑ ጠያቂ ፈቃጂ አለን...?
ስደት ላይ የነበሩ የሱና እህት ወንድሞች ምን ላይ ናቼዉ ?
የትስ ናቼዉ ምን አግኝቷቼዉ ይሆን ?
እዚህ ሁነዉ በድናቼዉ ጠንካራ ነበሩ ከስደት ቆይታ ቡሗላ ሀገር ሲመለሱስ በዛዉ አቋማቼዉ ይሆኑ ? ወይስ ሰንፈዉ ካቋማቼዉ ተንሼራተዉ ይሆን ?
በእርግጥ እህቶች ስደት ላይ እንዳሉ ፈቃጃቼዉ ብዙ የነበሩ ነገር ግን ሀገር ከተመለሱ በሗላ በየት ሄዱ ምላይስ ናቼዉ ብሎ የሚጠይቅ አንድም አካል የለም :: "ከፊሎቹ " አብደዉ ጎዳና የወጡ አሉ "ከፊሎቹ " ከጭንቀታቼዉ ብዛት የሚፈቅዳቼዉ ሲያጡ ራሳቼዉን ያጠፋሉ እነሱን ዘወር ብሎ የሚያይ የለም እንዳዉም ጎዳና ላይ ሲወጡ ሲረዷቼዉና ሲያነሷቼዉ የምናየዉ በአብዛሀኛዉ የሱና ተከታይ ነኝ የሚሉት ሳይሆኑ ክህደት ላይ ያሉ አካሎች ናቼዉ :: የሱና እህቶቻችሁን ሀገርም ከገቡ ቡሗላ ፍቀዷቼዉ ስደት ላይ ሁነዉ ብቻ በየት ገባሽ ወደየት ዋልሽ እያሉ በየቀኑ ቼክ ማድርግ አይደለም ::
✍ተጨባጩ ይሄነዉ እንግድህ እየመረራችሁ ዋጡት ::
~
https://t.me/asselfya
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ – 07 ፈዳኢሉል ቁርአን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
08 ፈዳኢሉል ቁርአን
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
❝አዲስ ኪታብ ቂርአት❞
⏡⏡⏡⏡⏡
📔ኪታብ፦ «ፈዳኢሉል ቁርአን »
☞ ክፍል 08
⭞የኪታብ 𝐏𝐷𝑭 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12650
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
⏡⏡⏡⏡⏡
📔ኪታብ፦ «ፈዳኢሉል ቁርአን »
☞ ክፍል 08
⭞የኪታብ 𝐏𝐷𝑭 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/12650
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1