💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
#ይብቃን_እንመለስ


ጣፋጭ ግጥም በትንሽ ቃላቶች ብዙ መልዕክት የያዘች

አይን ወሰን አልፎ ሓራም ማማተሩ
ልብ ቀብርን እረስቶ በዱኒያ መስከሩ!!
ስብዕናችን ጎድፎ ባመፅ መነከሩ
በቁራዓን በሓድስ አለመመከሩ!!
ከ ንግዲህስ ይብቃ ልብ መጨቅየቱ
ቆርጠን እንመለስ ሳይደርስብን ሞቱ!!

በኡስታዝ ሙሀመድ ሲራጂ [[ሀፊዘሁሏህ]]

ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ።
https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
የጀግኖች ማስታወሻ ኡዱህያ
<unknown>
የጀግኖች ማስታወሻ ኡዱህያ

➲ጀግና አባት፣እናት እና ልጅ

🔪ለአሏህ ውዴት ብሎ ውድ ልጁን ሊያርድ ወሰነ❗️

👌 የእውነተኛ ታዛዥነት ማሳያ

🌴 የኡዱህያ እርድ መነሻ ታሪክ

🎙በኡስታዝ ሸምሱ አቡ ሀመዊያ (ሀፊዘሁላህ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ


↪️ ክፍል 3⃣7⃣ ↩️


↪️ ሴት ልጅ ቀብር መዘየሯ
↪️ ሴቶች ጀናዛ መከተላቸው
↪️ የኡለማዎች አስተያየት
↪️ የክልከላው ምክንያቶች

🔹ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
02 ኢና ኩና ሺ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ዛሬ ማክሰኞ የቀጥታ ስርጭት የኪታብ ደርስ

📚📚 ኪታብ = ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ

አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን

⌚️⌚️ በሳምንት ③ ጊዜ (ሰኞ፣ማክሰኞ፣እና ረቡዕ)ምሽት 3:00 ቡሓላ

🎤🎤 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
@m2vbot
Convert To Voice
ቁርአንየአላህ ስጦታ


ጣፋጭ የቁርአን ግብዣ
🔺🔺
አልሀምዱሊላህ በጧትም በማታ
ቁርአን ለሰጠኸን ለአለማት ጌታ
ልብን የሚያርስ ጭንቅን የሚረታ
መቸም ማይጠገብ የአላህ ስጦታ
🔺🔺
ከቁርአን ጋር እንኑር‼️
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
♻️👇ተከታታይ የኹዝ አቂደተከ ደርስ

🩸ከወንጀሎች ሁሉ ትልቁ ማነው?
🩸በዚህ ኡማ ላይ ሽርክ እንደሚከሰት
🩸የሽርክ አስከፊነት በሰፊው የተወሳበት

《《ክፍል 0⃣8⃣》》

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ወሳኝ ጥንቃቄ


♻️አንዱ ላይ መሆንህ አይቀርም
◾️ሀቅን የተወ ሰው ባጢል ይቀበላል
◾️ከእውቀት የራቀ በጅህልና ይኖራል
◾️ከተውሂድ ያፈነገጠ በሽርክ ይጨማለቃል
◾️ከሱና የሸሸ ቢድአ ላይ ይወድቃል
◾️የዱንያ ህይወትን የመረጠ አሄራን ያጣል
◾️ከጀነት የሸሸ ጀሀነም በደስታ ይቀበለዋል
◾️መልካም ስራ አሻፈረኝ ያለ ወንጀል ይቀለዋል
◾️በሀቅ ላይ ያልፀና በውሸት እንዲፀና ይደረጋል
◾️የጀነት መንገድ የተወ በጀሀነም መንገድ ይጓዛል
◾️ለሀቅ ሰዎች ጀርባ የሰጠ በባጢል ሰዎች ይጎተታል
◾️አላህን ከመታዘዝ የዞረ ሸይጧንን ለመታዘዝ ይገደዳል
◾️ቁርአንና ሀዲስ አልከተልም ያለ ስሜቱ እንዲከተል ይደረጋል
◾️የሰለፎች (የሶሀቦች) መንገድ ያልያዘ የጥመት ቡድኖች ይቀራመቱታል

ይህ እንዳይሆን ከፈለግን እራስን መመርመርና በእያንዳንዱ እንቅስቃሴያችን ላይ ከሀቅ ላለመውጣት እሾህ ላይ እንደሚራመድ ሰው ጥንቃቄ ማድረግን ይሻል።
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
አስርቱ ውድ ቀናቶች


🇸🇦የአስሩ ቀናቶች ብልጫ
🇸🇦ታላላቅ የኢባዳ ስብስቦች
🇸🇦በነዚህ ቀናት የሚሰሩ ስራዎች
🇸🇦የኡለማዎች አጭር ምክር


◾️ሼር በማድረግ ሰዎችን እናንቃ

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ


↪️ ክፍል 3⃣8⃣ ↩️


↪️ ሙሾ ማውረድ በተመለከተ
↪️ ለሞተ ሰው እየገጠሙ ማልቀስ
↪️ ሙሾ የሚያወርዱ ሴቶች ቅጣት
↪️ የሶብር ውጤትና አስፈላጊነት


🔹ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
03 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ዛሬ ረቡዕ የቀጥታ ስርጭት የኪታብ ደርስ

📚📚 ኪታብ = ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ

አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን

⌚️⌚️ በሳምንት ③ ጊዜ (ሰኞ፣ማክሰኞ፣እና ረቡዕ)ምሽት 3:00 ቡሓላ

🎤🎤 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Kitabu Tewhid #15
<unknown>
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ


↪️ ክፍል 1⃣5⃣↩️


🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
አስርቱ ውድ ቀናቶች


🇸🇦የተክቢራ አይነቶች
🇸🇦የኢድ ተክቢራ አፈፃፀም
🇸🇦ተወዳጁ የተክቢራ አይነት
🇸🇦ተክቢራ የሚጀመርበት ጊዜ
🇸🇦ተክቢራ የሚያበቃበት ወቅት
🇸🇦በተክቢራ ጊዜ የሚፈፀም ቢድአ

◾️ሼር በማድረግ ሰዎችን እናንቃ

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💢ከጁመዓ ቀን ሱናዎች

↩️ ‏سنن يوم الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي


🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት

📌((قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين))

🔺የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃንን ያበራለታል))
📚 صحيح الجامع - رقم : (6470)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
سورۃ الكهف
<unknown>
ሱረቱል ከህፍ ቂረአት ሙሉውን

🎙አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
🕌 የጁምዓ ኹጥባ በመስጂድ ኡስማን ኢብኑ አፋን
[ዙል ቂእዳህ 29]
📌 "ስለ አስሩ የዙል ሂጃ ቀናቶች "
♦️[عن عشر ذي الحجة ]

↪️በዉስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች

📌አስሩ የዙል ሂጃ ቀናቶች ከመጨረሻዎቹ የረመዳን 10 ቀናቶች እንደሚበልጡ
📌የሰለፎች ትግል በነዚህ አስርቱ ቀናቶች እንዴት እንደነበር
📌በነዚህ አስሩ ቀናቶች የሚወደዱ ተገባሮች ምን ምን እንደሆኑ
🎙አቡ አዩብ

ወደ ቻናሉ ጆይን ለማለት
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ዙልሒጃህ 1 የሚለው የፊታችን እሁድ ነው።
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Photo
♨️ሙስሊሟ እህቴ ሆይ ሂጃብሺን አደራ❗️


↪️
#ክፍል_ስምንት↩️


#ስምንተኛ፡ - አንዲት ሴት ለሆነ ጉዳይ ስትወጣ አጅነብይ የሆኑ ወንዶችን ዘወር ዘወር እያለች መመልከት የለባትም፡፡
ለዚህ ማስረጃው የሚከተለው የአላህ ቃል ነው፡-

⫸【وَلَا يَضْرِبْنَ بِأَرْجُلِهِنَّ لِيُعْلَمَ مَا يُخْفِينَ مِن زِينَتِهِنِّ】

↪️“ከጌጣቸውም የሚሸፍኑት ይታወቅ ዘንድ በእግሮቻቸው አይምቱ፡፡” አን ኑር 31
#ዘጠነኛ፡ - የአላህን ትዕዛዝ ማክበር አለባት፡፡

🔷አላህ በተከበረው ቁርኣን የሚከተለውን ተናግሯ

⫸【وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ وَلَا تَبَرَّجْنَ تَبَرُّجَ الجَاهِلِيَّةِ الأُولَی وَأَقِمْنَ الصَّلَاةَ وَاتِينَ الزَّكاةَ وَأَطِعنَ اللَّه وَرَسُولَهُ إِنَّمَا يُرِيدُ اللَّه لِيُذْهِبَ عَنكُمُ الرِّجْسَ أَهْلَ البَيْتِ وَيُطَهِّرَكُمْ تَطْهِرًا】

↪️“በቤቶቻችሁም ውስጥ እርጉ፡፡ እንደ ፊተኛይቱ መሃይምነት ጊዜ መገለጥም
በማጌጥ አትገለጡ፡፡ ሶላትንም በደንቡ ስገዱ፡፡ ዘካንም ስጡ፡፡ አላህንና መልክተኛውንም ታዘዙ፡፡

↪️የነቢዩ ቤተሰቦች ሆይ! አላህ የሚሻው ከእናንተ ላይ እርክስነትን ሊያስወግድና ማጥራትም ሊያጠራችሁ ብቻ ነው፡፡” አል አህዛብ፡


#የተከበርሽ_እህቴ_ሆይ! ይህ አጠቃላይ ሴቶችን በተለየ ሁኔታ የሚመለከት ሰላም የሚሰጥ ልቅናዋን ጠባቂ ተደርጎ የሚቆጠር ቁርኣንን እና ሐዲስን መሰረት ያደረገ ህግና ደንብ ነው፡፡ በዚህ ምክንያት ሙስሊም ሴት ክብሯ የሚጠበቅበት ፤ ከአደጋ
እራሷን የምትከላከልበት ፤ እድለኛ የምትሆንበትን ታላላቅ አቅጣጫዎችን በመስጠት አላህ ታላቅ ጸጋ የዋለ መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል፡፡


#የተከበርሽ_እህቴ_ሆይ! ፡ ሙስሊም ሴቶችን በከፍተኛ ሁኔታ ኢስላም አልቋል

↪️ ለተከበረ ህይዎቷ መስተካከል ዋስትና ወስዷል ፤ መለያዋን ሂጃብ አድርጓል ፤ ሴት ልጅ የአላህን ዲን አጥብቃ እስከያዘች ፤ የጌታዋን ትእዛዝ እስከጠበቀች ፤ መልእክተኛዋን صلى الله عليه وسلم እስከታዘዘች ፤ ለሸሪዓው የተናነሰች እስከሆነች ድረስ ተከብራ ትኖራለች፡፡በዱንያም ይሁን በአኼራ ታላቅ የሆነ ምንዳ ታገኛለች ፡፡

🔺ጥሩ ፀሀፊ ባትሆን ጥሩ አንባቢ ሁን! ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋልና!!


#ኢንሻአላህ
#ክፍል ዘጠኝ ይቀጥላል••••••






🔷ሙሉውን ማንበብ ከፈለጋችሁ ወደ ቻናላችን
#join በማለት ይቀላቀሉ
https://t.me/https_Asselefya1