💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
"" فوائد ودروس مشايخ ودعاة السلفيين في الحبشة ""
🌱 تـــــزوجـــــوا🌱 🌻 قال رسول الله صلى الله عليه وسلم🌻 تَزَوَّجُوا الْوَدُودَ الْوَلُودَ ، فَإِنِّي مُكَاثِرٌ بِكُمُ الْأُمَمَ " . . 📚 رواه أبي داود(1757) ـــــــــــــــ
🎈ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመዓ በይነኩማ ፊል ኸይር 🎈

ሚድያ ላይ ከማያቸዉ ጎበዝ ጥንቁህ ወንድሞች ዉስጥ አንዱ አቡ ማሒር አል አሰሪ ነዉ እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ ትዳርህ ያማረ የሰመረ ያድርግልህ !

መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ


=
‏عاجل:

‏رؤية هلال رمضان في سدير..
‏وغدا الإثنين أول أيام رمضان بالسعودية.
أخبار السعودية
‏عاجل: ‏رؤية هلال رمضان في سدير.. ‏وغدا الإثنين أول أيام رمضان بالسعودية.
በሳውዲ አረቢያ ነገ ሰኞ የረመዳን የመጀመሪያ ቀን ነው።

ለአለማቱ ጌታ ምስጋና ይገባዉ ለዚች ቀን ላደረሰን አልሀምዱሊላህ

ዉድ የቻናላችን ቤተሰቦች መልካም የዒባዳህ ወር ይሁንላችሁ ረመዷን ሙባረክ!

=
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)
ነገ የረመዳን ወር የመጀመሪያው ቀን ነው

አላህን እሱን በመፍራትና በጥንካሬ እንድንፆመው ይርዳን !

https://t.me/Muhammedsirage
🔶   أهنئكم بحلول شهر رمضان المبارك.
أسأل الله أن يعيننا على الصيام والقيام.

وأن يتقبل منا ومنكم صالح الأعمال.

         •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
        🖋️ محبكم : أبو مسلم عمر العروسي
           •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
           
https://t.me/AbumuslimArabicDuroos
أتاكم شهر رمضان🌷
የረመዷን ወር መጣላቹህ

مبارك عليكم شهر رمضان المبارك

t.me/abu_reyyis_arreyyis/9296
ቁርአን ጁዝ ⓵
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼

«الليلة (⓵)  رمضان ١٤٤٥»

ጁዝ ⓵

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

=
t.me/https_Asselefya1/18421
◾️ስሁር መብላት ኢባዳ መሆኑን ታውቃለህ?


🛑👉ሸህ አብዱረህማን አስሰአድይ አላህ ይርሀማቸውና እንዲህ አሉ

ከስሁር በረካዎች ውስጥ አንዱ አንድ ሰው ስሁር በመብላቱ አላህን በመታዘዝና በማምለክ ላይ እንዲጠነክር አስቦ የበላ ከሆነ ይህ ኢባዳ ነው።
📗شرح عمدة الأحكام( 599/2)

➡️ ብዙ ሰዎች ከስሁር ይዘናጋሉ። ይህንን የውዱ ነብያችን ሱና ህያው በማድረግ የትልቅ አጅር ባለቤት ለመሆን መጣር አለብን።

➡️ አንዳንድ ሰው ኢፍጣር ላይ ወይም ከተራዊህ በኋላ ምግብ ከበላ በስሁር ሰአት ዳግም መብላት ላይፈልግ ይችላል። ነገር ግን አንድ ተምር በመብላት ወይም ውሀ በመጠጣት ሱናውን ማግኘት ይችላል።

t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
አጭር ምክር


አላህን እንፍራ ! አኺራን እናስታውስ !

🎙በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጂ

=
t.me/Muhammedsirage
🛑👉ፆማችንን እንጠብቅ
~

«ነብዩﷺእንድህ አሉ፦

عن أبي هريرة رضي الله عنه أن النبيَّ صلى الله عليه وسلم قال: (مَن لم يَدَعْ قول الزُّور والعملَ به والجهلَ، فليس للهِ حاجةٌ أن يَدَعَ طعامه وشرابه)  رواه البخاري

 

«መጥፎ ንግግርን ያልተወ ሰዉ በሱም መስራት ያልተወ ሰዉ ፣እንደዚሁ ከሙስሊም እና ከአዋቂዎች የሚጠበቅን ነገር ማድረግ ያልተወ ሰዉ ፣ ምግብ እና መጠጥን መተዉ ብቻ ለአላህ ምኑም አይደለም።(ቡኻሪ፡1903)

 
🛑👉ፆም ማለት በሐቂቃዉ ከሐራም መፆም ነዉ። ከፆም ሁሉ ቀላሉ ምግብ እና መጠጥን መተዉ ነዉ ይባላል። እንደዚሁ ስንት እና ስንት ፆመኞች አሉ ከፆማቸዉ ረሀብ እና ጥማት እንጅ ያላተረፉ ተብሏል። እዉነተኛ ጿሚዎች የሚያፈጥሩት የቂያማ ቀን ነዉ። ምክንያቱም እድሜ ልካቸዉን ከሐራም ነገር ስለፆሙ ማለት ነዉ።

🛑👉ሰለፎችም ፆማችንን እንጠብቃለን እያሉ መስጅድ ዉስጥ ይቀመጡ ነበር። ቁርአንን በመቅራትሞ ያሳልፉ ነበር። ጃቢር ኢብኑ ዐብዲላህ ረዲያላሁ ዐንሁ እንድህ ይላል፦ በፆምክ ጊዜ ጆሮህም፣አይንህም ይፁም፣ምላስህም ከዉሸት ከመናገር ይፁም፣ ጎረቤትን ማስቸገር ተዉ፣ ባንተም ላይ መረጋጋት ሰኪና ይኑር፣ የፆምህ ቀን እና ያፈጠርክበት ቀንም አንድ አይሁን። (ኢብኑ ሸይባህ ሙሰነፍ፤ 2/422 ላይ እንድሁም በይሀቂ ሹዐቡል ኢማን ፤ 3/316 ላይ ዘግበዉታል።

🛑👉በጥቅሉ ፆመኛ ሰዉ ምላሱ፣ እጁ፣እግሩ፣ መላ አካላቱ ሊፆም ይገባዋል። ያለሱ መኖር የማይቻለዉን  ነገር ምግብ እና መጠጥን ተከልከልን እያለ እንደት ሞላሳችን እና ሌሎች አካሎቻችን ከመጥፎ ነገር መቆጠብ ያቅተናል! ሁሉም ሰዉ ራሱን ይጠይቅ!!

=
https://t.me/https_Asselefya1
01 - ረመዷናዊ ግሳፄዎች
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
ረመዷናዊ ግሳፄዎች


ክፍል 01

🎙ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

=
t.me/SheikhMuhammedZain
🛑👉በዚህ በተከበረ ወር፦

①) ቁርአን መቅራት
②) እስቲግፋር
③) ሰደቃ
④) ዚክርና
⑤) ዱአ አብዛ።


«ሰለፎች በረመዷን ውስጥ በተለያዩ ዱአ ተቀባይነት ባለባቸው ቦታዎች ላይ አላህን የሚለምኑበት የተመረጡ የዱአ አይነቶች ከረመዷን በፊት ያዘጋጁ ነበር።»

𝐓𝐞~t.me/https_Asselefya1
«በምናፈጥር ጊዜ የሚባል ዱአ

ﺫﻫﺐ ﺍﻟﻈﻤﺄ ﻭ ﺍﺑﺘﻠﺖِ ﺍﻟﻌﺮﻭﻕ ﻭﺛﺒﺖ ﺍﻷﺟﺮ ﺇﻥ ﺷﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ

ጥም ተወገደ፣ ጉሮሮዎችም (የደም ስሮች) ረጠቡ፣ በአሏህ ፍቃድ አጅሩም ፀደቀ።"

📚 ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺠﺎمع) [(4678)

=