💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ደካማ ጎንሽን በማስተካከል በራስሽ ላይ አዎንታዊ ለዉጥ ለማምጣት ትጊ !! አላህ ፊት የምትጠየቂዉ ስለ ራስሽ እንጅ  ስለ ሌላዉ አይደለም።

=
t.me/https_Asselefya1
አንዳዶች በትርፍ ጊዜቸዉ ያገኙሀል !
አንዳዶች ደግሞ አንተን ለማግኘት
ትርፍ ጊዜ ያመቻቻሉ።


=
t.me/https_Asselefya1
ሊደርሱብሽ ካልቻሉ ሊጠልፉሽ ይሞክራሉ።

ነቃ ብለሺ ጉዞሺ ቀጥይ ማለቴ ነዉ !

~
Audio
صلاة الفجر للشيخ خالد المهنا 29 شعبان 1445هـ

۞ خواتيم سورة يونس 96 - 109

=
❝ያች ስደተኛ❞
           ❝ ያችን ሴት!!❞

~
ለመልካም ስራዋ መመስገን ሲገባት፡
ባልሰራችው ስራ ሁሉም የሚሰድባት፡
ሁሉም ሲቸግረው እየተማፀነ፡

በድብቅ በይፋ ከሷ እየለመነ፡
እሷም በአዛኝ ልቧ እጇን ስትዘረጋ፡
ማንንም ስትረዳ ከቆላ እስከ ደጋ፡
ብዙውን ከችግር ባወጣችው ማግስት፡
እሷን ይሳደባል ተቀይሮ እንደ እስስት፡


❝ አይ ሰው...❞


ጥርዝ ነች እያለ ሁሉም ሲዘባበት፡
ለመልካሟ መጥፎ በሷ ላይ ሲታበት፡
ለምን በሚል ሀሳብ እየወረድኩ ወጣሁ፡
ከደግነት ውጭ ከሷ ጥፋት አጣሁ፡
ድንገት የወጣችው ድህነት ያራቃት፡
እናት አባቶቿ ሀገር የናፈቃት፡

የስደቷን ጀግና አሏህ ይጠብቃት፡፡
ችግሯን ቻል አርጋ ኑሮን የገፋችው፡
በሰው ቤት በሰው ፊት የተገረፈችው፡
በለጋው እድሜዋ ብዙ ጉድ ያየችው፡
በስደትን መከራን የተጋፈጠችው፡
ክፉሽን አልስማ እህቴ ነሽ አንችው!?

ሀሎ ሲሏት ጊዜ ደውለው አባቷ፡
ወይም ልጄ ስትል ኢሞ ላይ እናቷ፡
የምትሸፋፍነው ብሶቷን በእንባ፡
ደህና ነኝ የምትል አንጀቷ እየባባ፡
እስኪ እውነት ተናገር ይህች ነች ገለባ..!?


❝አይይይይ❞


ጧት ማታ እሚገርፋት የሰው ፊት እንደ እሳት፡
የስደቷን ኮከብ ያችን ጀግና ላንሳት፡
አለብኝ ውለታ ከዛች ከደግ ሰው፡
ጠላቴ በበደል መስጅዱን ሲያፈርሰው፡

እሷ ነች የዛኔ እንባ እምታብሰው፡
በጂምላ አትሳደብ ተጠንቀቅ አንተ ሰው!!
በህይወት እያለሁ እሷን አረሳትም፡
ለኸይር ተጠርታ ስስት የለባትም፡
ውስጧን ሳይረዳ ማንም ዘላን ቢያማት፡
አስመሳዩ ሁሉ የለፋችበትን  ገንዘቧን ሲቀማት፡

ሞኝ ነች እያሉ ስም ያወጡላታል፡
ግን ሲቸግራቸው ይለማመጧታል፡
አውቃለሁ ብዙ አሉ የስሟ ነጋዴ፡
ታዳ'ያ በአንድ ሁሉም ይሰደባል እንዴ!?

ጥፋት ያለበትን ከተናገራችሁ፡
አጥፊውን ውቀሱ እየነጠላችሁ፡
ለድኗ ታታሪ በተቻላት አቅም፡
እሷ አትቆጠርም ከማንም ጥርቅም፡
እኩልም አይደለች አትነፃፀርም፡

ተውሒድ ነው አርማዋ አትደራደርም፡
ብዙ ጀግኖች አሉ ሀቅን የጋበዙን፡
ሰበብ ሆነው ለኛ መንሀጅ ላይ ያገዙን፡
በትንሽ መጥፎወች ሁሉን የምትወቅሱ፡
በአረብ ሀገር ሴት ላይ እጃችሁን አንሱ፡
ለኢስላም ስትደክም ይሰማኛል ሀሴት፡
ያችን ስደተኛ አትንኳት ያችን ሴት፡


✍️በኑረዲን አል-አረብ

=
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
Audio
استقبال رمضان



الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
«الإسْتِعدَاد لِشهْرِ رَمَضَان»

🎙️ لِفَضِيلَة الشَّيخ أ.د عَبْد السَّلام الشُّويعِر - حَفِظهُ الله-
=
t.me/https_Asselefya1
● قال الشيخ عبد السلام الشويعر-حفظه الله-:

«واعلم أنّ من انشغل بتعليم النّاس وبتعلّم ڪلام الله ﷻ فإنّه يُعطى ما أراد وإن لم يسعَ، فإنّ الله عزّ وجل ييسّر له هذه الأمور»

=
🌱 تـــــزوجـــــوا🌱


🌻 قال رسول الله صلى الله عليه وسلم🌻


تَزَوَّجُوا الْوَدُودَ الْوَلُودَ ، فَإِنِّي مُكَاثِرٌ بِكُمُ الْأُمَمَ " . .


📚 رواه أبي داود(1757)
ـــــــــــــ
ــ