💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
فَطَوَّعَتْ لَهُ نَفْسُهُ قَتْلَ أَخِيهِ فَقَتَلَهُ فَأَصْبَحَ مِنَ الْخَاسِرِينَ
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ለደስተኛ የትዳር ህይወት ↛↚↛↚↛↚↛↚↛ ↳ክፍል ③↲ ↼↽↼↽↼ ❶↱ሁለቱም ባለ ትዳሮች አላህ በሰጣቸው ነገሮች ወደው መቀበል። ጥንዶቹ አላህ የወሰነላቸውን ነገሮች መውደዳቸው፤ ውስጣዊ ደስታ ፣እረፍትና መረጋጋትን እንዲያገኙ ያደርጋል። ❷↱በየጊዜው ፍቅርን ማደስ።አንዳንድ ጊዜ በጥንዶች መካከል የፍቅር ስሜት ሊቀንስ ስለሚችል የትዳር አጋሮች ፍቅርን ሊያድሱና ሊያነቃቁ የሚችሉ ነገሮችን መጠቀም ይኖርባቸዋል።…
ለደስተኛ የትዳር ህይወት
⊰⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⎯⊱

ክፍል  ④
∼∼∼∼∼∼
        
↴በትዳር ሕይወት ውስጥ ስርአቱን እና መጠኑን የጠበቀ ቀልድን መቀለድ። ይህም ነፍስ በባህሪዋ ስልቹ ስለሆነች ይህን መሰልቸት ለማስወገድና ደስታን ለማግኘት ይረዳናል።
       

❷↴የተወሰነ ጊዜን በቤት ውስጥ ማሳለፍ።  ይህ የትዳር ህይወት ውስጥ አንገብጋቢ ከሚባሉ ነገሮች አንደኛው ነው።ቤት ጊዜአችንን ከምናጠፋባቸው ነገሮች ውስጥ  ትልቁ ባለ መብት ነው ፤ ጊዜን ከፋፍሎ ሚዛናዊ በሆነ መንገድ መጠቀም የስኬታማ ሰዎች እካሄድ ነው።
     
➌↴ፍቅርን ውዴታን ግልፅ ማድረግ  እንዲሁም ማሳወቅ።ይህ ሌላኛውን ወገን ከማስደሰት አንፃር መልካም ትፅዕኖ አለው ፤ በዚህ ተግባር መትጋት እንዴት ደስ ይላል ።
      
➍↴በገንዝብ ፥ በውበት እንዲሁም በሌሎች ነገሮች ራስን ወይም የትዳር አጋርን ከሌሎች ጋር ማነፃፀርን መተው። ንፅፅር  ጥላቻን ያወርሳል። አንዱ ከአንዱ መሸሽን እና አንዱ በሌላው እንዳይደሰትም ያደርጋል።
      
➎↴በህመም እና በችግር ጊዜ እርዳታ መደራረግ። ትክክለኛ አጋር በችግር ጊዜ የሚደገፉበትና መልካም አጋዥ ነው። 
    
➏↴ስህተቶችን አይቶ ማለፍ። አስተዋይ የሆነ ሰው በእያንዳንዱ ስህተት አይቆጣም ወይም አስተያየት አይሰጥም ለምን? አይቶ ማለፍ ከሰዎች ጋር  ለመኗኗር ዋና መሰረት ነውና ።
 

➐↴ሁሌ መዋብ። ገፅታችን ላይ ማተኮር። ንፅህናችንን መጠበቅ።ይህ በትዳር ህይወት ውስጥ መልካም አሻራ አለው።በነዚህ ነገሮች ላይ ደግሞ ችላ ማለት አለመስማማትን ያስከትላል ።
  
❽↴አለ መቆጣትመቆጣት የትዳርን ህይወት በፍጥነት የሚያበላሽና የሚገድል ነገር ነው ። እንዲሁም የሸይጣንን ፍላጎት ማሳካት ነው።
 
➒↴በቁጣ ጊዜ ውሳኔን አለመወሰን ። ቁጣው ሙለ በሙሉ እስኪወገድ ድረስ  መጠበቅ ። በቁጣ ጊዜ የምንናገራቸው ንግግሮች ረጅም ሀዘንን ያስታቀፉን ስንት እና ስንት አጋጣሚዎች አሉ ።
       
➓↴ከጭንቀት እና ከስጋት መራቅ።ይህ የትዳር ህይወታችን ቀጣይነት እንዲኖረው ወሳኝ ንጥብ ነው ።

منقول
  📝ይቀጥላል.....

http://t.me/https_Asselefya1
•• أفضــلُ متـــــاعِ الدُّنيا..!

«في هذا الحديث الحثّ على البحث عن المرأة الصالحة؛ إذ هي أفضل متاعِ الدنيا، فينبغي للعاقل البحث، والتنقيب عنها؛ لتتكامل له الحياة المرضيّة التي تتّصل بالحياة الأبديّة، والسعادة السرمديّة..

قال القرطبيّ في شرحه لمعنى المرأة الصالحة: "هي الصالحة في دينها، ونفسها، والمصلحة لحال زوجها


‏‌‏⤶ ‏ذخيرة العقبى في شرح المجتبى محمد آدم الإتيوبي، (٢٧/١١٦)

=
ቴሌግራም አካዉንት ተደልቷል እና በግል ያልመለስኩላችሁ አዎፍ በሉ ምንም ማድረግ አይቻል ተደልቷል.....በሌላ ያለሁ አሁን ደግነቱ ቻናሌ ይዞ ሳይጠፋ በሌላ አለሁጅ አልሀምዱሊላህ እሷ ከተረፈች ሌላዉ ቀላል ነዉ።

=
✍️ቢንት አራጋዉ
Forwarded from Deleted Account
👉⛔️ለሁሉም .....!

ጋብቻ የዘገየባትን ሴት ዝቅ አድርጎ ማየትን ተጠንቀቅ!

🛑👉ይህን በሷ ላይ የፃፈው  አካል በሴት ልጅህና በእህትህ ላይ መፃፍን የሚችል ነው።ከጋብቻ መዘግየቷ በሷ ውስጥ ያለ ጉድለት ሳይሆን አሏህ የፃፈላት ውሳኔ ብቻ ነው።

⚠️ከጋብቻ የዘገዩ ሴቶች ላይ ያለንን አመለካከት እንለውጥ !!

~
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
~በነገራችን ላይ…አንድ ሰው በኢስላማዊ ሚዲያ ስለታየ፣ አልያም ቻናል ከፍቶ ስላስተማረ፣ስለመከረ…ወይም ኒቃብ ስለለበሰች ብቻ  ሞዴል ተደርጎ አይያዝም። ሲጀመር ዲን ከኪታቡ እንጂ ከሰው አይወሰድም፣እገሌ ይህን አድርጓል ተብሎም ከዲኑ አስተምህሮ ዉጭ የሆነ ነገር አይደረግም። ሐላል አላህ ያደረገው ነው፣ ሐራምም እንዲሁ። እንጂ ሰዉማ ለነፍሱ አምሮት ሲል ስንቱን ሐራም ሐላል አድርጓል መሠላችሁ!!።

~ሞደል አድርጋችሁ መያዝን ከፈለጋችሁም በሚዲያ የምታዩትንና የምትሰሙትን ሰው ሳይሆን አላህን ፈሪዎቹን፣የተግባር እና የሥነ-ምግባር አስተማሪዎቹን ተከተሉ።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እህቴ ሆይ ተጠንቀቂ ክብርሺንም ጠብቂ !!

ባለ 6ሲሊንደር ናት ....እ ነይ ጉድሺ ስሚ ¡

~
     ባለቤትህ………
በጥርሷ ለስላሳ የምትከፍት፣
በጉልበቷ ሸንኮራ የምትሰብር እና
    ብርድ_ልብስ ብቻዋ የምትጨምቅ
ከሆነች;
:
:
   አጠገቧ ስለ 2ኛ ከማውራት ተጠንቀቅ!!

منقول
•• محـــلّ نظرِ الربّ.. !

«القلوب هي التي عليها المدار، كم من إنسانٍ ظاهرُ عمله أنَّه صحيحٌ وجيّد وصالح، لكن ما بُني على خرابٍ صار خربًا،

فالنية هي الأصل..

تجد رجلين يُصليان في صفٍ واحد، مقتدين بإمامٍ واحد، ويكون بين صلاتيهما كما بين المشرق والمغرب؛ لأن القلب مختلف».

‏‌‏⤶ ‏شرح رياض الصالحين، ابن عثيمين (١/٦١)
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•• أهمية دراسة كتاب التوحيد..

‏‌‏⤶ ‏الشيخ صالح سندي حفظه الله

http://t.me/https_Asselefya1
•• الشيخ محمد أمان الجامي رحمه الله :

معرفة نواقض لا إله إلا الله، أي نواقض الإسلام، أمرٌ ضروريٌ، فرضٌ محتّمٌ على جميع المسلمين، العامي وغير العامي

‏‌‏⤶ ‏شرح قرة عيون الموحدين (ش ٦)

http://t.me/https_Asselefya1
Audio
•• #من_الكتب_الصوتية

كِتَابُ لَفتَةِ الكَبِد إلى نَصيحَة الولد!
=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፈገግ እያላችሁ ፈገግታ ሱና ነዉ ህዕ!

ማ ነዉ እንደዚህ  አበላሽቶ  የተገረፈ አይ ልጅነት ?
ያኔ ገና ስደት ለመምጣት መታወቂያ ስናወጣ ያለ እድሜችን ገና 15.16 .17 ሆኖ ግን አድሜ ጨምረን 25 .26. 27 .አመቴ ነዉ ብለን በዉሸት ጨራርሰን መጥተን አሁን እዉነተዋ እድሜችን በስደት ልንደርስ ትንሺ ቀረን አረ አብዘሀኞቻችን አልፈናል አይገርምላችሁም ግን !?

ከግርምት ሰፈር¡

=
~ያኔ በጣም የተጨነቅክ ቀን…አያልፍም ያልከው ነገር ነበር።ግን አለፈ አይደል?!አይሳካም ያልከው ጉዳይ ነበር።…ግን ተሳክቷል።አይሽርም ያልከው ያ ቁስል አሁን ድኗል።አይጠገንም የተባለው ስብራት ተጠግኗል።

አየህ… አሁንም ያለህበት ጭንቀት፣አሁን ያለህበት ማጣት፣አሁን ያለህበት የልብ ስብራት…አሁንም ያልፋል።በዱንያ ውስጥ ምን የማያልፍ ነገር አለ?!
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
አንዳዴ በጣም የምንፈልገዉ ነገር ሳናስበዉ ድንገት እናጣለን ከጀርባዉ ኸይር ይዞ እንጅ አላጣነዉም ትላት አካዉንቴ የጠፋዉ ብዙ የደከምኩባቸዉዉ ነገሮች ይዞብኝ ቢጠፋም ግን መጥፋቱ ኸይር ሆኖ አግቸዋለሁ አልሀምዱሊላህ

✍️𝑩int 𝑨ragaw
=
t.me/https_Asselefya1
🛑👉ሞት
إِنَّكَ مَيِّتٌ وَإِنَّهُم مَّيِّتُونَ

አንተ ሟች ነህ፤ እነርሱም ሟቾች ናቸው፡፡
ثُمَّ إِنَّكُمْ يَوْمَ الْقِيَامَةِ عِندَ رَبِّكُمْ تَخْتَصِمُونَ

ከዚያም እናንተ በትንሣኤ ቀን እጌታችሁ ዘንድ ትከራከራላችሁ፡፡

=
ተንቀሳቀስ ወንድሜ

ሁለት እጅ እና እግር እያለህ ቁጭ ብለህ የወላጆችህን ውርስ የምትጠብቅ ግን ጤንነትህን ተመርመር !!

መስራት እየቻልክ ቁጭ ብለህ በሚስትህ ሀብት የምትኩራራ ምን አለ በል አንድ ቀን ፊትህ ላይ ትተፋብሃለች ስለዝህ አትናቅ ወንድሜ ተንቀሳቀስ !!

ወንዶች ወንድ ወንድ እንሽተት እስኪ ዋ

http://t.me/abuUseyminabdurehman
،،የምታልፊያቼዉ ብርቱ ቀናቶች..!
በዉስጥሽ የማይሰበር  ጠንካራ
ማንነት ይገነቡልሻል  አብሽሪ ታገሽ  !!

=
https://t.me/asselfya