💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Abu_Oubeida~channel
መቼም የደስታችን ተካፋይ ሁኑ ብለን እንጂ 1ኩንታል ሽንኩርት 10 ሺ ብር በገባበት ወቅት ስርግ ይጠራናል ብላችሁ አትገምቱም¡። ጠሪ t.me/AbuOubeida t.me/AbuOubeida
بَارَكَ اللَّهُ لَكَـما وَبَارَكَ عَلَيْكَـما وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ ‏
ደስታችሁ ደስታዬ ነዉ🥀

በጉጉት ስትጠብቋት ለነበረችዉ ቀን እንኳንም በሰላም በጤና አደረሳችሁ አላህ ትዳራችሁ ያማረ የሰመረ ሷሊህ ልጅ የምታፈሩበት ያድርግላችሁ !!

=
በጣም ደስ ብሎኛል ወንድሜ ለዝህ ቀን አሏህ ላበቃህ የሰመረ #የዲን ትዳር ያድርግላችሁ

እንመጣለን ኢንሻ አሏህ

ለሽንኩርቱ አታስብ እኔ የራሴን ያክል #በፌስታል ይዤ እመጣለሁ ለሌላው አስብ እንጅ ያለ #ሽንኩርት አላስገባም እንዳትል ብየ ነው ወንድሜዋ ሀሀ
‏قال ابن القيم عند قوله تعالى: ﴿ إِنَّ اللَّهَ يَغفِرُ الذُّنوبَ جَميعًا﴾

( ولا خلاف أن هذه الآية في حق التائِبين )

[الداءُ والدواءُ صـ٧٠ ]

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•• تلاوة طيّبة

‏‌‏⤶ ‏اللهم اجعل القرآن العظيم ربيع قلوبنا
~
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከአላህ ዉጭ ባለ አካል መማል ሁክሙ...

በነብይ?
በአባት?
በቁርአን ክብር ?


حكم الحلف بالأنبياء والآباء والشرف والقرآن

للإمام ابن باز رحمه الله

=
t.me/https_Asselefya1/17471
الوسائل المفيدة للحياة السعيدة.....
«ደስተኛ ሕይዎት ለመኖር የሚያግዙ ነጥቦች......!»

=

t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•• ازرع الخير في نفوس الخلق، واسقه بماء الصِّدق، يُحي بك الله من شاء، ويكْفِكَ شرَّ المتربصين بك السوء: ﴿فَسَيَكفيكَهُمُ اللَّهُ وَهُوَ السَّميعُ العَليمُ﴾.

‏‌‏⤶ ‏ الشيخ صالح العصيمي
=
ህመም ብርቱ ያደርግሃል !
ፍርሀት ደፋር ያደርግሃል !
የልብ መሰበር ብልህ ያደርግሃል !

=
t.me/https_Asselefya1
•• قال الشيخ صالح الفوزان :

"النِّساء أيضا فيهن مؤمنات، وفيهن داعيات، وفيهنَّ من تأمر بالمعروف وتنهى عن المنكر، ليس خاصا بالرجال، فلتنتبه النِّساء لهذا وتبدأ في بيوتها، في بناتها، في أولادها، تبدأ بهم فتربيهم على الطاعة".

المصدر: [وجوب الأمر بالمعروف 62]
~
t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
በጣም ከሚያናድዱኝ እህቶች አንድ ወንድ ከወደዱ እሱ ላይ መጭጭ ከሱ ወጭ የሚሉት ነገር እሱ ጥሏቸዉ  ሄዶ ሌላ ሀያት መስርቶ ልጂ ወልዶ አለሙ እየቀጨ እሱ ነዉ የሚሉት ያናድዱኛል!! ከሱ ዉጭ ተብሎ ሙጭጭ የሚባልበት አላህ ብቻ ነዉ። ሌላዉ  ይቀየራል  ነገራቶች ይቀያየራሉ።

☞እናም ሁለየ አንድ አይነት ሰዉ አትሁኚ  የተሻለሽ ሆነሽ ለመገኘት ጠንካራ ሁኚ!! አላህ ከወደድሽዉ  የበለጠ  ጀግና እንደሚሰጥሽ በጌታሽ ላይ እርግጠኛ ሁኚ   ለምኚዉ እሱን የተሻለ ይሰጥሻል ! በቃ ጠንክረሽ  የተሻልሽ ጀግና ሁነሽ ያ ጥሎሽ የሄደ ዳግም እስኪመኚሽ ጀግና ሁኚ አታልቅሽ አትዘኝ ብርቱ ሴት ከሆንሽ  የሚያጣሽ እንጂ የምታጪዉ አይኖርም!!


ልብ የምትሉት ነገር  ወንድ  ከምታለቅስለት ይልቅ የምታስለቅሰዉ እንሚወዳት እወቁ  እኔ አላልኩም ራሳቸዉ ወንዶች ናቸዉ። ስለዚህ ሴቶችዬ ነቃ በሉ እሱ እያላችሁ አታለቃቅሱብኝ........!! እኔ ቆራጥ ሴት አድናቂ ነኝ አንቺ ቆራጧ ጀግና  አላህ ይጠብቅሽ!!

🛑👉በድጋሜ የተለጠፈ !

✍️أم عثيمين الجامية
=
t.me/https_Asselefya1
ፈገግ ብላችሁ ትምህርት ዉሰዱ እ¡

ሴት ቤት የሚገባ አለ እግሯ አጥቦ ቡኮ አቡክቶ እንጀራ ጋግሮ ተረግጦ እንደ አባወራ ቀጥ ሳይል የታባህ እየተባለ የተናገራት ቀን ይሄዉ በሩ ፌስታልህ ይዘህ ዉልቅ በል እየተባለ ይኖራል !ህእ

ያዉ ወንዶች ልብ ግዙ ምንም ድሀ ብትሆን አይዞህ ጠንክረህ ከሰራህ አንድ ቀን ሀብታም ትሆናለህ እሴት ቤት እንዳትገባ እሺ።

=
ማዘን  ጊዜ ማባከን ነዉ። ፈገግ ለማለት ምክንያቶች ፈልጉ።

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
نصيحة قيّمة للمرأة المسلمة في زمن الفتن 

•• العلّامة ابن باز رحمه الله تعالى
=
t.me/https_Asselefya1
•• قَال العَلامَة ابْن عُثيمِين -رحِمهُ اللهُ-:

•• قالَ تعَالى:
(فَالصّالِحاتُ قانِتاتٌ حافِظاتٌ لِلغَيبِ بِما حَفِظَ اللَّهُ)

- يَعنِي: يَحفَظنَ سرَّ الرَّجلِ وغَيبَتهُ ومَا يَكونُ داخِل جُدرانِه مِن الأمُورِ الخاصَّة، ‏وتَحفَظه بِما حَفظَ الله، أَي: ‏بمَا أمرَ الله تَعالَى بِحفظِه فهَذهِ هيَ الصَّالحَة، فعَليكَ بالمَرأةِ الصَّالحَة، ‏لأنهَا خَيرٌ لكَ مِن امرَأة جَميلَة ليْسَت بِصالِحَة)".

شرح ريَاض الصَّالحِينَ (١٤١/٣)
=
"አትፍራ" ግባና ሞክረዉ መቼም ይጠቅምሀል...!

ስንቶች እያገቡ ሀብታሞች ሁነዋል
አንተ ግን በሜዲያዉ ዝብለህ ፈዘሀል
ድህነትን ፈርተህ ሀራም ላይ ወድቀሀል..!

ባለህ ሳትብቃቃ ላጤነት መርጠሀል
አግባ የኔወንድም ሀሳብህ ይቀላል..!

ደግሞም አትሳነፍ ስበብ ያስፈልጋል
ጌታህን ለምነዉ ያመቻችልሀል
በሀላል አብቃቅቶ ጀሊሉ ይሰጣል:: ¡

=


https://t.me/asselfya