💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
24-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት


📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية

ክፍል 24

ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
አቋም የሌላት ሴት ጓደኛ አድርገሺ አትያዢ
ለራሷ ተወዛዉዛ አንችንም ታወዛዉዝሻለች
ጓደኛ ስትመርጪ አቋም ያላት እንቁ የሆነች ጎብዛ የምታጎብዝሺ በቃ ለጥንካሬሽ ጉልበት የምትሆንሺ ያዢ !! ከነፈሰዉ የምትነፍስ አትጠቅምሺም አትቅረቢ ካለችሺም እራቂ !!

=
አልዑቡዲያህ ⩇ العبودية.apk
269.1 MB
𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」
╭┄┈┈
│❏ አልዑቡዲያህ ⩇ العبودية

ሊሸይኺል ኢስላም ኢብኒ ተይምያ
╰─────────────────╯    
🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├─━─━─━─━
│✑ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
╰──────────────
📚 ከክፍል 01-37ሙሉ ደርስ

ምርጥና አጥጋቢ ማብራሪያ
⊙  የኪታቡ pdf
⊙  ማስታወሻ መያዣ
⊙  ሁሉንም በአንድ የያዘ ምርጥ አፕ!!


🖇 የዳውንሎድ ሊንክ:
t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn/4021

├⎙  አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ ይጠቀሙ!
╰───────────

በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም የሚሰጡ ትምህርቶችን ለመከታተል እነዚህን ቻናሎች ይቀላቀሉ!

↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn

↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
ፕሮፍይላችን ላይ በመልበስ በደንብ እናስተዋዉቅ በሉ ልበሱ እኔ ለብሻለሁ እ!?

t.me/SheikhMuhammedZainAdam
t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn
تـــــلاوة طيبــــہ

🎙 U𝚜𝚝𝚊𝚣 K𝚎𝚍𝚒𝚛 A𝚑𝚖𝚎𝚍
-حَفِظَهُ اللهُ تَعَالَى-

🌐 T.me/Ustaz_Kedir_ahmed_2
ለ2ኛ ወይም 3ኛ ወይም 4ኛ ሚስት ሁኚኝ ብለህ ጠይቀህ እንቢ ስትልህ አላስፈላጊ ነገር የምትናገረዉ ወንድም ሆይ አላህን ፍራ እንቢ ማለት መብቷ ነዉ ለኔ ሚስት ታልሆንሺ ብሎ አላስፈላጊ ንግግር እንደዉም የሴቲቷ ሞራል የሚጎዳ ንግግር መናገር ይሄ ትንሺነት ነዉ። እንቢ ካለች በቃ ተዋት በሰላም ተለይ አላስፈላጊ መነጋገር ለምን አስፈለገ!? ያንተ እህት እንድናገሩብህ የማትፈልገዉን የሰዉ እህት አትናገር እሺ።

የብዙ እህቶች ስሞታ ድምፀ ልሁን ብዬ ነዉ ዛሬ እ¡
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
⭞ኢስቲሀዷ «የበሽታ ደም» 【ክፍል  ⓵⓻】 ━━━━━━━ ☞ኢስቲሀዷ (የበሽታ ደም) ከሀይድ ጋር ተያይዞ ወይም ሀይድ ከተጠናቀቀ በኋላ በሴት ልጅ ብልት በኩል በቋሚነት ያለምንም ማቋረጥ ወይም ከወሩ ዉስጥ ለረጅም ጊዜ (የወሩን አብዛኛውን ጊዜ) የሚፈስ ያልተለመደ ደም ነው፡፡ ☞ ኢስቲሃዷ ከሀይድ ጋር ተያይዞ ካልቀጠለ ማወቁ በጣም ቀላል ነው፡፡ ሀይድ ጋር ተያይዞ ከተከሰተ ግን በዝርዝር…
⭞ኢስቲሀዷ «የበሽታ ደም»



【ክፍል  ⓵⓼】
∼∼∼∼∼∼

ከላይ ያሉትን ሁለቱን ሁኔታዎች ካላሟላች ደግሞ አብዛኛዎቹ ሴቶች የሚያጋጥማቸውን የሀይድ የጊዜ ቆይታ ለራሷ በመውሰድ በሀይድ ታስባቸዋለች፡፡ ለምሳሌ ሀይድ በአብዛኛዎቹ ሴቶች ላይ የሚቆየው ለስድስት ወይም ለሰባት ቀናት ስለሆነ ከረጅሙ የደም ፍሰቷ ዉስጥ ስድስቶቹን ወይም ሰባቶቹን ቀናቶች በሀይድ በማሰብ ትጸዳና ከዚይ በኋላ የሚፈሰውን ደም በኢስቲሀዷ ደም ትቆጥራቸዋለች ማለት ነው፡፡

«قَالَ النَّبِيِّ ﷺ لحمنة بنت  جحش .. إنما هذه ركضة  من ركضات الشيطان ، فتحيضي ستة ايام او سبعة ايام في علم الله ثم اغتسلي ...رواه اصحاب السنن إلا النسائي وصححه الألباني »

ምንም አይነት ሀይድ ሳታይ ለመጀመሪያ ጊዜ ረጂም የደም ፍሰት ያጋጠማት ሴት በሁለቱ ደሞች መካከል መለየት ከቻለች በእሱ መሰረት የሀይድንና የኢስቲሀዷን ደም ለይታ ለሁለቱም የተደነግጉትን ህግጋቶችትተገብራለች። ደሙ የሀይድ ይሁን የኢስቲሀዷ ይሁን መለየት ካልቻለች ግን በሀይድ ትቆጥረዋለች።

እንደ ብዙሀኖች ምሁራኖች ምርጫ ከፍተኛው የሀይድ የጊዜ ቆይታ ላይ (15 ቀን) ከደረሰ ግን ሰውነቷን ታጥባ ቀጣዩን የደም ፍሰት የኢስቲሀዷ ደም አድርጋ ትወስደዋለች። ኢስቲሀዷ ላይ ያለች ሴት የተለመደው የሀይድ ጊዜዋ ስድስት ወይም ሰባት ቀን መሆኑን ብታውቅ ነገር ግን በትክክል የትኛውቁጥር እንደሆነ መለየት ቢሳናት ለጥንቃቄ ሲባል ሰባቱን ቀናት የሀይድ ቀናት አድርጋ ትይዛቸዋለች፡፡

በተመሳሳይ መልኩ የተለመደው የሀይድ ጊዜዋ ወር በገባ በመጀመሪዎቹ ቀናቶች መሆኑን ብታውቅ ነገርግን ስንተኛው ቀን ላይ እንደሚጀምራት ባታስታውስ ከወሩ መጀመሪያ መነሳቷ ትክክለኛ ምርጫ ነው፡፡ የሀይድ ጊዜዋ ለምን ያክል ቀን እንደሚቆይ እያወቀች ነገር ግን ከስንተኛው ቀን ላይ እንደሚጀምራት ማስታወስ ያልቻለች ሴት የደም ፍሰቱን የመጀመሪያዎቹን ቀናቶች ለሀይድ ጊዜ አድርጋ በመውሰድ ከታጠበች በኋላ ቀሪውን ጊዜ በኢስቲሀዷ መቁጠሯ የተሻለ ነው።

ምክንያቱም መሰረታዊ በሆነው መርህ መሰረት ሴት ልጅ የሚያጋጥማት ደም በዋነኝነት የሀይድ ደም ተደርጎ ነው የሚወሰደው።

ኢስቲሀዷ ያለች ሴት ምን ይጠበቅባታል!?

ከላይ በተገለጹት ነጥቦች መሰረት ለሀይድ የሰጠችውን ጊዜዋን ካጠናቀቀች በኋላ ሀይድ ላይ የነበረች ሴት በምትጸዳዳበት መልኩ መላ አካላቷን ትታጠባለች፡፡ ከዚያም በኋላ ደሟ እየፈሰሰ ሰውነቷንና ሌሎች ነገራቶችን እንዳይነካ የሴቶችን የንጽህና መጠበቂያ ልብሶች ትጠቀማለች፡፡

ከታጠበች በኋላ ለማንኛውም ንጹህ ሴት የተደነገገው ሁሉ ለእሷምየተደነገገ ይሆናል፡፡ ሶላት መስገድ፣ ጾም መጾም ፣ ጦዋፍ ማድረግ ..... ይፈቀድላታል ማለት ነው፡፡

«ኢንሻ አላህ ይቀጥላል ๏๏๏๏✍️

   •━━━ ✽ • ✽ ━━━•
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
ቁጥብነት ይበጅሻል ...!!

°ሳቅና  ወሬ አታብዥ ግርማ ሞገስሽን ታጫለሽ
በተቆጣሽ ጊዜ አትናገሪ በተናገርሽዉ ተቆጫለሽ !
የሰዉ ሚስጥር አታድምጭ የማትወጅዉን ነገር ትሰሚያለሽ

ሞኝ  ሰዉ አታድንቂ በገዛ እጅሽ ትዋረጃለሽ
ቁጥብነት ይበጅሻል ቁጥብ ሁኚ ዉድ ትሆኛልሽ::


~

https://t.me/asselfya
~ፈፅሞ የማይቀየር የሚመስለንን ነገር ሁሉ የሚቀይረው አላህ ነው።በሕይወታችሁ ላይ መጥፎ ነገርን አታስቡ።

አብሽሩ አትቸኩሉ፤አላህ ለባሮቹ ሁሉ መልካም ፕሮግራም አለው ።
አባት የሌለዉ አባት ቢኖረዉ ይመኛል
ከአባቱ ርቆ ያለ ከአባቱ መቸ በተገናኘሁ ብሎ ያስባል !

አባቱ አጠገቡ ያለ አባቱ ላይ ድምፁ ከፍ አድርጎ ይናገራል ብሎም እጁን ያነሳል ሊማታ ብሎም ከራሱ ከአባቱ ቤት ለማስወጣት እጁ ይዞ ወደ ዉጭ ይጎትታል.... ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅዑን!
የትላቱ ቀን አለፈ እንጅ አይኔ ያየዉ ልቤ ሰብሮታል ልጅ አባቱ ላይ ይሄን ያክል ግፍ አብልቶ አጠጥቶ አስተምሮ ባሳደገ....💧💧


ወላጆች ሆይ ልጆቻችሁ በተርቢያ አሳድጉ ነገ ስታረጁ በመልካም ይጦሯችሁ ዘንዳ አለዛ መላም የለዉ ሳትሞቱ በቁማችሁ ከራሳቸዉ ቤት አዉጥቶ ዉጭ የሚጥሏችሁ አላህ ይዘንልን !

=
ሚድያ የእልክ መድረክ ሳይሆን
~~
ወደ አላህ ድን የምንጠራበት የምንማርበት መልካም መድረክ ነውአንዳንዴማ የግል ሄወታችንን እና ድናዊ ጉዳይን አደበላልቀን ደብልቀህ ውቃ ስናረገው ይታያል ።

ቻናሎችን እና ግሩፖችን እምንከፍተው ስለሆነ አካል ልንናገርበት እና ልናነፈንፍበት ከሆነ ቢቀር ይሻላል እምንከፍተው ኸይር ነገርን እውቀትን ሸር ልናረግበት የደጋጎችን ቀየ ልናመላክትበት ይሁን የአላህ እዝነት ይከበን ዘንድ

አሽሙር ከሙስሊም ስነምግባር ጋር አይሄድም ባሽሙር መናገር መዘንጠል የፈሪ ዱላ ነው ጀግና ጉዞውን ያውቃል ዝቃጭ ነገራቶችን ትቶ እሚጠቅመው ላይ ያተኩራል ሳይታሰብ ከፍታን ይይዛል

ቤታችንን የኸይር ቤት እናርገው ሙስሊሙን ሆይ አላህ ይዘንልን!

https://t.me/menhagsalef
https://t.me/menhagsalef
ﺳُﺌﻞ ﺣﺬﻳﻔﺔ ﺑﻦ ﺍﻟﻴﻤﺎﻥ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ :*   ﺃﻱ ﺍﻟﻔﺘﻦ ﺃﺷﺪ ؟

ﻗﺎﻝ : ﺃﻥ ﻳﻌﺮﺽ ﻋﻠﻴﻚ ﺍﻟﺨﻴﺮ ﻭﺍﻟﺸﺮ ﻓﻼ ﺗﺪﺭﻱ ﺃﻳﻬﻤﺎ ﺗﺮﻛﺐ .

《ﺣﻠﻴﺔ ﺍﻷﻭﻟﻴﺎﺀ ٧ / ٢٧١》
=

t.me/https_Asselefya1
ቀብሩ ላይ እሳት የነደደበት ሰውየ ታሪክ