💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
سورة النساء Promo
الشيخ محمد أيوب رحمه الله ماتيسر من سورة النساء
የምትወዳት እንቢ ካለች በቃ ከምትወድህ ጋር ኑር ግደለም የምትወድህ አትጎዳህም የተወችህን በመለመን እድሜህ አትጨርስ ። ሴቶች ችግር አለብን እንደሚወደን እያወቅን መንቀባረር ተዉ ግን ሴቶችዬ ግፍነዉ እንደሚወድሽ ካወቅሺ በቃ አግቢዉ ምንድነዉ ማሰቃየት !? ስንት ወንድሞች እሷን ነዉ እያሉ እድሜቸዉ ሄደ በዙሪያ ያሉ ምነዉ ቆመህ ቀረህ እያሉ አዛ አደረጉት አንች በዉስጡ እየተመላለሺ እ!? በቃ ተረጅዉ ....... !

ዛሬ ድምፀ ልሁን ብዬ ነዉ ¡

=
የምትኖሩበትን ቦታ ሁሉ በመልካም ነገር አስገልፁት

ያረፋችሁበት ጥላ በጥሩ ጠረናችሁ ሊታወቅ ግድ ይላል

ያረፋችሁበት ቦታ በመጥፎ ጠረን ሊታወቅ አይገባም

ይህ ማለት በሽታ ብቻ ሳይሆን አጠቃላይ ጥሩ በሆኑ ነገራቶች ሊታወቅ ነው እሚገባው

እንጂ ያለፋችሁበት ቦታ በመጥፎ ነገር ሊታወቅ አይገባም
አጅብ ነዉ ነገሩ


እዉነት የነዚህን ሚስኪን እህቶቻችን በኒካህ እያሳበቡ ያለፉበትን የሚቀሙ ወንድሞች ሞት የለብንም ብለዉ ነወ ወይስ ሙተን አንጠየቅም ብለዉ ነዉ ?


አረ ታዉ ግን አላህን እንፍራ እኒህ ሚስኪን እህቶች ምንያክል እሰዉ ቤት አፈርደም በልተዉ የሰዉ ቤት ስልችት ብሏቼዉ መቼ ይሆን የወጣሁበትነ አሳክቼ የምመለስ እያሉ እንደ እርጉዝ ቀን እየቆጠሩ አንዱ ቀን ሁለት ቀን እስኪመስላቼዉ ድረስ ተጨናንቀዉ የሚያመጡትን ገንዘብ አንተ በጉልበት በዘረፋ ለመዉሰድ ማን አየዞህ ብሎህ ይሆን

የስደትን እንግልት ልፋት ድካም ሀሳብ ናፍቆት አረ ስንቱን ልዘርዝረዉ በዛ ላይ የሰዉ ፊት እየገረፋት የምታገኜዉን ሀቅ ገንዘቧን በኒካህ አሳበህ ስትቀማት ትንሽ አታፍርም ? እንደዉ ላንተስ ክብር ነዉ ወንድነት ነዉ መደሰቻህስነዉ ራስህን ጠይቅ ?እንደት ሁነዉ እንደሚያመጡት ግን የተገነዘበ አለን ? እንደትስ እነሱን አስለቅሶ ወስዶ እሱ በደስታ ይበላዋልን?

📌ታዉ አላህ ፊት እንጠየቅበታለን በእህቶች ላይ ዲንበር አንለፍ ገንዘቦቻቼዉን አንዝረፍ አላህ ይዘንልን ::


https://t.me/asselfya
የጠሉንን #በመውደድ_ከሚኖርብን ሸክም ይልቅ #የረሱንን_ስንናፍቅ የሚጣልብን ሸክም ይከብዳል።
አይመስላችሁም!?
ማነው በአይ'ሁድ የተመሳሰለው?
~
በምስሉ ላይ የሚታዩት ቀብር ላይ የተደፉ ሰዎች አይ'ሁዶች ናቸው። የሱፍዮች ቀብር አምላኪነት አገር ያወቀው፣ ፀሐይ የሞቀው ነው። እና ማነው በተግባር ከአይ'ሁዶች ጋር የተመሳሰለው? ህሊና ያለው ይፍረድ።
=
* የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሀይድ ላይ  ላለች ሴት የተከለከሉ ጉዳዮች 【ክፍል  ⓵⓺】 ⇗⇗⇗⇗⇗⇗ ﴾የሀይድ ማዘግያ ወይም ማፍጠኛ መድሀኒቶችን መጠቀም ፦﴿ ☞ጤናዋ ላይ የጎንዮሽ ተጽእኖ ወይም ጉዳት እስከሌለው፣ ባለትዳር ከሆነች ባለቤቷ እስከፈቀደላት ድረስ እንድሁም ሸሪዓዊ ድንጋጌዎችን ለማሳለፍ በማሰብ እስካልሆነ ድረስ ሀይድን የሚያፋጥን ወይም የሚያዘገይ መድሀኒት መጠቀም ይፈቀዳል። ۞قل جابر كنا…
ኢስቲሀዷ «የበሽታ ደም»


ክፍል  ⓵⓻
━━━━━━━

ኢስቲሀዷ (የበሽታ ደም) ከሀይድ ጋር ተያይዞ ወይም ሀይድ ከተጠናቀቀ በኋላ በሴት ልጅ ብልት በኩል በቋሚነት ያለምንም ማቋረጥ ወይም ከወሩ ዉስጥ ለረጅም ጊዜ (የወሩን አብዛኛውን ጊዜ) የሚፈስ ያልተለመደ ደም ነው፡፡


ኢስቲሃዷ ከሀይድ ጋር ተያይዞ ካልቀጠለ ማወቁ በጣም ቀላል ነው፡፡ ሀይድ ጋር ተያይዞ ከተከሰተ ግን በዝርዝር ማየት አስፈላጊ ነው፡፡  ኢስቲሀዷ ያጋጠማት ሴት ሶስት አይነት ሁኔታ ይኖራታል።


1⁍የታወቀ የሀይድ ኡደት ያላት ከሆነች ከረጅሙ የደም ፍሰት ዉስጥ የተለመደውን የሀይድ ጊዜ ለሀይድ በማሰብ ቀሪውን የደም ፍሰት በበሽታ ደም ታስበዋለች፡፡ ለምሳሌ ልጅቷ ኢስቲሃዷ ሳያጋጥማት በፊት የነበራት የሀይድ ኡደት ሁልጊዜም ለአምስት ቀን ቢሆንና ይሄም የሚከሰተው ወሩ በገባ በመጀመሪያዎቹ አምስቱ ቀናትቢሆንየኢስቲሀዷ ደም ካጋጠማት በኋላም እያንዳንዱ ወር ሲገባ የመጀመሪያዎቹን አምስትቀናቶች በሀይድ ታስባቸውና ከሀይድ ትታጠባለች፡፡


ከዚያ በኋላ ያለውን የደም ፍሰት ከበሽታ ደም በመቁጠር ከሀይድ ንጹህ የሆነች ሴት የምትፈጽመውን ሁሉትፈጽማለች፡፡ ይህ ለክትትል በጣም ቀላሉ፣ ከመረጃዎችም ብዛትና ጥንካሬ አንጻር የተሻለው መለያ መንገድ ነው። ይህ የአብዛኛዎቹ ኡለማኦች አቋም፣ የአቡሀኒፋ፣ የሻፍዒይና የአህመድ መዝሀብ፣ የኢብኑ ተይሚያህ፣ የአልባኒ፣ የኢብኑ ዑሰይሚንና የሌሎችም ተቀዳሚ ምርጫ ነው።

«قال النبي ﷺ لأم حبيبة " امكث قدر ماكانت تحبسك حيضتك ثم اغتسليى وصلي " رواه مسلم »

2⁍የሀይድ ሁኔታዋ የተዘበራረቀ በመሆኑ ምክንያት የታወቀ የሀይድ ኡደት የሌላት ከሆነችና የሀይድንና የኢስቲሀዷን ደም ግን ለይታ ማወቅ ከቻለች የደሙን ሁኔታ በመከታተልየሀይድ ደም መገለጫዎች ሲኖሩ በሀይድ በማሰብ የሀይድነት ባህሪ የሌለው ደም ሲፈሳት ደግሞ የኢስቲሀዷ ደም በማድረግ ትወስደዋለች፡፡

ለምሳሌ ጠቆር ያለ፣ መጥፎ ጠረን ያለው እንድሁም ሙቀት የሚፈጥር ደም ሲሆን በሀይድ ትወስደዋለች ከዚህ ውጭ (ቀይ ሲሆን፣ መጥፎ ጠረን ከሌለው፣ የሞቃትነት ስሜት ካልፈጠረ፣ የጠጣርነት ባህሪ ያለው ከሆነ ደግሞ በኢስቲሀዷ ትወስደዋለች ማለት ነው፡፡

«قال النبي لفاطمة بنت ابي حبيش " إذا كان دم الحيض فإنه دم أسود يعرف فإذا كان ذالك  فأمسكي عن الصلاة ، فإذا كان الآخر ، فتوضئي إنما ذالك عرق " رواه ابو داود والنسائي  وصححه  الألباني »

«ኢንሻ አላህ ይቀጥላል ๏๏๏๏ ✍️

   •━━━ ✽ • ✽ ━━━•
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from 🎙 የኢድሪስ አህመድ ኑር ቲላዋዎች 🇸🇦 (ۚ وَمَا تَوْفِيقِي إِلَّا بِاللَّهِ ۚ)
አቡ የህያ


وَإِذْ قَالَ إِبْرَاهِيمُ رَبِّ اجْعَلْ هَٰذَا الْبَلَدَ آمِنًا وَاجْنُبْنِي وَبَنِيَّ أَن نَّعْبُدَ الْأَصْنَامَ

ኢብራሂምም ባለ ጊዜ (አስታውስ) «ጌታዬ ሆይ! ይህንን አገር (መካን) ጸጥተኛ አድርገው፡፡ እኔንም ልጆቼንም ጣዖታትን ከመገዛት አርቀን፡፡

https://t.me/Abu_yehya
👈 ضوابط للمرأة المسلمة إذا خرجت من بيتها:

1- تغضّ بصرها.
2- تمشي على إستحياء.
3- لا تكثر الإلتفات بغير حاجة.
4- لا تكثر الكلام مع أصحاب المحلاّت والمارّة.
5- تلتزم بالحجاب الشرعي الذي يغطّي جميع بدنها، وأن لا يظهر مفاتنها وزينتها.
6- لا تخضع بالقول.
7- تقول قولًا معروفًا.
8- لا تتكسّر ولا تتمايل في مشيتها.
9- الخروج بقدر الحاجة.


   =

t.me/https_Asselefya1
قال الإمام ‏ابن القيم رحمه الله:

من رحمة الله بعبده أن يبتليه ببلاء لا يستطيع البوح به ولا يجد من يفهمه في تفاصيله؛ حتى لا يكون في قلبه تعلُّقٌ بأحد غير الله يشكو إليه... 📚الوابل الصيِّب ص ٣٥

=
አብሽሩ...
~
በሚድያ በስም ብቻ ኡሙ ፉላና ተብለን አንቀርም አንድ ቀን በእቅፋችን ዉስጥ ሁኖ ያ የምንሳሳለት ልጅ የምንጠራበት እዉነተኛዋ ኡሙ ፉላና እንሆናለን ያ ጊዜ እስኪመጣ በሶብር መጠበቅ ብቻ ነዉ።

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አልሀምዱሊላህ የወንድ ልጂ አክስት ሆንኩ ዛሬ!አኹዩ እንኳን ደስ ያለህ ! አላህ ሷሊህ ልጅ ያድርግልህ ደስታህ ደስታዬ ነዉ።🎈🎉🎈🎉 አቡ ኢድሪስ ሆነ አኹዬ እኔም የኢድሪስ አክስት ሆንኩ እንደት ደስ ይላል በረቢ!! = ✍️أم عثيمين الجامية
ያ ሰላም ተራባን ነዉ የሚባለዉ መቼ ነበር አክስት ሆንኩ ያልኳችሁ እ የኢድሪስ ታላቅ እህት ይሄዉ ዛሬ ወለደች ብለዉ አበሸሩኝ ደስ ሲል አላሁመ ባሪክ 🥀ታላቁ ወንድሜየ ጋሻዉዬ እንኳን ደስ ያለህ አያት ሆንክልኝ አላህ ይጠብቅህ🥀 ከኛ ቤት ልጅ የመጀመሪያ አያት የሆነዉ ወንድማችን መብሩክ አኹና ሌሎችም ታላቅ ወንድሞቼ አክስት እንዳደረጋችሁኝ አያት ለመሆን ያብቃችሁ ታናናሾቼም እደጉልኝ እህታችሁ በጣም ትወዳችሁ አለች እሺ 🥀

✍️أم عثيمين الجامية
=
የአረብ ሀገሯ ሴት ካገባህ....

ጎሺ ንገራቸዉ በሚገባቸዉ ቋንቋ ደሞ የአረብ ሀገር ሴት የሚሉ እ

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ለደስተኛ የትዳር ህይወት ⇒⇐⇒⇐⇒⇐⇒⇐⇒⇐       ↳ክፍል  ①↲       ⇀⇁⇁⇁⇁⇁ 1↝ትዳርን ስናስብ በልባችን ጥሩ የሆኑ እሳቤዎችን(ኒያ) ማኖር  አሳሳቢ መሆኑን ማወቅ፤ ይህም ሲባል ለምሳሌ ጥብቅነትን ፤ የሸሪዓ ትዕዛዝን መፈፀምን እና ኢስላማዊ ቤተሰብ መፍጠርን ማሰብ። 2↝ከአላህ ጋር ያለንን ግንኙነት ማጠናከር ። በእርሱ እና በፈጣሪው መካከል ያለውን ግንኙነት ያሳመረ እንደሆነ ከፍጡራን ጋር…
ለደስተኛ የትዳር ህይወት
⇢⇠⇢⇠⇢⇠⇢⇠⇢⇠

ክፍል ②↲
⇝⇝⇝⇝⇝

❶↳ጥንዶቹ የትዳር ህይወትን ከጀመሩ ጊዜ ጀምሮ መሰረታዊ በሆኑ የትዳር ጉዳዮች መስማማት ይኖርባቸዋል።
ባል ሚስቱ ምን እንደምትወድ  ምን እንደምትጠላ ማወቅ አለበት ፤ ሚስትም ልክ እንደዛው ባሏ ምን እንደሚወድ እና ምን እንደሚጠላ ማወቅ አለባት።

❷↳ሁሉም የአደም ልጅ ተሳሳች ነውና ስህተት ይከሰታል።ከችግር  እና ከስህተት የፀዳ አልጋ በአልጋ የሆነ የትዳር ህይወት አለመኖሩን ማወቅ።

❸ ↳የትዳር አጋሮች በሚኗኗሩበት ጊዜ በወንድና በሴት መካከል ያለውን ተፈጥሮአዊ  የፆታ ልዩነት እንዲሁም በሰዎች መካከል የሚኖረውን ስነልቦናዊ ልዩነት ከግምት ሊያስገቡ ይገባል።

❹↳በትዳር አጋር ላይ የሚታዩ አሉታዊ ነገሮችን በማከምና በመለወጥ  ከሌላው በበለጠ ጥንዶቹ ራሳቸው እርስ በእርስ ሊረዳዱ ይገባል። የትዳር አጋር ለለውጥ ጥሩ የሆነ ረዳት ነውና ።

❺↳ከግትርነት ፥ ከልበደረቅነት ፥ ከሀይለኝነት ፥ ከእልኸኝነት ከመሳሰሉት መጥፎ ባህሪያት በመራቅ በእዝነት መዋብ። "እዝነት የገባበት ነገር ሁሉ ያምራል ፤ እዝነትን የተነፈገ ነገር ደግሞ ያስጠላል ።"

❻↳ ፍሬ የማያፈሩ ለውጥን የማያሰገኙ  ትችቶችን እና መጥፎ ጎኖችን ብቻ እያነሱ አስተያየት መስጠትን መራቅ።
መተቸቱ ግድ ከሆነ ደግሞ ጥሩ ነገር የሚያመጣ እና ስርአቱን የጠበቀ መሆን ይኖርበታል ።

❼↳ወቀሳን እና ማነወርን መቀነስ። የሰው ልጅ በተፈጥሮው ወቀሳን አይወድም ፤ በተለይ የበዛና እና ማጋነን ያለበት ከሆነ በጣም ይጠላዋል ።

❽↳እያንዳንዱ ችግር የሚፈታበት የራሱ የሆነ መንገድና ዘዴ አለውና  ችግሩን ለማከም እርምጃ ከመጀመራችን በፊት የችግሩን አይነት ፥ ክብደት፥ እንዲሁም ምክንያቱን በቅድሚያ ማጥናት ይኖርብናል ።

❾↳ችግሮችን አለማካበድ ፤ ለችግሮች ትክክለኛ ክብደታቸውን መስጠት፤ ችግሮችን ማካበድ ወደከፋ መፍትሄ  ይወስደናልና  ።

❿↳ችግሮችን ስንፈታ የመፍትሄ እርምጃዎቹ ደረጃ በደረጃ መሆን አለባቸው ፤ አላህም በመፅሐፉ ይህንኑ አስተምሮናል ።

ባነበብነው የምንጠቀም ያድርገን። አሚን

منقول
📝ይቀጥላል
......

=
http://t.me/https_Asselefya1
~በዚህ ልክ ወንድ ሲወርድና ክብሩን ሲያጣ ሳይ ወንድነቱንም ጭምር እጠራጠራለሁ!

በነገራችን ላይ…ትዳር ሁለት ሰዎች አብረው የሚመሩት የጋራ መርከብ ነው።የዚህ መርከብ ትልቁ ነዳጅ መከባበር ነው። መከባበር ከሌለ  ትዳር የለም። የሰው ልጅ ያለ ክብር መኖር ይከብደዋል። ሐቂቃ…ለሰው ልጅ የምሰጠው ትልቁ ነገር ማክበር ነው ብየ አስባለሁ።መከባበር ካለ የሰው ልጅ የግንኙነት ገመዱ እረጅም ነው። ከመከባበርና ከፍቅር መካከል ምረጥ ብባል ክብርን እመርጣለሁ።

•ትዳርን መከባበር እና ሰላም አጥተው በሂደትና ቀስ በቀስ የሚሞቱበት እስር ቤት አታድርጉት።በዲን፣ በዕውቀት፣ በገንዘብ ይሁን በቤተሰብ የደረጃ ሁኔታ ተገማግሞ መናናቅም የትዳር ፀር ነው።  ለማንኛውም አማክሩት ሀሀ¡
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
ከሁሉም ነገር በፊት እራሳቹን ውደዱ ከራሳቹ ተስማሙ ከዛ በኅላ በምታደርጉት ነገር ሀሉ ደስተኛ ትሆናላቹ!

ከራሳቹ ሳትስማሙ ከሰው ጋር መስማማት አትችሉም እራሳቹን ሳትወዱ ሰውን መውደድ አትችልም ስለዚህ መጀመሪያ ከራሳችሁ ጋር ያለውን ነገር አስተካክሉ ልላችሁ ነው


=