➲ሱና እንዲሰራጭ መስራት ግዴታ ሲሆን ማስተማሩና ማስተላለፉ ደግሞ ወደ አላህ ከሚያቃርቡ ነገሮች በሙሉ የተሻለና ከአምልኮ ተግባራት በሙሉ የላቀ ተግባር ነው፡፡
ታላቁ አሊም ሸይኽ ኢብኑ ባዝ(ረሂመሁላህ)
[ምንጭ:-ፈታዋ ኢብኑ ባዝ 8/54]
https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
ታላቁ አሊም ሸይኽ ኢብኑ ባዝ(ረሂመሁላህ)
[ምንጭ:-ፈታዋ ኢብኑ ባዝ 8/54]
https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
#بـــــسم الله الرحمن الرحيم
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
✅ሀብትን በትዳር ውስጥ ፈልጉ❗️
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
⇨ኢብኑ መስዑድ (ረደየላሁ.ዐንሁ.) እንዲህ ይላል፦
#ፍቅር ማለት በሀላል ተገናኝተህ
የምትመሰርተው ትዳር ውስጥ የምታገኘውምድራዊ ገነት ነው።
·
⇨ቆንጆ ወንድ ማለት ራሱን 【ከእይታ】 ዝቅ የሚያደርግ ነው! #ቆንጅዬ እህት ማለት ራሷን የጠበቀች ነች!
·
#ጥሩ【ሷሊህ】ሚስት የሚፈልግ ወንድም እይታውን ሊሰብርና አደብ ሊኖረው ይገባል!
·
⇨በአንፃሩም ሷሊህ ባል የምትፈልግ እህት
"ራሷን ልትጠብቅና ሀያእ ሊኖራት ይገባል
ማለት ነው::
·
#ሀራም የሆነ ፍቅር ልክ እንደ ጨዋማ ውሃ ነው.. ምንም ያክል ከርሱ ብትጠጣ
አያስደስትህም፤እንዲያውም ጥማትህን
ይጨምረዋል።
·
⇨ከእናንተ መካከል በላጩ ሰው በሚስቱ መልካም አያያዝ በላጫችሁ ነው›› ረሱል
( ﺻـــــﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋــﻠﻴـﻪ ﻭﺳــﻠﻢ )
#ጥሩዎቹ ሴቶችም ለጥሩዎቹ ወንዶች፣
ጥሩዎቹ ወንዶቹም ለጥሩዎቹ ሴቶች የሚገቡ
ናቸው።【አል-ኑር፦ 26】
⇨ኒካህ በማሰር 【ትዳር በመመስረት】 አላህን ታዘዙት፤ቃል የገባላችኁን ይሰጣችኋልና፡፡
·
⇨አቡበከር ሲዲቅ 「ረደየላሁ ዐንሁ」 #ጋብቻ በኔ ዘንድ የሚወደድ ተግባር ነው፡፡
እኔ ለምወደው ነገር ጀርባውን የሰጠ ለኔ
ጀርባውን እንደሰጠ ነው፡፡
·
⇨ነብዩ ሙሀመድ(ﷺ) እንዲህ ብለዋል
#ዲኑንና ባህሪውን (አኽላቁን)
የምትወዱለት ሰው ከጠየቃችሁ አጋቡት
( ካልሆነ በምድር ላይ ፈሳድ ጥፋትና ፊትናን እያንሰራፋችሁ መሆኑን ተገንዘቡ)፡፡›
·
⇨ሚስትህን ውደዳት፤ጊዜም ሰጥተህ
አስደስታት፡፡
#ግማሽ ዲንህን የሞላህበትን ቀን
መቼውም ቢሆን አትዘንጋ፤እሷ ሚስትህ ብቻ ሳትሆን ከአራህማን የተለገሰችህ ንግስትህነችና!!
·
⇨ ባልን ማክበር እና መታዘዝ የአላህን እና የረሱልን ( ﺻـــﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴــﻪ ﻭﺳــﻠﻢ ) ትእዛዝ ከመጠበቅ ይቆጠራል።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

Telegram
.........🦋
ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንክ ላይ ቀጥ በል!!!« وَاتَّقُوا يَوْمًا تُرْجَعُونَ
አርበዒን 23ኛ ሐዲሥ
Ibnu Munewor
ደርስ
~~~~
~ አልአርበዑነ ነወዊያህ ከኢብኑ ረጀብ ጭማሬ ጋር
~ በመርከዘ ተውሒድ ላሉ የቁርኣን ሒፍዝ ተማሪዎች እየቀረበ ያለ
~ ሐዲሥ ቁጥር – 23
~ የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ https://t.me/IbnuMunewor/1672
join ይቀላቀሉን⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

#እህቴ_ሆይ! ሒጃብሽ .. ዘውድሽ ..
መከበሪያሽ ነው .. እንዳትፈቺው ..!!
እህቴ በተጨማሪ ከሰማሽኝ አንድ ምክር
ልምከርሽ .. ከፕሮፋይልሽ ላይ ፎቶሽን
እየወሰዱ ለተለያየ አፀያፊ አላማ የሚያውሉ
ሰዎች በዝተዋልና እባካክሽ ፎቶ መልቀቅ
ይቅርብሽ‼️
መከበሪያሽ ነው .. እንዳትፈቺው ..!!
እህቴ በተጨማሪ ከሰማሽኝ አንድ ምክር
ልምከርሽ .. ከፕሮፋይልሽ ላይ ፎቶሽን
እየወሰዱ ለተለያየ አፀያፊ አላማ የሚያውሉ
ሰዎች በዝተዋልና እባካክሽ ፎቶ መልቀቅ
ይቅርብሽ‼️
#ሴት ልጅ የማይቻለውን
ነገር አድርግልኝ ብላ አትጠይቅህም
"ነገር ግን አንተ ለእህትህ የምትመኘውን አይነት
ወንድ ሁንላት ይሄ ብቻ በቂዋ ነው ::
منقول
•┈┈••••○○❁🌴❁○○••••┈┈•
ነገር አድርግልኝ ብላ አትጠይቅህም
"ነገር ግን አንተ ለእህትህ የምትመኘውን አይነት
ወንድ ሁንላት ይሄ ብቻ በቂዋ ነው ::
منقول
•┈┈••••○○❁🌴❁○○••••┈┈•
Kitabu Tewhid #4
Ibnu Munewor
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ክፍል አራት
〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ክፍል አራት
〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
▪️አዝካር ወል አዳብ
➖➖➖➖➖➖➖
🔻الأذكار والآداب
♨️የአየተል ኩርስይ ትርጉምና ጥቅም
👈اللَّهُ لَا إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ ۚ لَا تَأْخُذُهُ سِنَةٌ وَلَا نَوْمٌ ۚ لَّهُ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الْأَرْضِ ۗ مَن ذَا الَّذِي يَشْفَعُ عِندَهُ إِلَّا بِإِذْنِهِ ۚ يَعْلَمُ مَا بَيْنَ أَيْدِيهِمْ وَمَا خَلْفَهُمْ ۖ وَلَا يُحِيطُونَ بِشَيْءٍ مِّنْ عِلْمِهِ إِلَّا بِمَا شَاءَ ۚ وَسِعَ كُرْسِيُّهُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ ۖ وَلَا يَئُودُهُ حِفْظُهُمَا ۚ وَهُوَ الْعَلِيُّ الْعَظِيمُ
↪️ ክፍል 1⃣1⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺حفظه الله تعالى!!!

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Photo
#እዚህ #ውብ #መፀሀፍ #ላይ #ኡስታዜ #አሏህ #ይጠብቀውና #ሲጀምር #እንድህ #ይላል፦
✅➧ከጀግና ቤት የተወለደ ጀግና። ከአንበሳ ቤት የተወለደ አንበሳ። ሸይኹል ኢስላም አሕመድ ኢብኑ ተይሚያ። ዒልም እየጠባ ያደገ። ዒልም እያጣጣመ ወጣትነቱን የተሻገረ። በዒልም ያሸበረቀ፣በዒልም የነጠረ። በተሰማራበት ሁሉ ኮኮብ ነበር፣አብሪ ኮከብ። ኧሯ የምን ኮኮብ?! የዒልሙ፣ የጂሃዱ ፀዳል የዘመኑ ከዋክብቶችን የዋጠ ደማቅ ፀሐይ ነበር እንጂ፣ የተይሚያ ልጅ። ሀብት የላቸው፣ ንብረት የላቸው። ሚስት የላቸው፣ ድስት የላቸው። ሙሉ ህይወታቸውን ለጌታቸው አሳልፈው የሰጡ ታጋይ።
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➠ለመሆኑ ስለ ኢስላም አጥንቶ ኢብኑ ተይሚያን የማያውቅ ማን ነው?! አዎ ኢብኑ ተይሚያ ማስተዋወቅ የማሹ ትልቅ የሱና ፀሐይ ናቸው።
ለብዙ ታላላቆች ቢከፋፈል የሚሰፋቸው እውቀትን ያካበቱ ትልቅ የዒልም ቋት። ሸይኹል ኢስላም ቢባሉ በዚህ ቅፅል ከተጠሩ ሁሉ ቁንጮ ላይ የሚመደቡ ናቸው። "ኢማም" ቢባሉ ለማንም ጎልቶ የሚታይ ኢማም። "ሙጀዲድ" ቢባሉ ተፅእኗቸው ዛሬም ያልተቋረጠ የተሐድሶ አራማጅ ናቸው።
#ግን #ከዚህ ሁሉ #ቅፅል በላይ፣ ከዚህ ሁሉ #ማእረግ በላይ "#ኢብኑ #ተይሚያ" የሚለው መታወቂያቸው ብቻውን #ያንፀባርቃል። #ከሩቁ #ያብረቀርቃል።
እያለ ይቀጥላል፦
#ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር አሏህ መልካም ስራውን ይቀበለው ባመረ መልኩ አዘጋጅቶልናል።
↪️ሸይኹ አሏህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸው እና ለቢዳዓ ሰዎች የራስ ምታት ነበሩ የሱናው አበሳ እሳቸው ቢሞቱም መልካም ስራቸው ዝናቸው እስከ የውመል ቂያማህ ድረስ ይወሳል ይዘከራል።
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ
(ረሒመሁሏህ ተዓላ)

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👆🎧የአደም ልጅ ሆይ አላህ የሰጠሀን ኒእማ ለማወቅ ከፈለክ አይንህን ጨፍን !
يا ابن آدم إن أردت أن تعرف قدر ما أنعم الله عليك فغمّض عينيك
🎙በሸይኸ አብዱረዛቅ አል በዲር ሀፊዘሁሏህ
https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
يا ابن آدم إن أردت أن تعرف قدر ما أنعم الله عليك فغمّض عينيك
🎙በሸይኸ አብዱረዛቅ አል በዲር ሀፊዘሁሏህ
https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 2⃣0⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
↪️ በወሊድ ደም ጊዜ የሚፈቀዱ
↪️ ሀይድ መከላከያ ክኒን መውሰድ
↪️ ከጠራች በኋላ መልሶ ደም ቢፈስ
🔻ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺حفظه الله تعالى!!!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 2⃣0⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
↪️ በወሊድ ደም ጊዜ የሚፈቀዱ
↪️ ሀይድ መከላከያ ክኒን መውሰድ
↪️ ከጠራች በኋላ መልሶ ደም ቢፈስ
🔻ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺حفظه الله تعالى!!!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Photo
➧#ባልሽን #የግልሽ #አድርጊው
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➻ብዙ እህቶች ባሎቻቸው የራሳቸው ብቻ ቢሆኑ ይመኛሉ ይህ ከፍቅር የመነጨ እንደሆነ ግልፅ ነው የአንድ ሴት ባለዋን በማፍቀር የግሏ እንዲሆን መመኘት ሙሉነቷን እንጂ ጉለቷን አይደለም የሚያመለክተው
➲ነገር ግን አንዳንድ እህቶች ይህን ፍላጎታቸውን ለማሳካት የሚሄዱበት መንገድ ምኞታቸው ከንቱ ከማድረጉም በላይ የሁለት ሀገር ኪሳራ ያጎናፅፋቸዋል ከእነዚህ ተግባራት መካከል አንዱ
➪መስተፋቅር ( ድግምት ) ማሰራት
ይህ ተግባር ከእስልምና የሚያሰወጣ ከመሆኑ ሌላ በዱንያ ላይ የሚያስከስተው ጉዳት አለው
➬ አንደኛ ድግምተኛው ከሷ ውጪ ያሉ ሴቶችን እንዲጠላ በማድረግ ባልየው እናቱን እህቱን የራሱን ሴት ልጅ ጭምር እንዲጠላ ማድረግ
➫ሁለተኛ ብዙ ድግምተኞች የተካኑ ባለመሆናቸው ተቀላቅሎባቸው ሁሉንም ሴት እንዲጠላ በማድረግ እሷንም ጭምር ጠልቶ እንዲፈታት ማድረግ
➺ሶስተኛ በዚህ መንገድ የሚመጣ ፍቅር በጤነኛ አዕምሮ ባለመሆኑ የውሸት ተፈቀርኩኝ በሚል ራስን መሸወድ
➫አራተኛ ዋናውና ትልቁ ከአላህ መንገድ መውጣት ናቸው
➪ሌላው አንዳንድ እህቶች ባሎቻቸውን በሴቶች መብት እከስሃለሁ በሚል በማስፈራራት የግላቸው ማድረግ ያስባሉ
የዚህ አይነቱ አካሄድም ባልዋ ካለው ፍቅር አንድ ፐርሰንት እንኳን እንዳታገኝ ከማድረጉም በላይ ህይወቷ ጎምዛዛ ትርጉም የሐሽ እንዲሆን ያደርግባታል ባልየው ምናልባት ካንቺ ጋር መኖር አልፈልግም ሂጂ ከሰሽ የፈለግሽውን ንብረት ውሰጂ ብሎ አደገኛ ውሳኔ ውስጥ እንዲገባ ሊያደርገው ይችላል
➧ይህ ተግባር የአማኝ ሴት ተግባር አይደለም የኢስላም ጠላቶች የሙስሊሞችን ህይወት ምስቅልቅሉ እንዲወጣና ከጌታቸው ጋር ያላቸውን ግንኙነት በማበላሸት አኼራቸውን ማሳጣት የሚፈልጉበት መንገድ ነው
➺ባልሽን የግልሽ ለማድረግ ትክክለኛው መንገይ
ለባልሽ ታዛዥ መሆን
➺ያለሱ ፈቃድ ከቤት አለመውጣት
ቤተሰቦቹን ማክበር
➺ባልሽ ከስራ ሲገባ ንፁህ ሆነሽ ቤትሽን አሳምረሽ በፈገግታና በናፍቆት መቀበል
➺በማንኛውም ሁኔታ ሀይለቃል ከሱ ጋር አለመጠቀም
በምንም አይነት ካንቺ መጥፎ ጠረን እንዳያገኝ መጠንቀቅ
➺ለግንኙነት ሲጠራሽ በሞቀ ፍቅር መቀበል
ሲገባ ወይም ሲወጣ ገንዘብ አለመጠየቅ
➺ወጪ ሲያስፈልግሽ የኔ ፍቅር ካለህ እንዲህ አይነት ነገር ፈልጌ ነበር ከሌለህ ምንም ችግር የለም ብለሽ ከድካሙ በፍቅርሽ ካገገመ በኀላ ጥያቄ መቀበል የሚችልበት ሁኔታ መመቻቸቱ ስታውቂ መጠየቅ
➺በባልሽ አጠገብ በምንም መልኩ ሌላ ወንድ አለማድነቅ
➺የባልሽን ሚስጥር ለማንም አለመናገር
➺ ያለሱ ፈቃድ ምንም አይነት እቃ አለማዋስ
➺የሚበቃሽ ወጪ እስከሰጠሽ ድረስ እሱ ሳያውቅ በፍፁም ከሱ ገንዘብ አለመውሰድ
➺በምንም መልኩ የፍች ጥያቄ አለማቅረብ
ለኔ ክብር የለህም አለማለት በቤተሰቦችሽ እሱን አለማስፈራራት
➺በሚሰጥሽ ነገር መብቃቃት ሰው ቤት ያየሽውን ካልገዛህ አለማለት
➺የቤትሽንና የልጆችሽን አማና በቻልሽው አቅም ለመወጣት መጣር
➺እነዚህን ነገሮች ለመተግበር ከጣርሽ በአላህ ፈቃድ ባልሽ ያንቺ ታደርጊዋለሽ
ለሸሪዓዊ ምክንያት እንኳን ባንቺ ላይ ሌላ ቢያገባ ልቡ አንቺ ጋር ነው የሚሆነው እነዚህን ነገሮች ስታደርጊ ባልሽን በማስደሰትሽ የአላህ ውዴታ ፈልገሽ ለመስራት ሞክሪ
አላህ ለመልካሙ ሁሉ ይርዳሽ

Kitabu Tewhid #5
Ibnu Munewor
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 5⃣ ↩️
〰〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ክፍል 5⃣ ↩️
〰〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
አርበዒን 24ኛ ሐዲሥ
Ibnu Munewor
↪️አልአርበዑነ ነወዊያህ ከኢብኑ ረጀብ ጭማሬ ጋር↩️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ሐዲሥ ቁጥር –2⃣4⃣
〰〰〰〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔺حفظه الله تعالى
https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ ሐዲሥ ቁጥር –2⃣4⃣
〰〰〰〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔺حفظه الله تعالى
https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
▪️فضل طلب العلم
↪️እውቀትን መፈለግ ያለው ቱርፋት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
◾️قال النبي صلى الله عليه وسلم :- من سلك طريقا يلتمس فيه علما سهل الله له طريقا إلى الجنة
🔶የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል
↪️እዉቀትን በመፈለግ ላይ የተጓዘ የሆነ ሰዉ አላህ ለሱ የጀነትን መንገድ ያገራለታል።

🌸ሱኒ ሰለፍይ የሆነች በተውሂድ የጠነከረች፣
የሱናዋ ቆንጆ ጀግናዋ በሱና ያጌጠች ሁሌም እሷ ውድ ነች!!🌸
የሱናዋ ቆንጆ ጀግናዋ በሱና ያጌጠች ሁሌም እሷ ውድ ነች!!🌸
✅ሐያእ (አይናፋርነት) ለሴት ልጅ ትልቁ ሀብቷና ውበቷ ነው!!
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ሐያእ በመሰረቱ ወንዱም ሴቱም ጋር ሊኖር የሚገባው ተወዳጅ ምርጥ ባህሪ ነው። በተለይ መልኩ ግን ሴቶች ዘንድ ወሳኝነት አለው። ይሁን እንጂ ሐያእ (አይናፋርነት) የሚባለው ነገር አላህ ካዘነላቸው ጥቂት እንስቶች በስተቀር ብን! ብሎ የጠፋ ይመስላል። ሴት ልጅ አይናፋርነት ከሌላት እንዲሁ ባህሪዋ ለባሏ እንኳ አይማርከውም፣ ምክንያቱም አይናፋርነት ለሴት ልጅ ከፈጣሪዋ የተሰጣት ልዩ ውበትና ግርማ ሞገሷ፣ ተፈጥሯአዊ የሆነ ስጦታዋ ነውና። ሀያእ (አይናፋርነት) የሚባለው ነገር ከብዙ ሴቶች ልብ ድራሹ ጠፍቶ በስመ ስልጣኔ ጋጠ-ወጥ ሴቶች አስባልቱን ከሞሉት ሰነባብቷል። እንዲያውም አንዳንዴ በተቃራኒው ሀያእ የሚባለው ነገር ከሴቶች ይልቅ ወንዶች ዘንድ ይስተዋላል።
"
↪️እህቴ ሆይ! ቁርኣን አንድን ነገር ሲጠቅስ ያለ ምክንያት አይደለም!። ይልቅ ከእኛ መተገበሩ ወይም መጠንቀቁ ተፍልጓል ማለት ነው። ለምሳሌ አላህ ስለ ነቢዩላህ ሙሳ (ዐለይሂ ሰላም) ስደት ላይ ሆኖ የገጠመውን ሲተርክ እንዲህ በማለት የአንዲትን እንስት አካሄድ አውስቷል:-
فَجَاءَتْهُ إِحْدَاهُمَا تَمْشِي عَلَى اسْتِحْيَاءٍ
⏯«ከሁለቱ አንደኛይቱም ከሐፍረት ጋር የምትሄድ ሆና መጣችው፡፡» አል-ቀሰስ 25
ሸይኽ ናሲሩ ሰዕዲ (ረሂመሁላህ) ይህን አንቀፅ ሲያብራሩ ተፍሲራቸው ላይ እንዲህ አሉ:- “ይህ የሚያመላክተው የመልካም ስነ-ምግባር ባለቤት መሆኗን ነው፣ ምክንያቱም አይናፋርነት በላጭ ከሆነው ከመልካም ስነ-ምግባር ነው!፣ በተለይ በሴቶች ላይ።” [ተፍሲሩ ሰዕዲ]
↪️"ከሀፍረት ጋር የምትሄድ ሆነ…" በማለት አካሄዷን አውስቷል፣ አላህ ይህን አካሄድ አንቺም ከቤት የሚያስወጣሽ አስገዳጅ ነገር ሲኖር ተግባራዊ እንድታደርጊው ፈልጓል ማለት ነው። አለባበስሽ ሸሪዐው የሚፈልገው አይነት ሆኖ በጅልባብና ኒቃብ የተሰተርሽ ሆነሽ ብትወጪ እንኳን ይህ አይናፋርነት ፈፅሞ ሊለይሽ አይገባም!። ምክንያቱም ሀያእ ከፈጣሪሽ ዘንድ የተቸረሽ ትልቁ ሀብትሽና ውበትሽ ነው!።
"
↪️የነዚያ ጋጠ-ወጦች ጩሃት ሸንግሎሽ በስመ ስልጣኔና ግልፀኝነት ሀያእሽን አትልቀቂው የአንቺ የሙስሊሟ እንስት የፈጣሪዋ ትልቅ ችሮታ ነው!!። ሀያእ የሚባለውን የተፈጥሮ ስጦታሽንና ሀብትሽን ለማቆየት ምናምንቴዎችን ትተሽ ጓደኝነትሽን ሀያእ ካላቸው እህቶችሽ ጋር አድርጊው!። ጓደኛሽ ሀያእ ከሌላት ሙተነቂብ መሆኗ አለያም ከአንቺ በላይ እውቀት ስላላት አትሸንግልሽ!፣ ከቻልሽ ሀያእ እንዲኖራት ምከሪያት! ካልተስተካከለች ግን ራቂያትና ሀያእ ያላቸውንና ዲናቸው ጠንካራ የሆኑ እህቶችሽን ጓደኛ አድርጊ!።
"
↪️ወንድሜ ሆይ! ልታገባ ስታስብ ሀያእ ያላትን ሴት መምረጥ እንዳለብህ አትዘንጋ!። ልታገባት ያሰብካት ሴት ምናልባት ማሻ አላህ አለባበሷ ሸሪዐዊ የዲን እውቀቷም እንደዛው ሊሆን ይችላል፣ ግን ሀያእዋ እንዴት ነው?!። ምክንያቱም ሀያእ ትልቅ ዋጋ አለው!
በዚህ አስቸጋሪ ዘመን ሀያእ የሌላት እንስት ከራሷ የባሰ ሀያእ የሌለውን ትውልድ ቢሆን እንጂ ሀያእ ያለውን ትውልድ ልታፈራ አትችልም!!።
↪️ሀያእ እየጠፋ የመጣ የሙስሊም እንስቶች ትልቅ ሀብት ነው!! እህቴ ሆይ! ትልቁን ሀብትሽን ውበትሽን፣ የፈጣሪሽን ስጦታ ፈልገሽ አጥብቀሽ ያዢው!!
✍🏻ኢብን ሽፋ:
#ውዷ_እህቴ_በሀያዕሺ_በሂጃብሺ_ተዋቢ_አትዝረከረኪ_ቁጥብ_ሁኚ_ውድ_ትሆኛለሺ!!
የተለያዩ ት/ት ሰጪ ፅሁፎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ከሌሎት #join ⤵️ ያድርጉና ይቀላቀሉ