💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
~በነገራችን ላይ… የትዳር አጋርን መምረጥ  የጉዞ ጓደኛን እንደመምረጥ ቀላል አይደለም። ጉዳዩ ለወንዶችም ይሁን ለሴቶች ከባድ ነው። ለሴቶች ደግም አስቸጋሪነቱ የበለጠ ከባድ ነው። ለዚህም ሲባል የቤተሰብን ምክር እንድቀበሉ፣ከእነሱም በጎ ፈቃደኝነት እንድያገኙ ተደርጓል።  ይሄም የትዳር አጋርን መምረጥ ከፍተኛ ጥንቃቄን የሚሻ ጉዳይ መሆኑን ፍንትው አድርጎ ያሳያል።
= t.me/AbuSufiyan_Albenan
🩸አንድን ስው ብንወደው እሰካላወቀልን ድረስ ትልቅ ህመም ነው።

✍️
Audio
▸መውሊድ

የድሮና እና የአሁኑ መውሊድ አከባበር

እናም የተለያዪ ነጥቦች ሰለ መውሊድ የተነሱበት

🎙አብዱልጀባር ሙሀመድ ኑር

t.me/abduljebarmohammednur
« መዉሊድን በተመለከተ ቂርአት»
   ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖


🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
t.me/Ibnuheyru123/4860
t.me/Ibnuheyru123/4860
አንቺ ጀግና ከሆንሽ የሚያጣሽ እንጅ የምታጪዉ የለም የኔ አለም ራስሽን በመጠበቅ ንቁ በመሆን ላይ በርቺ።

ደግ አምሹልኝ 🛵
=
▪️قال الشيخ عبد العزيز بن باز رحمه الله

‏في هذا العالم عقـائد كثيرة
‏كلُّها فاسدةٌ إِلا العقيدة التي
‏؏اإ بها كتاب الله 
‏و سنَّـة رســـــولـه 
‏و هـــــي العقيدة الإسلامية
‏الصافية النقية
من شوائب
‏الشرك و البدع و المعـــاصي .

📓 مجموع الفتاوى (٨/٨).


=
‏سبب ظهور البدع في كل أمة ؎فاإ سنن المرسلين فيهم.

📓 مجموع الفتاوى
▪️ لإبن تيمية جـ٤صـ١٣٧

=

@https_Asselefya1
▪️قال الإمام ابن القيم رحمه الله

فلا يُلقِي في الكُرب العِظام
إلا الشِّرك ،،،
و لا يُنجي منها إلا التوحيد...

📓 ‏الفوائد (ŮŠŮŚ)
=

@https_Asselefya1
መልክ /ዉበት/ ከኢልም ጋር  ከስነ ምግባር ጋር ሲጨመር ኑሩን አላ ኑር  ነዉ። ለብቻዉ መልክ ማፊ ጥቅም።

ከማ ቃለ ኡስታዝ.... ከደርስ የተቀነጨበ ነዉ።

=

t.me/https_Asselefya1
አይ ሞኝነት /አላዋቂነት ...

ቀኝ እግሩ ድንጋይ አዉልቆለት ይቀናኛል ይላል ወደ ጉዞ ሲወጣ ....¡

=
በሂወቴ  ሁለት ነገሮች ያስጠሉኛል።

1▸ማስመሰል
2▸ማንነትን መርሳት


=
በንፁህ ልቦና የሚቀርቧችሁን ሰዎች ጣል ጣል አታድርጉ ትዕግስታቸዉንም አታስጨርሱ። ኋላ ላይ ቁጣቸዉን አትችሉትም።  በግ ከበረረ ቅን ካመረረ.....

=

@https_Asselefya1
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

📜መውሊድን በተመለከተ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነውር የተዘጋጁ ከፊል ፅሁፎችን በቀላሉ እንዚህን ሊንኮች በመጫን ማንበብ ትችላላችሁ።

1, ነብዩ ﷺ መቼ ተወለዱ?
https://t.me/IbnuMunewor/893

2, መውሊድን ማን ጀመረው? በመረጃ ለሚያምኑ ብቻ
https://t.me/IbnuMunewor/869

3, መውሊድ ለምን አላማ እንደተጀመረ ያውቃሉ?
https://t.me/IbnuMunewor/876

4, መውሊድና ነባሩ እስልምና አይተዋወቁም! {ምስክር እራሳቸው!}
https://t.me/IbnuMunewor/884

5, “በአላህ እዝነት ይደሰቱ...” - ትልቁ የመውሊድ አጋፋሪዎች ምርኩዝ
https://t.me/IbnuMunewor/2227

6, የሰኞ ፆም እና መውሊድ
https://t.me/IbnuMunewor/2214

7, ዐቂቃ ሌላ መውሊድ ሌላ!
https://t.me/IbnuMunewor/2261

8, ዓሹራን ለመውሊድ?
https://t.me/IbnuMunewor/2269

9, መውሊድ ውስጥ እነዚህ አደጋዎች አሉ!
https://t.me/IbnuMunewor/2294

10, በመውሊድ ላይ ስለሚፈፀመው ጭፈራ ዑለማዎች ምን እንዳሉ ታውቃለህ?
https://t.me/IbnuMunewor/882

11, መውሊድን የሚፈቅዱትም አይፈቅዱትም!
https://t.me/IbnuMunewor/2298

12, መውሊድ የማያከብር ሰው የሙሐመድ ﷺ ጠላት ከሆነ፣ ገና የማያከብር ሰው የዒሳ ጠላት ነው!
https://t.me/IbnuMunewor/886

13, እውን የሡወይባ ታሪክ ለመውሊድ ማስረጃ ይሆናል?
https://t.me/IbnuMunewor/2234

14, ሸውካኒ እና መውሊድ (ወሳኝ ነጥቦች የተዳሰሱበት)
https://t.me/IbnuMunewor/898

15, ሲዩጢ፣ የመውሊድ ደጋፊዎች ሌላኛው ምርኩዝ
https://t.me/IbnuMunewor/2277

16, እውን ኢብኑ ተይሚያ መውሊድን ፈቅደዋል?
https://t.me/IbnuMunewor/878

17, በሸይኹል አልባኒ እና “መውሊድ ይፈቀዳል” በሚል ሰው መካከል የተደረገ ድንቅ ቃለ-ምልልስ
https://t.me/IbnuMunewor/34

18, ከ“ወሃብዮች” በፊት የነበሩ የመውሊድ ተቃዋሚዎች
https://t.me/IbnuMunewor/1624

19, መውሊድ ተከሽኖ
https://t.me/IbnuMunewor/2309

20, ለምንድን ነው የመውሊድ ተቃውሞ ኢኽዋኖችን ምቾት የሚነሳቸው?
https://t.me/IbnuMunewor/918

21, መሷሊሐል ሙርሰላ፣ የመውሊድ አክባሪዎች የመጨረሻው ምሽግ
https://t.me/IbnuMunewor/2302
አንድነት
NABAWI TUBE
ኡስታዝ  አብዱልጀባር  ሙሐመድ  ኑር

وَٱعْتَصِمُوا۟ بِحَبْلِ ٱللَّهِ جَمِيعًۭا وَلَا تَفَرَّقُوا۟

የአላህንም (የማመን) ገመድ ሁላችሁም ያዙ፡፡ አትለያዩም፡፡[አል-ኢምራን 3-103]

t.me/NABAWITUBE
የኔ ምርጥ ጓደኛ ስጠፍ ፈላጊ ዘወትር ጠያቂ ከኔ አልፍ ቤተሰቤ ሁሉ የምጠይቅ ምርጥ ጓደኛ ጀሊሉ ሰጥቶኛል አልሀምዱሊላህ የኔ ሱሱዬ በድንገት ልትለይኝ ብትነሺ ልቤ ቢደነግጥም ወደ ሀገርሽ ስለሆነ በጣም ደስ ብሎኛል ሀገርሽ ቅርብ ስለሆነ አገኚሻለሁ አላህ በሰላም ከተምትወጃቸዉ ቤተሰቦችሽ እና ከዉዱ ባለቤትሽ አቡ ያህያ በሰላምያገናኚሺ ዉዷዬ እወድሻለሁ 🌸🌹🌸🌹🌸 መልካም ጉዞ እመኚልሻለሁ 💧💧

▸ትቀመጥ ለትዝታ....!

✍️أم عثيمين الجامية

https://t.me/https_Asselefya1