💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
«እንዳትመልሺው»

በበሩ ከመጣ ቤተሰብ ጠይቆ፡
ለሚስትነት መርጦሽ አኽላቅሽን አውቆ፡
ጥሩ ከሆነ እሱም አኽላቁን ካወቅሺው፡
ላንቺም ከተስማማሽ ዲኑን ከወደድሺው፡
በማይረባ መስፈርት እንዳትመልሺው፡
ከሆነ ሰለፍይ አቂዳው ከጠራ፡
ዉሎውን ካረገ ከሱንዮች ጋራ፡
በተውሂድ በሱና ከሆነ ጠንካራ፡
ጉድለትሽን ይሙላው ጉድለቱን ሙይለት፡
ለቤትሽ ታታሪ ሁኚ ጠንካራ ሴት፡
ቤቱን አድምቂለት በፍቅር በደስታ፡
አቅፈሽ ተቀበይው በሳቅ በፈገግታ፡
እያመሰገንሽ የአላህን ውለታ፡፡


منقول
{ማነሽ ማዶ ላይ ተብለሻል¡¡

𝐓𝐞 « t.me/https_Asselefya1 »
ልብህን በሰበረችዉ ሂወትህ አትዘን
ጌታዬ የተሻለ ነገር ቀይርልኝ በል!

▸ሀዘን''በሱጁድ ''ይወገዳል!
▸ደስታ'' በዱዓ'' ይመጣል!

=

http://t.me/https_Asselefya1
በሂወትህ ዉስጥ ምን ጊዜም ተበዳይ እንጅ በዳይ አትሁን ተገፊ እንጅ ገፊ አትሁን ...!!

=
ሙስሊሞች መቼ ነው ድልን የሚያገኙት
Daru tewhid
ሙስሊሞች መቼ ነው ድል የሚያገኙት....?

🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ

https://t.me/Darutewhide
«ተፈጥሮን ጉብኝት አድርጉ..!!»

~መልካም አምሹልኝ......🌸

http://t.me/https_Asselefya1
Audio
صلاة العشاء للشيخ أحمد الحذيفي 21 صفر 1445هـ

۞ خواتيم سورة الواقعة 57 - 96

=
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

1 # የዓብዱሶመድ ደርሶችን ለማግኘት ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ። 👇🏼

Abdulsemed M/Nur Qiraat
https://t.me/AbdulsemedMohammed

2 # የዓብዱሶመድ የፅሁፍ ፓስቶችን ለማግኘት ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ። 👇🏼

Abdulsemed M/Nur Text
https://t.me/AbdulsemedMNurTextPosts

3 # የዓብዱሶመድ የቪድዮ ደርሶችን እና ትምህርቶችን ለማግኘት ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ። 👇🏼

Abdulsemed M Qiraat Video
https://t.me/AbdulsemedQiraatVideo

4 # የዓብዱሶመድ ያለቁ ደርሶችን ለማግኘት ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ። 👇🏼

Abdulsemed MNur Yalequ Dersoch
https://t.me/AbdulsemedMnYalequ

🔵 ቂርኣትን በተመለከተ ጥያቄ ካለዎት በዚህ ቁጥር ይላኩ። 👇🏼

+251937602141

https://t.me/AbdusomedMNur
ነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሳቃቸው፣ ፈገግታቸው፣ ቁጣቸው፣ ሃዘናቸው፣ ለቅሷቸው፣ መልካቸው፣ ፂማቸው፣ ፀጉራቸው፣ ሽበታቸው፣ አነጋገራቸው፣ አካሄዳቸው፣ አለባበሳቸው፣ ... ዝርዝር ህይወታቸው በሶሐቦች ተላልፏል። አመት እየጠበቁ መውሊዳቸውን ያከብሩ እንደነበር ግን አንድም መረጃ የለም።

Ibnu Munewor
=
የቴሌግራም ቻናል
Https://t.me/IbnuMunewor
~እሺ የተከበራችሁ ላጤዎችና ላጤያት…እንደምን አደራችሁ…እኔ በጣም ሰላም ነኝ። አልፎ አልፎ የናንተ አለማግባት በጣም ያሳስበኛል እንጂ በጥሩ ሁኔታ ላይ እገኛለሁ።ማሻ አላህ ብዙዎች ደግሞ እርኩሱ የላጤነት ማህበርን ትተው ወደ ተቀደሰው የትዳር ዐለም እየተመሙ መሆናቸውን እየተመለከትን ነው። ጎበዝ ሲመስለኝ የቀረነው እኔና አንተ ነን።እንግዲህ ሲያገቡ ቆመን ሸኝተናል።ሲወልዱም ስመን አሳስመናል። አደራ ሲድሩም በቆምንበት አጨብጫቢ እንዳንሆን።

ቆይ ግን ሁሉም ይቅርና አንተ ለምን አታገባም
?ኦህ… ስለኔ ምን አገባህ የጠየቅኩት አንተን ነው ለምን አታገባም?

አይይ! አሁን ድሃ ነኝ…ነው ያልከው?

~እርግጥ ልክ ነህ አንዲትን ሴት ሙሉ አልያም ከፊል ፍላጎቷ ተሟልቶ ትተዳደርበት ከነበረው የቤተሰቦቿ ቤት ነጥለህ ከቤትህ ስታመጣ ቢያንስ መሰረታዊ ፍላጎቷን ማሟላት የሚያስችል ኢኮኖሚካሊ አቅም ሊኖርህ ይገባል።ማለትም .... ቀለቧን፣የቤት ኪራይ እና አልባሳቷን ማሟላት የምትችል መሆን አለብህ።ይህ ካልሆነ ትንሽ ዙሩ ሊከርብህ ይችላል። ነገር ግን ደግሞ ይህ ማለት አካውንትህ ውስጥ 1,000,000 ብር ይኑርህ ማለት አይደለም።ተግባባን? አሁንኮ አንተ ይህኔ አካውንትህ ውስጥ አንድ ሚልዪን አኻዝነህ የሆናል ድሃ ነኝ ምትለኝ¡

የሁለት ወር የቤት ኪራይ መክፈል ከቻልክ የተባሉትን ቀለቦችን እና አልባሳትን በተፈለገው ሰዐት ላይ ማስገኘት የሚያስችል ስራ ካለህ በቃ አግባ።

~ለምን መሰለህ!? ከአንተ በፊት የነበሩ ብዙ ጀግኖች ያልኩህንና ከዚህም ያነሰ ኢኮኖሚካሊ አቅም ላይ ሆነ አግብተው ዛሬ ላይ ጣት የሚቀሰርባቸው ቱጃሮች ሆነዋል። እና ምን ትጠብቃለህ አግባ!!
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
ጥሩ ሚስት ካለችህ ሰርግ ቤት አትሂድ ያንተ ቤት ሁሌም ሰርግ ነው ፤ መጥፎ ሚስት ካለችህ ደግሞ ለቅሶ ቤት አትሂድ ያንተ ቤት ሁሌም ለቅሶ ነውና !
°
አሏሁመ ሰሊም ሰሊም ፡፡ ጌታችን ሆይ , ቤታችንን ሁሌም ሰርግ ቤት አድርግልን ' ከለቅሶ ቤትም ጠብቀን ፡፡
https://t.me/Asselef