💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
﴿وَاللهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ﴾

«اللَّهُمَّ اغْفِرْ لِي ذَنْبِي كُلَّهُ ، دِقَّهُ وَجِلَّهُ ، وَأوَّلَهُ وَآخِرَهُ ، وَعَلَانِيَتَهُ وَسِرَّهُ»


=
አሏህን በመፍራት ወንዶችን ላለመፈተን ምድር ላይ ብልሽትን ላለማስፋፋት የተሸፈነችውን እህቴን እንድትገላለጥ ማስገደድ ኢ-ሰብዐዊ ድርጊት ነው፡፡

https://t.me/https_Asselefya1
تلاوة خاشعة ما شاء الله تبارك الله
ነውርን መሰተር
Daru tewhid
የማንን ነውር ነው ሚሰተረው ?

ካፊሮች ከሚሰሙ የሙስሊሞችን አይብ ባትለቁ ለሚሉ ሰዎች አደርሱላቸው!!

🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ

t.me/Darutewhide
የዘመኑ ትዳር
Daru tewhid
በውሀ ቀጠነ እየፈረሰ ያለው የዘመኑ ትዳር !!

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ

t.me/Darutewhide
እድሜ ይስጠንጅ ገና ብዙ እናያለን!

ወይዘሮ ጫማ ትባላለች አሉ እ¡¡
القرآن الكريم
القارئ: ياسر الدوسري
- ﴿إِنَّ الْمُجْرِمِينَ فِي عَذَابِ﴾ .

- سورة: الزخرف

=
هزاع البلوشيmp3
<unknown>
#تــلاوات 🍃

{ لَّا یُحِبُّ ٱللَّهُ ٱلۡجَهۡرَ بِٱلسُّوۤءِ مِنَ
ٱلۡقَوۡلِ إِلَّا مَن ظُلِمَۚ وَكَانَ ٱللَّهُ
سَمِیعًا عَلِیمًا}

⤶هزاع البلوشي ..


╭┈──── 『 °°❀°°』
╰┈➢❝
@https_Asselefya1
ማወቅን ማወቅ ማወቅን መማር ያስፈልጋል!!

=
ማወቅ ስትጀምር የራስህን አለማወቅ እያወክ ትመጣለህ።

ያረቢ የድንን ግንዛቤ ወፍቀን
አንድ አንድ መድረሳዎች የሱና ብርሀን ት/ቤት ተከትለዉ ፕሮፍይል ግደታ ነዉ እያሉ ተማሪዎቻቸዉ ሲያዙ እያየን ነዉ አባካችሁ አጣርታችሁ አዉሩ። የሱና ብርሀን ት/ት ቤት ፕሮፍይል ግደታ አይደለም አልታዘዘም። የመጀመሪያም ለመመዝገብ ያመች ዘንድ የተደረገ ነገር እንጅ ሌላ አይደለም እሺ!! መማሪያ ክላስ ከገቡ በኋላ ሁሉም የፈለገዉ የለበሰ እሺ !! ✍️
~ ባሏ ላይ ከባድ ዲናዊ ግድፈት በሚታይበት ወቅት ምንም እንዳላጠፋ በመቁጠር ፣ዉዴ፣ የኔ ፍቅር፣ የኔ ልዩ― እያለች ትኖርና በዱንያዊ ጉዳይ ላይ የማይመቻት{ድህነት፣ ህመም፣ የሁለተኛ ሚስት ፍላጎት…} የተመለከተችበት ዕለት… "ባሌ ሶላት አይሰግድም፣ በተጨማሪም  በዲኑ እንዲህ ነው፣ እንዲህ ነው፣ ይሄም ችግር አለበት፤ ስለዚህ ፍቺ ብጠይቅ ወንጀል ይሆንብኝ ይሆን? እያለች ከሸይኽ ሸይኽ ፈተዋ የምታጠያይቅም ሚስት አለች።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
እንደሰማሁት መረጃ አሁን ጥሩ የተሻሻሉ ክፍያ ያላቸዉ መድረሳዎች አሉ እያሉኝ ነዉ በሉ ጠንክራችሁ ቀጥሉበት በቂርአት ሰበብ ሰዉ መግፈፍ ይቁም!! እናተ ኡስታዝ ይጎዳል እያላችሁ በጭፍን የምትወግኑ እህቶች ሆይ ከፈለጋችሁ ለራሳችሁ አግዙት እሺ!! እኛ ኡስታዞች እንድጎዱ ሳይሆን እኛም እነሱም ሳይጎዱ ሚዛናዊ ሆነን እንማማር ነዉ ያልነዉ እሺ ይግባችሁ። ለመወደድ ብላችሁ አታሽቃብጡ!! ሚዛናዊ ሁኑ!!

=
t.me/https_Asselefya1
የሙስሊሞች ሰቆቃ
NABAWI TUBE
ኡስታዝ  ሳዳት  ከማል

ሙስሊሞች ለምንድን ነዉ
በከሀዲያን የሚቀጡት?

  t.me/NABAWITUBE
2ቱ ምርጥ ቻናሎች ተቀላቀሉ ትጠቀማላችሁ!
↷↷↷↷↷↷↷↷↷
http://t.me/NABAWITUBE
http://t.me/NABAWITUBE

↶↶↶↶↶↶↶↶↶↶↶↶
http://t.me/Darutewhide
http://t.me/Darutewhide

🎈ለሌሎች ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!