💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
አንዳድ ሰዎች ግን ትገርሙኛላችሁ ሲበዛ ጥቅመኛ ናችሁ ። እኔ ጥሎብኝ ጥቅመኛ ሰዉ አልወድም። የምር ከምጠላዉ ባህሪ ቢኖር ጥቅመኝነት ነዉ። እኔ እርስ በርስ መጠቃቀም ደስ ከሚለኝ ነገር ነዉ። ግን አንዳድ ሰዎች ቻናል አስተዋዉቂልኝ ይሉኛል ከዛም እነሱ ቻናል ላይ ከራሳቸዉ ሊንክ ዉጭ አይታይም የሱና ኡስታዞችኳ ?? እረ ተዉ አንተዛዘብጅ ወገን! ሁለየ የራሳቸዉ የሆነ ነገር ጎልቶ እንድታይ የሚጥሩ እእእ ይሄ ነገር እኔ አይስማማኝም ይቅርታ ሁሉም በአቅሙ እንድጠቅም ብቻ ነዉ የምፈልገዉ የራሴ ብቻ የምትሉ ሰዎች እኔ ዘንድ ምንም ቦታ እንደሌላችሁ እወቁ። ስራ በማህበረሰብ በርብርብ ሲሆን ዉብ ነዉ ፍሬማ ነዉ። ለራሴ ለራሴ ግን ስግብግብነት ነዉ። ጨርሻለሁ¡

✍️ bint Aragaw

t.me/https_Asselefya1
ንገራቸዉ አቦ .....¡

ሼር አድርጉለት ለሚመለከተዉ ሁሉ!

=
«1445 .H »❝የሱና ብርሀን ትምህርት ቤት❞

🎈ትቀመጥ ለትዝታ.....
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝የሙናፊቆች ባህሪያት ❞ «ክፍል  ⓵⓸» = وقال ابن أبي مليكة: أدركت ثلاثين  من أصحاب النبي ﷺ كلهم يخاف النفاق عل نفسه ، ما منهم  أحد يقول : إنه على إمان جبريل وميكائيل ، رواه البخاري :ص 52 ح 48 ኢብኑ አቢ ሙለይከህ የተባሉት ታላቅ ታቢዓይ (የነብዩﷺባልደረቦች ተከታይ) እንድህ አሉ:ሰላሳ የረሱል…
የሙናፊዎች ባህሪያት❞


«ክፍል 15  እና የመጨረሻ!»


የንፍቅና አይነቶች

1▸ ረሱልንﷺ ማስተባበል
2▸ረሱል ﷺበመጡበት ነገሮ ላይ በከፊል ቢሆን መካድ
3▸ረሱልንﷺ መጥላት
4▸የረሱል ﷺሃይማኖት ድል መቀዳጀቱንና አሸናፊነቱን መጥላት ናቸዉ።


📔ማጠቃለያ

ሙናፊቆች ዉሸት መተዳደሪያ ደንባቸዉ፤መሃላ መከታ ጋሻቸዉ የሆኑ በሙእሚኖች ስር ተደብቀዉ ሙእሚኖችን ለማጥፍት የሚጥሩ የሰይጣንና የከሀድ ሰራዊቶች መሆናቸዉ አይዘነጋም። መልዕክተኛዉም በሐድሳቸዉ ላይ በጥልቀት አስተምረዉታል።ቁርአንና ሐዲስ የሙናፊቆችን ተንኮል ድባቅ መተዋል። በሙእሚኖች ፊት አዋርደዋቸዋል እያዋረዷቸዉም ይገኛሉ። በመጨረዉም ቀን አሳማሚ ቅጣት ተዘጋጅቶላቸዋል።

قال تعالى:{ بَشِّرِ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ بِأَنَّ لَهُمۡ عَذَابًا أَلِیمًا }

{ إِنَّ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ فِی ٱلدَّرۡكِ ٱلۡأَسۡفَلِ مِنَ ٱلنَّارِ وَلَن تَجِدَ لَهُمۡ نَصِیرًا }

አላህ እንድህ ይላል፦ መናፍቃንን ለእርሱ አሳማማ ቅጣት ያላቸዉ መሆኑን አቅስራቸዉ። እነዚያ ከመእምናን ሌሌ ከሓድዎችን ወዳጅ አድርገዉ የሚይዙ እነሱ ዘንድ ልቅናን ይፈልጋሉ? ልቅናዉም ለአላህ ብቻ ነዉ። በእናንተም ላይ በመፀሀፎ ዉስጥ የአላህን አንቀፆች በርሷ ሲካድባትና በርሷም ሲላገጥቤት በሰማችሁ ግዜ በሌላ ወር ዉስጥ እስኪገቡ ድርስ ከእነሱ ጋር አትቀመጡ። ማለትን በእርግጥ አወረደ። እናንተ ያን ጊዝ ቢጤያቸዉ ናችሁና። አላህ መናፍቃንን እና ከሓድዎችን በሙሉ በገሀነብ ዉስጦ ሰብሳቢ ነዉነመ።እነዚያ በእናንተ (የጊዜ መዘዋወር)የሚጠባበቁ ናቸዉ። ለእናንተም ከአላህ የሆነ  አሸናፊነት ቢኖራችሁ ከእናንተ ጋር አልነበርም? ይላሉ።

ከሐድዎችም ዕድል ቢኖር (ከአሁን በፊት) በእናንተ ላይ አልተሾምንም ? ይላሉ? አላህም በትንሣኤ ቀን በመካከላችሁ ይፈርዳል።አላህም ለከሐድዎች በምእምናን ላይ መንገድ በፈፁም አያደርግም። መናፍቃን አላህን አታለሉ። እርሱም አታላያቸዉ ነዉ።

ይቀጣቸዋል ወደ ሶላትም በቆሙ ጊዜ ታካቾች ሰዎችን የሚያዩ ሆነዉ ይቆማሉ። አላህንም  ጥቂት እንጅ አያወሱም።በዚህ መካከልወላዋዮች ሆነዉ ያሳያሉ።ወደ እነዚህም ወደ እነዚያም አይደሉም። አላህም ያሳሳተዉ ሰዉ  ለእርሱ (የቅንነት)መንገድ በፍፁም አታገኚለትም።

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ከምእምናን ሌላ ከሐድዎችንም ወዳጆች አድርጋችሁ አትያዙ፣ለአላህ በናንተ ላይ ግልፀ ማስረጃዎች  ልታደርጉ ትፈልጋላችሁ? መናፍቃን በእርግጥ ከእሳት በታች አዘቅጥ ዉስጥ ናቸዉ። ለእነሱም ረዳት አታገኚላቸዉም።እነዚያ የተመለሱ(ስራቸዉን) ያሳመሩ፤ በአላህም የተጠበቁ፤ሃይማኖታየዉንም ለአላህ ፈፁም ያደረጉ ሲቀሩ። እነዚያስ ከምእምናን ጋር ናቸዉ። ለምእምናን አላህ ታላቅን ሚንዳ በእርግጥ ይሰጣቸዋል ። (አን_ኒሳእ 138_145)

አላህ የሙናፊቆች ወሬ መስማትና አምኖ መቀበል እንደለለብን አስቀምጧል። ሙናፊቆች  ማንኛዉም ግዜና የትኛዉንም ጊዜ ቦታ ተጠቀምጠዉ  ሙእሚኖች ለማጣላት፣ስማቸዉን ለማጥፍት፤ ከተንኮልና ከቅጥፈት እንደማይወገዱና እንደማይቦዝኑ ሙስሊም አዉቆ በዉሸታቸዉና በመሀላቸዉ መታለል እንደለለባቸዉ መጠንቀቅ ያስፈልጋል።

አላህ  ከንፍቅና ባህሪ እና ከሙናፊቆች ተንኮል ይጠብቀን። አሚን።❞  ተጠናቀቀ!!

«ዝግጅት ኡስታዝ ሰኢድ ሙሳ አቡል' ቡኻሪ ሀፊዘሁሏህ»
  ⇊↷⇊↷⇊↷⇊↷⇊↷⇊↷
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
የፈለከዉን ያክል ብትጠነቀቅ ከሰዉ ምላስ አታመልጥምና ይሉኝታን ትተህ አላማህ ላይ አተኩር።

=
t.me/https_Asselefya1
◂ ንፍሱ እንዳይወስዳችሁ እ¡

ተጋበዙልኝ የተዋበ ምሺት ይሁንላችሁ¡
የኛ የስደተኞች ሁኔታ የሚረዳን እንደኛዉ የተሰደደ ብቻ ነዉ። አለዛ የሚረዳ የለም ኦላይ ሲያዩን ሶፋ ላይ ቁጭ ብለን የምንዉል የሚመስላቸዉ ስንት አሉ እ¡ እኛ ነፃ ኢንተርኔት ስለሆነ ስልካችን ኦላይ ነዉጅ እጃችን ስራ ላይ ነዉ እሽ። ያዉ ተረዱን ለማለት ነዉ።

=
ጀናዛ ላይ መስገድ
Daru-tewhid
ሰላተል ጀናዛ ፈርዱል ኪፋያ ነው ወይስ ፈርዱል አይን ?

ራሱን ያጠፋ ሰው፣ሰካራም፣ አና ሌሎች ከባኢር ወንጀሎችን የፈፀመ ሰው ላይ ይሰገድበታልን?

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

t.me/Darutewhide
ልቦቻቸው ይጨነቃል
Daru tewhid
አንድ አላህ ስንል አንድ አላህን ማያመልኩ ሰዎች ይሸበራሉ !

🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ

https://t.me/Darutewhide
አጅነቢይ
Daru tewhid
አጅነቢይ አይንህን ስበር ሲባል መንገድ ላይ ብቻ አይደለም ስበር የተባልከው/ሽው የትም ቦታ አይናችንን እንሰበር።ቲቪ ፣ሚድያም ላይ ይሁን የትም ቦታ ቢሆን አይናችንን እንስበር

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ

https://t.me/Darutewhide
ትላልቆች ዘንድ ቦታ መሰጠትሽ ይሄ አላህ ከዋለልሽ ትልቅ ዉለታ ነዉ። ጉሊ አልሀምዱሊላህ! ከብዙ ነገር ለመጠበቅ ሰበብ ይሆንሻል¡ አንቺም ቀጥይበት በዛ ቦታ ባሰጠሽ ስነምግባርሽ ስራሽ ላይ ታታሪ ሁኚ እሺ!!

=

t.me/https_Asselefya1
ከትዝታ ሰፈር አሁን ወቅቱ እየደረሰ ነዉ ብዬ ነዉ ወደ ኋላ ልመልሳችሁ አይ ጥሩ ጊዜ ነበር... ስቀን ተጫዉን አረማችን አርመን ማታ የምንለያይ ከዛ ጧት የምገናኝ ነገር የለ ምን የለ ፍቅር ብቻ።

#ገጠር

t.me/https_Asselefya1
سورة الرحمن _ Surah Rahmān بصوت أحمد خضر
<unknown>
تلاوة هادئة رائعة : سورة الرحمن

🎙 القارئ: احمد خضر

🍃🍃🍃🍃

http://t.me/https_Asselefya1
ዘወትር ንጋት ላይ "ህይወት አንድ ጊዜ ናት" የሚለውን እውነት ለራስህ አስታውሰው። ከዚያ እድለቢስ ሊያደርጉህ የሚፈልጉ ክስተቶችን እጅ አትስጣቸው። ቀንህን በሰላምና በደስታ ታሳልፋለህ።

#መልካም ዉሎ
🍃🍃🍃

𝐓𝐞 ~~ t.me/https_Asselefya1
ያረብ
-ነፍሴን በማያሳስባት ነገር አታሳሰባት
-በማይጠቅማት ነገር አትጥመዳት
-በማያገባት ነገር ውስጥ አታስገባት
-ሁሉን ነገር በልኩ እንድትረዳው አድርጋት

ኢላሂ

ምድር ፈተናዋ በዛ
አለም ሁኔታዋ ከፋ

ሁኔታችንን አስተካክልልን
ፍጻሜያችንን አሳምርልን


=
t.me/https_Asselfya