💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝የሙናፊቆች ባህሪያት ❞ «ክፍል  ⓾» 【የሙናፊቆች ባህሪያት በቁርአን ዉስጥ ከባለፈ የቀጠለ...... 2】 3▸ ንግግርን ማሳመር ፣ወግን ማጣፈጥ፣በክርክር መርታት፦ ۞قال تعالى:{ وَمِنَ ٱلنَّاسِ مَن یُعۡجِبُكَ قَوۡلُهُۥ فِی ٱلۡحَیَوٰةِ ٱلدُّنۡیَا وَیُشۡهِدُ ٱللَّهَ عَلَىٰ مَا فِی قَلۡبِهِۦ وَهُوَ أَلَدُّ…
የሙናፊቆች ባህሪያት


«ክፍል  ⓵⓵»

የሙናፊቆች ባህሪያት በቁርአን ዉስጥ ከባለፈ የቀጠለ ..3

7▸የቁርአን ፍርድ ይርቃሉ፤የረሱልንና የሐድሳቸዉን ፍርድ ይሸሻሉ፦

۞ قال تعالى:{ وَإِذَا قِیلَ لَهُمۡ تَعَالَوۡا۟ إِلَىٰ مَاۤ أَنزَلَ ٱللَّهُ وَإِلَى ٱلرَّسُولِ رَأَیۡتَ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ یَصُدُّونَ عَنكَ صُدُودࣰا }

❂አላህ እንድህ ይላል፦
ለነርሱ አላህ  ወደ አወረደዉ (ቁርአን)እና ወደ መልዕክተኛዉ ﷺ ኑ  በተባሉ ጊዜ መናፍቃን ከአንተ መሸሽን ሲሸሹ ታያቸዋለህ።(አን-ኒሳእ:61)

8▸አላህ ያወረደዉን ይጠላሉ፤ስራቸዉን ያበላሻሉ፦

۞ قال تعالى:{ ذَ ٰ⁠لِكَ بِأَنَّهُمۡ كَرِهُوا۟ مَاۤ أَنزَلَ ٱللَّهُ فَأَحۡبَطَ أَعۡمَـٰلَهُمۡ }

አላህ እንድህ ይላል፦ይህ እነርሱ  አላህ ያወረደዉን ስለጠሉነዉ።ስለዚህ ስራዎቻቸዉን አበላሸባቸዉ። (ሙሀመድ:9)

9▸በሙእሚኖች ድል ይከፋሉ፤በሽንፈታቸዉ ይደሰታሉ፣ሙእሚኖችን መከራ ቢያጋጥማቸዉ ይወዳሉ፦

۞قال تعالى:{ إِن تُصِبۡكَ حَسَنَةࣱ تَسُؤۡهُمۡۖ وَإِن تُصِبۡكَ مُصِیبَةࣱ یَقُولُوا۟ قَدۡ أَخَذۡنَاۤ أَمۡرَنَا مِن قَبۡلُ وَیَتَوَلَّوا۟ وَّهُمۡ فَرِحُونَ }  ,, { قُل لَّن یُصِیبَنَاۤ إِلَّا مَا كَتَبَ ٱللَّهُ لَنَا هُوَ مَوۡلَىٰنَاۚ وَعَلَى ٱللَّهِ فَلۡیَتَوَكَّلِ ٱلۡمُؤۡمِنُونَ }


አላህ እንድህ ይላል፦መልካም ነገር ብታገኝ ታስከፍቸዋለች። መከራም ብታገኝ ህ ከዚህ በፊት በእርግጥ ጥንቃቄችንን ይዘናል ይላሉ። እነርሱም ደስተኞች ሆነዉ ይሸሻሉ። አላህ ለኛ የፃፈልን (ጥቅም)እንጅ ሌላ አይነካንም። እርሱ ረዳታችን ነዉ። በአላህ ላይም ምእምናን ይመኩ በላቸዉ። {አት_ተዉባህ፡50_51}

10▸ በአላህ እና በመልዕክተኛዉ ይክዳሉ፣ሶላትንም ታካቾች ሆነዉ ይሰግዳሉ፣ምፀዋትሞ መስጠትም በጣም ይጠላሉ፦

✯۞ قال تعالى:{ وَمَا مَنَعَهُمۡ أَن تُقۡبَلَ مِنۡهُمۡ نَفَقَـٰتُهُمۡ إِلَّاۤ أَنَّهُمۡ كَفَرُوا۟ بِٱللَّهِ وَبِرَسُولِهِۦ وَلَا یَأۡتُونَ ٱلصَّلَوٰةَ إِلَّا وَهُمۡ كُسَالَىٰ وَلَا یُنفِقُونَ إِلَّا وَهُمۡ كَـٰرِهُونَ }


አላህ እንድህ ይላል፦ልግስናዎቻቸዉን ከነሱ ተቀባይ የሚያገኙ ከመሆኑ በአላህ እና በመልዕክተኛዉ ካዱ፤ሶላትንም እነሱ የታከቱ ሆነዉጅ የማይሰግዱ፣እነሱም የጠሉ ሆነዉጅ የማይሰጡ መሆናቸዉ እንጅ ሌላ አልከለከላቸዉም። (አት_ተዉባህ:54)

ሶላት የሚሰግድ ሰዉ በሶላቱ ላይ መበርታትና መጠንከር አለበት፤ እንድሁም ምፀዋት ሲመፀዉት የተደሰተና የተሰጋጌ ሊሆን ይጠበቅበታል። በሶላት ላይ ታካች ከሆነና ምፀዋት ላይ ስስታምና ገብጋባ ከሆነ የሙናፊቅ ባህሪ አለበት። ከነዚህ ባህሪዎች መራቅ አለበት።

11▸ለሶላት ሲቆሙ መሰላቸት መታከት፣ለይዩልኝ መስገድ፣ አላህን ትንሽ ቢሆንጅ አለማስታወስ፦

۞ قال تعالى:{ وَمَا مَنَعَهُمۡ أَن تُقۡبَلَ مِنۡهُمۡ نَفَقَـٰتُهُمۡ إِلَّاۤ أَنَّهُمۡ كَفَرُوا۟ بِٱللَّهِ وَبِرَسُولِهِۦ وَلَا یَأۡتُونَ ٱلصَّلَوٰةَ إِلَّا وَهُمۡ كُسَالَىٰ وَلَا یُنفِقُونَ إِلَّا وَهُمۡ كَـٰرِهُونَ }

አላህ እንድህ ይላል፦ መናፍቃን አላህን ያታልሌሉ። እርሱም አታላያቸዉ ነዉ።(ይቀጣቸዋል)። ወደ ሶላትም በቆሙ ጊዜ ታካቾች  ሰዎችን የሚያሳዩ ሆነዉ ይቆማሉተ አላህንም ጥቂትጅ አያወሱም። (አን_ኒሳእ:142)

12የፈጅርና የኢሻ ሶላትበነሱ ላይ መክበድ፦

عن أبي هريرة قال : قال رسول الله ﷺ إن أثقل الصلاة  على المنافقين  صلاة العشاء وصلاة الفجر,, ولو يعلمون  ما فيهما لأتوهما  ولو حبورا,, (أخرجه البجاري 657 )(ومسلم -651)


አቡ ሁረይራ እንደተናገሩት ነብያችን ﷺእንድህ ብለዋል፦ በሙናፊቆች ላይ ከማለዳ(ከፈጅር)እና ከኢሻእ(ሶላቶች) የከበደ ሶላት የለም። በዉስጣቸዉ ያለዉን ሚንዳ ቢያዉቁ ኖሮ እየዳሁ ቢሆንኳ (ለስግደታቸዉ ወደ መስጅድ )ይመጧቸዉ ነበር። {ቡኻሪ:657 እና ሙስሊም :651} ዘግበዉታል።

📔ይቀጥላል  ኢንሻ አላህ............

    ↓↓↓↓➷➷➷➷
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
ሸይኽ ፈውዛን - አላህ ከክፉ ይጠብቃቸውና - ዒልም ፈላጊ ተማሪዎችን ሲመክሩ እንዲህ ይላሉ፦

እውቀትን ከመፈለግ አትሰልች።አያያዝህ ትንሽ ቢሆን እንኳ እውቀትን ፈልግ። መልካም ስራ ከመስራት ጋር ሲሆን ትንሹም በረካ አለበት።

እውቀት ፍለጋ ላይ መቀጠል ያለጥርጥር ኸይር ነው። እውቀት ፍለጋ ዒባዳ ነው።እውቀት ፍለጋ ግዴታ ካልሆኑ ዒባዳዎች የበለጠ ነው።" [አልኢጃባቱል ሙሃማህ፡ 84]

𝐓𝐞 √√ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
አንዳዴ ያስከፉኛል ብላችሁ ያልጠበቃችሁት ሰዉ ያስከፍችሁል......!

=
የዉዷ ጓዴን ቻናል ላስተዋዉቃችሁ እናንተም ተቀላቀሉ! ኢብኑ ተይሚያ መድረሳ ካገናኘኝ ጎበዟ እህቴ🌹
↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷
t.me/Umu_Rumeysa_bint_Ali
t.me/Umu_Rumeysa_bint_Ali
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዉሀ ሳይ ከቤት ዉጭ ዉጭ የሚለኝ እኔ ብቻ ወይስ እናተም የማዳም ቅመሞች ያዉ ከሙቀቱ አንፃር ነዉ ¡
#البوركيني_ليس_لباس_محتشم

بوركيني البحر لباس لا علاقة له بالمرأة المحجبة المسلمة لباس يظهر جسد المرأة للعامة ولا يوجد شي اسمه بوركيني حلال

حذاري أختي الكريمة ⚠️
#فتاوى_المرأة_المسلمة

#للشيخ_عبدالرحمن_السعدي_رحمه_الله


س - ما الواجب بوطء الحائض؟

ج - يجب على من وطئ الحائض دينار أو نصفه كفارة، وهو مروي عن ابن عباس، وهو وجيه؛ لأن الكفارات كما تكون في الأيمان، تكون في فعل المعاصي رجاء تخفيفها، وهي من تمام التوبة منها.


📘الفتاوى السعدية تحقيق العلامة العثيمين /ص 99 باب الحيض

t.me/https_Asselefya1
ማሻ አላህ!

አላህ ይጠብቅህ አኺ አቡ ፈዉዛን

t.me/abu_fewzan_abdu_shikur/3638
«ዘወትር ሂጃብ የምታደርገው(የምትለብሰው) እህታችን...

መጋጊያጥ  አታቅበትም ማለት አይደለም!
ነገር ግን በተቃራኒው...፤
                ~ የት እንደምትለብስ
                ~ መቼ እንደምትለብስና
                ~ ለማን እንደምትለብስ
                   ጠንቅቃ ታውቃለች!!



𝐓𝐞 ~ t.me/https_Asselefya1
«አምሳያህን ስታገኚ ነፍስያህ ትደሰታለች!»

አሏህን የሚፈራ ሰው   ስታገኚ ልብህ ትረጋጋለች! የመልካሞች አዕምሮ ልክ እንደ ጧት ፀሀይ እንደ ፅገሬዳ ያምራል የመልካሞቺ  ልብ ሁሌም ውድ ነው እድለኞቺ ብቻ ናቸው የሚጎናፀፏት መታደል ከአሏህ ነው ከሚታደሉት ታድለው በአሏህ መንገድ ከሚጠቀሙት ያድርገን።

=
𝐓𝐞 « t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝ኢስላማዊ ስርዓቶችና መልካም ምግባሮች❞ «ክፍል  ⓵⓶ » 【የአነጋገር ስርዓቶች】 ➀የሰማዉን ሁሉ አለማዉራት፦ ነብዩ ﷺ እንድህ ብለዋል"የሰማዉን ሁለ ማዉሬት ለአንድ ሰዉ በቂ ኃጢያት ነዉ።በሌላ ዘገባም እንድህ ብለዋል፦የሰማዉን ሁሉ ማዉራት ለዉሸታምነቱ በቂ ነዉ። ➁ እዉነተኛ ቢሆንኳ ክርክርን መተዉ፦ ነብዩﷺ እንድህ ብለዋል እዉነተኛ ቢሆን እንኳን ክርክርን የተወ የጀነት ዙሪያ…
ኢስላማዊ  ስርዓቶችና መልካም ምግባሮች


«ክፍል  ⓵⓷»

የማዛጋትና የማስነጠስ ስርዓቶች

በሚስነጥስ ጊዜ እጁን ወይም ልብሱን አፉ ላይ ማድረግ

ድምፀን ዝቅ አድርጎ ማስነጠስ፦ አቡ ሑረይራ እንዳስተላለፉት  ነብዩ ﷺሲያነጥሱ  እጃቸዉን ወይም ልብሳቸዉን  አፍቸዉ ላይ ያደርጋሉ ድምፃቸዉንም ዝግ ያደርጋሉ።

⓷ካነጠሰ በኋላ الحمد الله(አልሀምዱሊላህ)ማለት
አስነጣሽ አጠገብ ያለ ሰዉ  አስነጣሹ አልሀምዱሊላህ ሲል የርሀሙከላህ (አላህ ይዘንልህ)ማለት።

አስነጣሹ  የርሀሙከላህ ላለዉ ሰዉ  የህድኩሙሏህ ወዩስሊሀ  ባለኩም  ማለት፦(ትርጉም፦ አላህ ይማራችሁ  ጉዳያችሁንም ያሳምር)ማለት ነዉ። ነብዩﷺእንድህ ብለዋል፦ ስታነጥሱ "አልሀምዱሊላህ" በሉ ወንድሙ ደግም ''የርሀሙከላህ" ይበለዉ።  እንድህ ሲባል ደግሞ "የህድኩሙሏህ ወዩስሊሀ ባለኩም ይበል"

አንድ ሰዉ አስነጥሶ አልሀምዱሊላህ ካላለ (የርሀሙከላህ ሊባል አይገባዉም፦ ነብዩ ﷺ እንድህ ብለዋል"  አንድ ሰዉ አስነጥሶ  አልሀምዱሊላህ ካለ  የርሀሙከላህ በሉት ካላለ ግን እንዳትሉት።

ከሶስት ግዜ በላይ  ያስነጠሰን  የርሀሙከላህ ማለት አያስፈልግም፦ነብዩﷺእንድህ ብለዋል"ወንድምህን እስከ 3ጊዜ ድረስ  የርሀሙከላህ በለዉ  ከዚያ ካለፈ ጉንፍን ነዉ።

ማዛጋትን  በተቻለ አቅም መከልከል፦ ነብዩﷺማዛጋት  ከሸይጧን ነዉ ብለዋል።
ሲያፍሽግ እጁን አፉ ላይ ማድረግ፦ነብዩﷺእንድህ ብለዋል  ስታዛጉ  እጃችሁን  አፍችሁ ላይ አድርጉ።

ድምፀን ዝግ ማድረግነብዩﷺ እንድህ ብለዋል አንድ ሰዉ ሲያፍሽግ  በተቻለ አቅም  ይከላከል  አህ! አህ! እንዳይል አፍችሁን ስትከፍቱ ሸይጧን ይስቅባችኋል።

✍️ ኢንሻ አላህ ይቀጥላል..........

📝أم عثيمين الجامية

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1