💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Sadat – 300 ለህፃናት ክፍል 1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➧ከቁርአን ጋር እንኑር.......!
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ (ሀፊዘሁሏህ) – د (5) المفاتيح العشرة لحسن العشرة - الرابع - المحافظة على النظافة…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Sadat – 300 ለህፃናት ክፍል 2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝የሙናፊቆች ባህሪያት❞ ➖〰➖〰➖〰➖ «ክፍል ⓽» 【የሙናፊቆች ባህሪ በቁርአን ዉስጥ ከባለፈ የቀጠለ..1】 ሁለተኛ ዉምሳሌ፦እዉነትና ዉሸቱ፣እምነትና ክህደቱ፣ቀንና ሌሊቱ፣ነጭና ጥቁሩ፣ሰማይና ምድሩ፣ ተቀላቅሎበት መለየት ተስኖት የሚይዘዉን የሚጨብጠዉ ጠፍቶ እንደሚደናበር ደንባራ ነዉ። ◂ قال تعالى : { أَوۡ كَصَیِّبࣲ مِّنَ ٱلسَّمَاۤءِ فِیهِ ظُلُمَـٰتࣱ وَرَعۡدࣱ…
❝የሙናፊቆች ባህሪያት ❞
➖〰➖〰➖〰➖〰
«ክፍል ⓾»
【የሙናፊቆች ባህሪያት በቁርአን ዉስጥ ከባለፈ የቀጠለ...... 2】
3▸ ንግግርን ማሳመር ፣ወግን ማጣፈጥ፣በክርክር መርታት፦
۞قال تعالى:{ وَمِنَ ٱلنَّاسِ مَن یُعۡجِبُكَ قَوۡلُهُۥ فِی ٱلۡحَیَوٰةِ ٱلدُّنۡیَا وَیُشۡهِدُ ٱللَّهَ عَلَىٰ مَا فِی قَلۡبِهِۦ وَهُوَ أَلَدُّ ٱلۡخِصَامِ }
☞አላህ እንድህ ይላል፦ከሰዎችም ዉስጥ እርሱ ክርክር ብርቱ ሲሆን በቅርቢቱ ሕይወት ንግግሩ የሚደንቅህና በልቡ ዉስጥ ባለዉ ነገር ላይ አላህን የሚያስመሰክስ ሰዉ አልለ።(አልበቀራህ :204)
4▸ንግግራቸዉ ያማልላል፣ግዝፈታቸዉ ያምራል፦
۞قال تعالى:{ ۞ وَإِذَا رَأَیۡتَهُمۡ تُعۡجِبُكَ أَجۡسَامُهُمۡۖ وَإِن یَقُولُوا۟ تَسۡمَعۡ لِقَوۡلِهِمۡۖ كَأَنَّهُمۡ خُشُبࣱ مُّسَنَّدَةࣱۖ یَحۡسَبُونَ كُلَّ صَیۡحَةٍ عَلَیۡهِمۡۚ هُمُ ٱلۡعَدُوُّ فَٱحۡذَرۡهُمۡۚ قَـٰتَلَهُمُ ٱللَّهُۖ أَنَّىٰ یُؤۡفَكُونَ }
☞አላህ እንድህ ይላል፦ባየሀቸዉ ጊዜ አካሎቻቸዉ(ግዙፍነታቸዉ)ያስደንቁሀል።ቢናገሩም ለንግግራቸዉ ታዳምጣለህ፣ከዕዉቀት ባዶ በመሆን።
☛ሙናፊቆች ንግግራቸዉ ማራኪ ነዉ፣ግዝፈታቸዉ ያማረ ነዉ፣ልባቸዉ ቆሻሻ ነዉ።
5▸ምድስን ማበላሸት አዝመራን ማድረቅ እንስሳትን ማጥፍት፦
۞قال تعالى:{ وَإِذَا تَوَلَّىٰ سَعَىٰ فِی ٱلۡأَرۡضِ لِیُفۡسِدَ فِیهَا وَیُهۡلِكَ ٱلۡحَرۡثَ وَٱلنَّسۡلَۚ وَٱللَّهُ لَا یُحِبُّ ٱلۡفَسَادَ }
☞አላህ እንድህ ይላል፦ካንተ በዞረም ግዜ በምድር ላይ በዉስጧ ሊያበላሽና አዝመራንና እንስሳዎችን ሊያጠፍ ይሮጣል። አላትም ማበላሸትን አይወድም።( አል_በቀራህ፡205)
☛የሙናፊቆች ጥርጣሬ የለበሰ የእምነቱ ብርሀን ይበጣበጣል። የተንኮላቸዉን ነበልባል ያቀጣጠለ ከአሳማሚ ቅጣት ላይ ይጥሉታል። የማመሳሰያቸዉን ነጥብ የሰማ በጆሮዉና በልቡ ግርዶሽ ይጥላል።
۞قال تعالى:{ أَلَاۤ إِنَّهُمۡ هُمُ ٱلۡمُفۡسِدُونَ وَلَـٰكِن لَّا یَشۡعُرُونَ }
☞አላህ እንድህ ይላል፦ንቁ! እነርሱ አጥፊዎች እነርሱዉ ናቸዉ፣ግን አያዉቁም። (አል_በቀራህ 12)
6▸በመፎ ያዛሉ፤ከመልካም ነገር ይከለክላሉ፤ ለመመፀዎት ይሳሳሉ፤አላህን ይረሳሉ፤እርስ በርሳቸዉ ይስማማሉ።
۞قال تعالى:{ ٱلۡمُنَـٰفِقُونَ وَٱلۡمُنَـٰفِقَـٰتُ بَعۡضُهُم مِّنۢ بَعۡضࣲۚ یَأۡمُرُونَ بِٱلۡمُنكَرِ وَیَنۡهَوۡنَ عَنِ ٱلۡمَعۡرُوفِ وَیَقۡبِضُونَ أَیۡدِیَهُمۡۚ نَسُوا۟ ٱللَّهَ فَنَسِیَهُمۡۚ إِنَّ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ هُمُ ٱلۡفَـٰسِقُونَ } { وَعَدَ ٱللَّهُ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ وَٱلۡمُنَـٰفِقَـٰتِ وَٱلۡكُفَّارَ نَارَ جَهَنَّمَ خَـٰلِدِینَ فِیهَاۚ هِیَ حَسۡبُهُمۡۚ وَلَعَنَهُمُ ٱللَّهُۖ وَلَهُمۡ عَذَابࣱ مُّقِیمࣱ }
☛አላህ እንድህ ይላል፦ የወንድና የሴት ሙናፊቆች ከፊሎቻቸዉ ከከፊሉ ናቸዉ።በመጥፎ ያዛሉ ከመልካም ነገር ይከለክላሉ። እጆቻቸዉንም ከመመፀዎት ይሰበስባሉ። አላህን ረሱ። ስለዚህ (እርሱን)ተዋቸዉ።ሙናፍቃን አመፀኞች እነርሱ ናቸዉ።
📔ይቀጥላል ኢንሻ አላህ.........
📝አንብብ ማንበብ ሙሉ ሰዉ ያደርጋልና!
<ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ>
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1

እነርሱ ልክ በግድግዳ የተጠጉ ግንዶችን ይመስላሉ። ጩኸትን ሁሉ በእነርሱ ላይ ነዉ ብለዉ ያስባሉ። እነርሱ ጠላቶች ናቸዉና ተጠንቀቃቸዉ። አላህ ይጋደላቸዉ (ከእምነት እንደት ይመለሳሉ!(አል_ሙናፊቁን :4)☛ሙናፊቆች ንግግራቸዉ ማራኪ ነዉ፣ግዝፈታቸዉ ያማረ ነዉ፣ልባቸዉ ቆሻሻ ነዉ።
5▸ምድስን ማበላሸት አዝመራን ማድረቅ እንስሳትን ማጥፍት፦
۞قال تعالى:{ وَإِذَا تَوَلَّىٰ سَعَىٰ فِی ٱلۡأَرۡضِ لِیُفۡسِدَ فِیهَا وَیُهۡلِكَ ٱلۡحَرۡثَ وَٱلنَّسۡلَۚ وَٱللَّهُ لَا یُحِبُّ ٱلۡفَسَادَ }
☞አላህ እንድህ ይላል፦ካንተ በዞረም ግዜ በምድር ላይ በዉስጧ ሊያበላሽና አዝመራንና እንስሳዎችን ሊያጠፍ ይሮጣል። አላትም ማበላሸትን አይወድም።( አል_በቀራህ፡205)
☛የሙናፊቆች ጥርጣሬ የለበሰ የእምነቱ ብርሀን ይበጣበጣል። የተንኮላቸዉን ነበልባል ያቀጣጠለ ከአሳማሚ ቅጣት ላይ ይጥሉታል። የማመሳሰያቸዉን ነጥብ የሰማ በጆሮዉና በልቡ ግርዶሽ ይጥላል።
۞قال تعالى:{ أَلَاۤ إِنَّهُمۡ هُمُ ٱلۡمُفۡسِدُونَ وَلَـٰكِن لَّا یَشۡعُرُونَ }
☞አላህ እንድህ ይላል፦ንቁ! እነርሱ አጥፊዎች እነርሱዉ ናቸዉ፣ግን አያዉቁም። (አል_በቀራህ 12)
6▸በመፎ ያዛሉ፤ከመልካም ነገር ይከለክላሉ፤ ለመመፀዎት ይሳሳሉ፤አላህን ይረሳሉ፤እርስ በርሳቸዉ ይስማማሉ።
۞قال تعالى:{ ٱلۡمُنَـٰفِقُونَ وَٱلۡمُنَـٰفِقَـٰتُ بَعۡضُهُم مِّنۢ بَعۡضࣲۚ یَأۡمُرُونَ بِٱلۡمُنكَرِ وَیَنۡهَوۡنَ عَنِ ٱلۡمَعۡرُوفِ وَیَقۡبِضُونَ أَیۡدِیَهُمۡۚ نَسُوا۟ ٱللَّهَ فَنَسِیَهُمۡۚ إِنَّ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ هُمُ ٱلۡفَـٰسِقُونَ } { وَعَدَ ٱللَّهُ ٱلۡمُنَـٰفِقِینَ وَٱلۡمُنَـٰفِقَـٰتِ وَٱلۡكُفَّارَ نَارَ جَهَنَّمَ خَـٰلِدِینَ فِیهَاۚ هِیَ حَسۡبُهُمۡۚ وَلَعَنَهُمُ ٱللَّهُۖ وَلَهُمۡ عَذَابࣱ مُّقِیمࣱ }
☛አላህ እንድህ ይላል፦ የወንድና የሴት ሙናፊቆች ከፊሎቻቸዉ ከከፊሉ ናቸዉ።በመጥፎ ያዛሉ ከመልካም ነገር ይከለክላሉ። እጆቻቸዉንም ከመመፀዎት ይሰበስባሉ። አላህን ረሱ። ስለዚህ (እርሱን)ተዋቸዉ።ሙናፍቃን አመፀኞች እነርሱ ናቸዉ።
የወንድናየሴት ሙናፊቆችን፣ከሐድዎችንም አላህ የገሀነብ እሳት በዉስጧ ዘዉታሪዎች ሲሆኑ (ሊያስገባቸዉ)ቃል ገብቶላቸዋል። እርሷ በቂያቸዉ ናት። አላት ረግሟቸዋል።ለእነርሱም ዘዉታሪ ቅጣት አላቸዉ። {አል-ተዉባህ :67_68}📔ይቀጥላል ኢንሻ አላህ.........
📝አንብብ ማንበብ ሙሉ ሰዉ ያደርጋልና!
<ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ>
↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝አዲስ የአቂዳ ኪታብ ቂርአት❞ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ☞የኪታብ ርዕስ፦ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀመዓ!! ❂ ክፍል 12 📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ⇩⇩ t.me/https_Asselefya1/11411 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Audio
❝አዲስ የአቂዳ ኪታብ ቂርአት❞
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
☞የኪታብ ርዕስ፦ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀመዓ!!
❂ ክፍል 13
📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/11411
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
☞የኪታብ ርዕስ፦ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወልጀመዓ!!
❂ ክፍል 13
📜የኪታብ 𝐏𝐝𝐟 ⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/11411
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
ወንድ ልጅ የሚያፈቅርሽ ከሆነ ምንም አጣብቂኝ ውስጥ ቢሆን ድምፅሽን ሳይሰማ አይውልም አያድርም ከዛ ውጭ በሳምንት እየመጣ ናፍቀሽኛል እወድሻለሁ ቢልሽ ውሸት ።
t.me/SileTidarEnmekaker
➮
ወዳጅ መስሎ የቀረበን ሁሉ የሚወደን አይደለም ።አንዳንድ አዳኞች ወዳጅ መስለው ቀርበው ደካማ ጎናችንን ካወቁ በኋላ ሊያጠቁን ይችላሉ ።
=This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▸ቁርአን የልብ ብርሀን!
Audio
﴿اللَّهُ خالِقُ كُلِّ شَيءٍ وَهُوَ عَلى كُلِّ شَيءٍ وَكيلٌ..﴾
تحبير مؤثر لخواتيم سورة الزمر
🎙القارئ: ماجد الزامل
t.me/https_Asselefya1
تحبير مؤثر لخواتيم سورة الزمر
🎙القارئ: ماجد الزامل
t.me/https_Asselefya1
قال تعالى :
﴿إِنَّ فِي ذَلِكَ لآيَاتٍ لِكُلِّ صَبَّارٍ شَكُورٍ﴾
كان مطرف بن عبد الله يقول :
نعم العبد الصبار الشكور الذي :
إذا أعطي شكر
وإذا ابتلي صبر.
تفسير الطبري(٢٦٨/١٩)
=
﴿إِنَّ فِي ذَلِكَ لآيَاتٍ لِكُلِّ صَبَّارٍ شَكُورٍ﴾
كان مطرف بن عبد الله يقول :
نعم العبد الصبار الشكور الذي :
إذا أعطي شكر
وإذا ابتلي صبر.
تفسير الطبري(٢٦٨/١٩)
=