💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
سورة ق
📩سورة ق بترتي

🎙 للقارئ عمر الدريويز

t.me/https_Asselefya1
«ስደት የአላህ ታላቅ ኒእማ ነው።»
〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖

☞እጥፍ ድርብ ክስረት ማለት አላህ ስደትን ወፍቆሺ  ድንሽን ሳትማሪ በሌላ ነገር ተጠምደሺ ሾለልሾሽ አለባበስ በአንችላይ ምን ዋጅብ ምን ሱና እንደሆነ ሾለ አለባበስሺ እንኳን ሳታቂ ሶሻል ሚድያ እየተጠቀምሺ  ግዜሺን በከንቱ የምታሳልፊ ከዛ ሀገርሺ የምትገቢ!!!

☛እመኒኝ አንች እጥፍ ድርብ ኪሳራ ላይ ነሺ ፊል ሀቂቃ አላህ ከዋለልን ውለታ ስደት ነው።

☞ምንም እንኳን ያለ መኽረም መጓዛችን ሀራም ቢሆን አላህ ትልቅን ውለታ ውሎልናል ወለከልሀምድ  ስደቴ ትምህርት ቤቴ ልዩ የሚወዳደራት የለላት ብቸኛዋ ነች ።

☞ማጣትን ፣ማገኘትን ፣ደስታን፣ ሀዘንን፣ ስቃይን መቻቻልን ፣ፍቅርን ፣ህመምን ፣ጤንነትን ኧረ ምን እሚቀር አለ !!ከዚህ ሁሉ ኸይሯ ይበዛል ጌታየን  እዳቀው  ሸሪክ አጋር እደሌለው ብቸኛ አምላክ እደሆነ እዳላሻርክበት ያደረገችኝ  ስደቴ ስበቤ ስስቴ ነች።

☞ሀቂቃ ቃል የለኝም ልዩ ነሺ አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ስደት!!!ምንም እማማርርበት ነገር የለኝም ስደተኛ በመሆነ ደስተኛ ነኝ ምንም እንኳን መከራወች ቢደራረቡ  አላህ የዋለልኝን ሳስብነገጧትቀንእደሚወጣልኝእደሚያልፍልኝ በጌታየላይ  ትልቅ ተስፋ ስላለኝ መከራወችን  አየሳኩ በደስታ በተስፋ አሳልፋቸዋለሁ አልሀምዱሊላህ የጌታየን ፀጋ ሳስታውስ ልቤ በደስታ ትሞላለች  !!

☞ስንቶቻችን አላህን አመስግነናል?
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖

وَإِن تَعُدُّوا نِعْمَتَ اللَّهِ لَا تُحْصُوهَا ۗ
የአላህንም ፀጋ ብትቆጥሩ አትዘልቋትም፡፡
          ❪ሱረቱ ኢብራሂም - 34 ❫

አሏህ ብዙ ፀጋዎችን ውሎልናል። እኛ ግን አናመሰግንም  ስንቶቻችን ነን ኢላሂ ለዋልክልኝ ፀጋ አመሰግናለሁ ያልነው።

✑ይሄን ሁሉ ሳስብ በራሴ አስተሳሰብ እደኔ ሀብታም  ደስተኛ በአለም ላይ ያለ አይመስለኝም!!!

☞  የኔ ሀብቴ ጤንነቴ ነው ላይ ታች ብየ  ምግብ ሳልመርጥ መብላቴ መጠጣቴ እደፈለኩ መንቀሳቀሴ ሾል  እንድሰራ ጤንነቱን ችሎታውን አቅሙን ስለሰጠኝ   የጌታየን ኒእማ  እዳቅ ያደረገኝ ነው !!!ከዚህ በላይ ሀብት የለም።

☞እኔ የበላዮቸን  የገንዘብ ሚሊየነሮችን ሳይሆን እምመለከተው ከኔ በታች ያሉትን እማየው አልሀምዱሊላህ በጣም  ከሀብታሞች ሁሉ ሀብታም ነኝ በብር ሳይሆን አላህ   በኔላይ የዋላቸው ነገሮች ሳስብ ይች አለም በአጠቃላይ ተሰባስባ በብር ካልኩሌሺን ተደርጋ ብትሸጥ የማገዛውን ነገር ስለሆነ የዋለልኝ  !!ይሄን ነገር ሳስብ  ልቤ በደስታ ይሞላል ከዚህ በላይ  ምን አለ !!!

الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ وَجَعَلَ الظُّلُمَاتِ وَالنُّورَ ۖ
(
ሱረቱ አል-አንዓም፣ - 1)
🍂ምስጋና ለዚያ ሰማያትንና ምድርን ለፈጠረው ጨለማዎችንና ብርሃንንም ላደረገው ለአላህ የተገባ ነው፡፡
الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ

(አል-ፋቲሐህ - 2)

🍂ምስጋና ለአላህ ይገባው የዓለማት ጌታ ለኾነው፤

إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ
(አል-ፋቲሐህ - 5)

🍂 አንተን ብቻ እንግገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን፡፡

✍️ቢንት ጀማል ሀሰን
Audio
⇘ቁርአንን ማንበብ መስማት ማስተንተን ከብዙ ስህተቶች ይገስፃል!!

⇘ ለብዙ ኽይር ስራዎች ያነሳሳል ለሰሪዎችም ብስራትን ይነግራል።

⇘የእዉቀት ሁሉ መሰርት የሆነዉን ቁርአን ጥብቅ አድርገን እንያዝ።

          🍂ከቁርአን ጋር  እንኑር!🍂

t.me/https_Asselefya1
🏷 በገጠሩ ክፍል ለገጠሩ ማህበረሰብ ቂርአት መቅሪያ ቦታ ማመቻቸት ሀቂቃ ይሄ ትልቅ ነገር ነዉ።

ወደ ገጠሩ የምትደክሙ አላህ ደረጃችሁ ከፍ ያድርገዉ።


✍️
የአሕባሾች መንዙማ ⑨
Abu Useymin
❝ የአሕባሾች መንዙማ በቁርአን በሀዲስ ሚዛን ....!? ❞

👉⭕️የአህባሾች የሽርክ መንዙማ!!

👉🎙 ከራሳቸው ድምፅ ጋር ዳሰሳ!!

     🔖👉ክፍል  ⑨

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/https_Asselefya1
🍁ራስሽን እኔ ጠንካራ ነኝ ብለሽ ካመንሽ እመኒኝ ጠንካራ ነሽ ጠንክሪ!! ✍️
💥قال الشيخ صالح الفوزان -حفظه الله-:

"الدعوة الصحيحة يبقى خيرها وأثرها على مر الأجيال، أما الدعوة غير الصحيحة، أو الدعوة المغرضة التي يقصد منها أشياء أخرى؛
فهذه وإن تجمهر الناس حولها في وقت من الأوقات، إلا أنها لا بركة فيها، ولا خير فيها، ولا تؤثر في الناس خيرًا".

📓 [إعانة المستفيد بشرح كتاب التوحيد (١٦٣/١)]
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍁ቁርአን የአላህ ቃል ነዉ።

🎙الشيخ محمد سعيد رسلان


𝐓𝐞~ t.me/https_Asselefya1
ነብዩ ﷺ ( ኑር ) ዲዮም ??
Abu Useymin
🍁ሕፅር ዝበለት መልስ #ንአባሕ

👉 ነብዩ ﷺ ኑር ዲዩም ???

🍂ካብ ኹዝ ዓቂደተክ ኪታብ ደርሲ ዝተወሰደ!!

🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

t.me/abuUseyminTigrgna
﴿ولما رأى المؤمنون الأحزاب قالوا هذا ما وعدنا الله ورسوله وصدق الله ورسوله وما زادهم إلا إيمانا وتسليما﴾

دليل على زيادة الإيمان وقوته بالنسبة إلى الناس وأحوالهم، كما قال جمهور الأئمة: إنه يزيد وينقص
..

🍁 ابن_كثير
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝ኢስላማዊ ስርዓቶችና ስነ ምግባሮች❞ ➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖ ÂŤ ክፍል ⓷» 🍂የአመጋገብ ስርዓቶች ከትላንት የቀጠለ!! ➀➀ከልክ በላይ አለመመገብ፦ ነብዩ ﷺእንዲህ ብለዋል "ሙዕሚን የሚበላዉ በአንድ አንጀት ሲሆን ካፊር ግን የሚበላዉ በሰባት አኖጀት ነዉ።በሌላም ሀድስ እንዲህ ብለዋል"የሰዉ ልጂ ከሚሞላቸዉ ሁሉ የከፍዉ ሆዱ ነዉ። የተወሰኑ ጉርሻዎች በቂዉ ነዉ።ከዚያ ባለፈ ግን የሆዱን ሲሜ  ለምግብ ሲሶዉን…
❝ኢስላማዊ ስርዓቶችና ስነ ምግባሮች ❞
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰

    «ክፍል  ⓸»

🍂የአጠጣጥ ስርዓቶች ከትላንት የቀጠለ🍂

4 «በወርቅ ወይም በብር እቃ አለመጠጣት!
5ÂŤ በኩባያ ዉስጥ አለመተንፈስ፦ ነብዩ ﷺእንድህ ብለዋል" ስትጠጡ  በእቃዉ ዉስጥ አትተንፍሱ።

6«ከብርጭቆዉ ዉጭ ሶስት ግዜ እያቆራረጡ መተንፈስ፦ አነስ እንዳሉት  ነብዩ ﷺሲጠጡ ሶስት  ግዜ ይተነፍሱ ነበር።እንዲህም ይሉ ነበር"በዚህ መልክ መጠጣት ጥም የሚያረካ የሚፈዉስና የሚመች ነዉ።

7ÂŤ በዉሃ ማቅረቢያ በጆግ ወይም በጀሪካን በመሳሰሉት አለመጠጣት፦ከአቡ ሑረይራ እንዳሉት ነብዩ ﷺከማቅረቢያ  አፍ  መጠጣትን ከልክለዋል

8ÂŤ ዝንብ መጠጥ ዉስጥ ሲገባ አለመድፍት፦ ነብዩ ﷺእንዲህ ብለዋል"መጠጣችሁ ዉስጥ ዝንብ ከገባ ሙሉ በሙሉ አስምጣችሁ አዉጡት።ምክንያቱም አንደኛዉ ክንፍ ላይ በሽታ ሌላኛዉ ክንፍ  ላይ መድሃኒት አለ።

🍁የመኝታ  ስርዓቶች

1🏷 ከመተኛት በፊት በሮ መዘጋጋት እቃዎችን መከዳደንና እሳት ማጥፍት፦ነብዩﷺ እንዲህ ብለዋል እቃዎችን ከዳድኑ ፣ኮዳዎችንም አመት ሰሩ፣ በሮችንም ዝጉ፣ ሸይጧን የታሰረን አይፈታም።በር አይከፍትም የተከነንም አይከፍትሞ። መክደኛ ካጣችሁ እቃዎች ላይ እንጨት አድርጋችሁ ቢሆን እንኳን የአላህ መሾመር  ጥሩበት።እሳትንም አጥፉ አይጥ ቤታችሁን ታቀጣጥላለች።

2🏷ጀናባ ከሆኑ ዉዱእ አድርጎ መተኛት፦ ዓኢሻ እንዳሉት ነብዩﷺ ጀናባ ሆነዉ መተኛት ሲፈልጉ ወዱእ  ያደርጉ ነበር።

3🏷ፍራሹን ጠረግ ማድረግ፦ ነብዩﷺ እንዲህ ብለዋል"ለመተኛት ወደ ፊራሻችሁ ስትቀርቡ በሽርጣችሁ  ዉስጠኛዉ ክፍል ሶስት ግዝ ጠረግ አድርጉት።

4🏷ቤት ዉስጥ ለብቻ አለመተኛት፦ አብዲላህ ኢብኒ ዑመር እንዳስተላለፉት ነብዩ ﷺ ለብቻ መተኛትና ለብቻ ጉዞ መዉጣትን ከልክለዋል።

5🏷 ዉዱእ ማድረግ፦ ነብዩ  ﷺእንዲህ ብለዋል ወደ መኝታህ ስትሄድ  ለሶላት የምታደርገዉን ዉዱእ አድርግ።
6🏷የመኝታ አዝካሮችን የተወሰኑ የቁርአን አንቀፆች ማንበብ፦

ሀ🍁 ከቁርአን

ፍቲሀ፣አያተል ኩርሲይ፣የበቀራ  መጨረሻ ሁለት አንቀፆች፣ሱረቱል ካፊሩን፣ሱረቱል ኢኽላስ፣ሱረቱል ፈለቅ፣ሱረቱ ናስ፣ከተቻለ  ሌሎችም ነብዩ  ሲተኙ ያነቧቸዉ እንደነበር የተዘገቡ አያቶች  ማንበብ።

ለ🍁 ከአዝካሮች

«بسمك ربي وصعت جنبي وبك ارفعه فإن أمسكت نفسي فارحمها وإن أرسلتها فاحفظها بما تحفظ به عبادك الصالحين
Âť

🍁ትርጉም፦(ጌታዬ ሆይ በስምህ ወገቤን አሳረፍኩ በስምህም ከነሳዋለሁ፥ነፍሴ ከያዝካት እዘንላት፣ከለቀቅካትም መልካም ባሮችን በምትጠብቅባት ጠብቃት።

«الهم عب السماوات  السبع وعب الأرض ,وعب العرشا العظم  ربنا وعب كل سيء ,فالق الحب والنوى ,ومنزل التورة والإنجيل, والفرقان ,أؚوذ بك من Ř´Řą  كل شيء  آنت أ؎ذ بناصيته ,الهم أنت  الأول فليس قبلك شيء ,وأنت الآخر  فليس بؚدك شيء ,وأنت الظاهر  فليس فوقك شيء ,وأنت الباطن فليس دونك شييء, أقض عنا الدين وأغننا من الفقر Âť

🍁ትርጉም፦(ጌታዩ ሆይ!የሰባት ሰማያት የምድር የታላቁ ዐርሽ ጌታ ሆይ ዘር እና ችግኝ ፈልቃቂ ተዉራት ኢንጂልና ቁርአን አዉራጂ ሆይ! ከሁሉ ነገር መጥፎ በአንተ እጠበቃለሁ።አንተ አናቱን ያዥ ነህና። ጌታዩ ሆይ!አንተ ከፊት የሌለ መጀመሪያ፣ከኋላ ምንም የማይኖር መጨረሻ፣ከበላይህ  የሌለ የበላይ ከአኔተ የሚቀርብ ምንም የሌለ ቅርብ ነህ እዳችንን ክፈልልን ከድህነትም አዉጣን።

✍️ኢንሻ አላህ  ይቀጥላል ⌿⌿⌿⌿⌿

📝أم عثيمين الجامية

𝐓𝐞~ https://t.me/https_Asselefya1
«ከሁሉም በፊት ለዲንህ ቦታ ስጥ
የተፈጠርክበት አላማ ነዉና
!!Âť

𖣔የተሳሳቱ አባባሎች ....!

☞ሳገባ እሽፈናለሁ
☞አንችን ሳገኝ እማራለሁ

ገርሞ ይገርማል አሉ ሸይኹ ....

ምን ዋስትና አለህ ሳታገኛት ብትሞትስ ?
ምን ዋስትና አለሸ ሳታገቢ ብትሞችስ  ?


መልሱን ለናንተ ትቻለሁ በደንብ አስቡበት !!

☞ከሁሉም በፊት እወቀት ይቀድማል አላህ ይዘንልህና እወቅ/ቂ !!

𝐓𝐞« t.me/https_Asselfya
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
https://youtu.be/hhcpJhJe_MI
📩 ለዉጥማ አለ ሸጋ አስባልት ተሰርቷል ከጃማ ደጎሎ ወደ ከላላ መሄጃ ........ከላላ ያላችሁ የሱና እህቶቼ በቃ ነቃ በሉ እሽ አንራራቅም ቶሎ ቶሎ እንገናኛለን አስፓልቱ ይመቻል............!!