ኹጥባ አህሉሱና ሰለፍዮች ናቸዉ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
«የጁሙዓ ኹጥባ»
➖〰➖〰➖〰
☜أهل السنة هم السلفيون
☞አህሉ ሱና ሰለፊዮች ናቸዉ!!
🕌 ኮ/ቻ አንሷር መስጂድ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7527
➖〰➖〰➖〰
☜أهل السنة هم السلفيون
☞አህሉ ሱና ሰለፊዮች ናቸዉ!!
🕌 ኮ/ቻ አንሷር መስጂድ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣↷⇣⇣
t.me/abu_reyyis_arreyyis/7527
☞
አንዳዴ የሚገርመኝኮ አለ በሉ፦ ስደት ሁኔታዉ በደንብ አዉቀዉት ኖረዉ በቃኝ ብለዉ ገብተዉ ከዛ መልሰዉ ተሰደዉ ስደት እያሉ የሚያለቃቅሱት ነገር መችም ታታቁት አልተመለሳችሁምኮ ሶብር አድርጋችሁ ብትቀመጡ የሚሻል ስደት እያሉ በፓስት ከማለቃቀስ እ¡¡ 👆🎈አዲስ ኪታብ ደርስ ተጀመረ በዋትሳፕ !
ዋትሳፕያልተቀላቀላችሁተቀላቀሉ➴➴➴➴➴➴➴
↬ኮድ ⓵
https://chat.whatsapp.com/Hy8VXIPn2kwDcpSJZ0Y1a1
↬ኮድ ⓶
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://chat.whatsapp.com/D1Sh8x6HoJlJArrzMrwOUD
↬ኮድ ⓷
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://chat.whatsapp.com/D1SwoMDQ5CE7ypmQ2ulTuR
✍️ማስጠንቀቂያ!!መግባት የሚቻል አንድ ላይ ብቻ ነዉ 3ቱም ተመሳሳይ ስለሚለቀቅበት!!!

Forwarded from «𝐓𝐞𝐰𝐮𝐡𝐢𝐝 𝐀𝐧𝐝 𝐒𝐮𝐧𝐧𝐚𝐡 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥»
✅ትሸፍነው
ትሸፍነው እንጂ በመላ አካላቷ
ጅልባቧ ነውና የሴት ልጅ ውበቷ
ጀነት እዲያስገባሽ ነው ና ምኞቴ
የአላህን ትዛዝ ጠብቂው እህቴ''
ክብሯን እዲጠብቅ ዱሪዬ እንደይደፍራት
''ባለጌና አጃቢ በሩቅ እዲፈራት''
ስሞን እንዲጠብቅ ሰውም እዲያከብራት
በውበት ላይ ውበት እንዲጨምርላት''
ለሴት ልጅ መሸፈን አላህ መረጠላት''
ለማስቸገር ሳይሆን መልካም አስቦላት
⇙⇘⇙⇘⇙⇘⇙⇘⇙⇘⇙⇘⇙⇘T⃨e⃨~⃨ t.me/Tewuhid_We_sunnah
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🏷ያ አሏህ…!ስሜቱን አስባችሁታል!?
~t.me/AbuSufiyan_Albenan
~t.me/AbuSufiyan_Albenan
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
❝ኢስላማዊ ስርዓቶችና ስነ ምግባሮች❞ 〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖ « ክፍል ⓶» 🍁የአመጋገብ ስርዓቶች ➀« ከመብላት በፊት ቢስሚላህ ማለት፦ዑመር ኢብን አቢ ሰለማህ እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛۡ ﷺእንዲህ ብለዋል ቢስሚላህ በል፣በቀኝ እጂህ ብላ፣ከፊት ለፊት በኩል ብላ ። ዓኢሻ ባስተለፉት ሀዲስ ነብዩﷺ እንዲህ ብለዋል"ስትበሉ ቢስሚላህ በሉ በመጀመሪያ ላይ ከረሳችሁ ስታስታዉሱ "ቢስሚላሂ ፊ…
❝ኢስላማዊ ስርዓቶችና ስነ ምግባሮች❞
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖
« ክፍል ⓷»
🍂የአመጋገብ ስርዓቶች ከትላንት የቀጠለ!!
➀➀ከልክ በላይ አለመመገብ፦ ነብዩ ﷺእንዲህ ብለዋል "ሙዕሚን የሚበላዉ በአንድ አንጀት ሲሆን ካፊር ግን የሚበላዉ በሰባት አኖጀት ነዉ።በሌላም ሀድስ እንዲህ ብለዋል"የሰዉ ልጂ ከሚሞላቸዉ ሁሉ የከፍዉ ሆዱ ነዉ። የተወሰኑ ጉርሻዎች በቂዉ ነዉ።ከዚያ ባለፈ ግን የሆዱን ሲሶ ለምግብ ሲሶዉን ለመጠጥና ሲሶዉን ደግሞ ለእስቲንፍት ያድርግ።
➀➁ በጣም ትኩስ ምግብ በረድ እስኪል መጠበቅ፦ አስማዕ ቢንት አቢ በክር ፍርፍር ከሰሩ በኋላ ከድነዉ እስኪበርድ ያቆዩትና እንዲህ ይሉ ነበር"ነብዩﷺ በረከቱ የሚበዛዉ እንዲህ ሲሆን ነዉ ሲሉ ሰምቻለሁ።
➀➂የምግብን አቃቂር አለማዉጣት፦አቡ ሑረይራ እንዳሉት ነብዩ ﷺ ምግብን በፍፁም አያነዉሩም ካሰኛቸዉ ይበሉታል ከጠሉት ይተዉታል።
➀➃አቅራቢያ ያለዉን ሰዉ መጋበዝ፦ከቸርነትና ከታላቅነት ባህሪያት አንዱ ምግብሲበላ አካባቢዉን ያለዉን እንብላ በማለት አብሮ እንዲበላ መጋበዝ ነዉ።ይህን አለማድረግ የስስት የስግብግብነት ባህሪ ነዉ።
➀➄ አገልጋዩን አብሮ እንዲበላ ማድረግ ወይም ካቀረበዉ ምግብ መስጠት፦ ነብዩ ﷺእንዲህ ብለዋል"አገልጋያችሁ ምግብ ሲያቀርብላችሁ እንፍሎቱንና ድካሙን ስለተወጣላችሁ አብሯችሁ እንዲቀመጥ አድርጉት። ማታስቀምጡት ከሆነ ግን ከምግቡ ስጡት።
➀➅ለሚስት ማጉረስ፦ነብዩﷺለሰዕድ ኢብን አቢ ወቃስ እንዲህ ብለዉታል ለአላህ ብለህ የምትለግሰዉ ማንኛዉም ወጪ ለሚስትህ ምታጎርሰዉ ሳይቀር ምንዳ ታገኚበታለህ።
➀➆መሬት የወደቀን በማንሳት ጠራርጎ መብላት፦ ነብዩ ﷺእንዲህ ብለዋል የምትጎርሱት ከወደቀ አንስታችሁ ቆሻሻዉን አስወግዳችሁ ብሉት ለሸይጧን እንዳትተዉት።
➀➇ ሲጨርሱ ጣቶቹን መላስ፦አነስ እንዳሉት ነብዩ ﷺምግብ በልተዙ ሲያጠናቅቁ ሶስቱን ጣቶቻቸዉን ይልሱ ነበር።
➀➈የተበላበት ሳህን መጠራረግ፦ ነብዩﷺእንዲህ ብለዋል ሳህኑን ጠራርጋችሁ ብሉ ከምግቡ የትኛዉ ላይ በረከት እንዳለ አታዉቁም።
➁⓪ ምግብ ሲያጠናቅቅ የሚከተለዉን ዚክር ማለት፦
{الحمد الله الذي أطعمني هذا ورزقني من غير حول مني ولا قوة}
❀ አልሐምዱሊላሂ ለዚ አጥዐመኒ ሀዛ ወረዘቀኒ ሚይ ገይሪ ሃዉሊን ሚኒ ወላ ቁወህ! ትርጉም፦{ይህን የመገበኝና ያለ ብልሃቴናሀይሌ ሲሳይን የለገሰኝ አላህ ምስጋና የተገባዉ ነዉ።}
🍂 የአጠጣጥ ስርዓቶች🍂
1➴ቢስሚላህ ማለት
2➴በቀኝ እጂ መጠጣት
3➴ተቀምጦ መጠጣት!! አነስ እንዳስተላለፎት ነብዩﷺቆሞ መጠጣትን ከልክለዋል።
👉ነብዩ ﷺቆመዉ እንደጠጡ የሚጠቁሙ ሀዲሶችም መኖራቸዉ ዑለማኦች አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ቆሞ መጠጣትም እንደሚፈቀድም ይናገራሉ።
✍️ኢንሻ አላህ ይቀጥላል ◕◕◕◕◕◕
📝أم عثيمين الجامية
↷⇊↷⇊↷⇊↷⇊↷⇊↷⇊↷
https://t.me/https_Asselefya1

Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
➪ጀግና ይወለዳል።
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ከመስጅድ በር ላይ ጠላት የሚያሶግድ፡
ፍፁም ለጠላቱ የማያሸነግድ፡
የእምነቱን ህግጋት የሚያስከብር በግድ፡
ጭቆና ሲበዛ ገለባው ይጠራል፡
ከሙስሊሞች መሀል ልባም ይፈጠራል፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
የኢስላም ጠላቶች ቢጫወቱብንም፡
ማስተዋል ከጀመርን ተስፋ አለን አሁንም፡
ባዕድ አምልኮትን ሽርክን ስናስቀረው፡
ሾናት ጭሌ ቆሌን ስንሰባብረው፡
በተውሒድ ላይ ፀንተን ሀቁን ስናከብረው፡
ሱናውን ምድር ላይ ስንተገብረው፡
ያኔ ለሙስሊሞች አንዱ አምላክ ይፈርዳል፡
ከመካከላችን ጀግና ይወለዳል፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
የዱንያ ውዴታ በልባችን ነግሶ፡
ግፍና መከራ በደል ተደግሶ፡
መሞት እየፈራን ኢማናችን አንሶ፡
የሙስሊሞች መብት ተንቋል ጨርሶ፡
የቁርኣን መቀደድ የመስጂድ ፈረሳው፡
የሚስኪን ቤት መናድ ብሎም የመድረሳው፡
ከአማኞች ልብ ላይ መች ነው የሚረሳው!?
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
አመፅ በርትቶብን ወንጀላችን ከፍቶ፡
አየሩ ታውኮ የሰው ደም ከርፍቶ፡
ሰው በዘር ይሸሻል ከአሏህ ሸፍቶ፡
“ሸሂድ ልሁን” ብሎ የሚነሳ ጠፍቶ፡
ከእስልምናህ ፍቅር ዘር ከቀደመብህ፡
ወላሒ ወቢላህ መመርመር አለብህ፡
እንደ ሙስሊምነት ጤና ይጎልሀል፡
ጎደሎ ፍጡር ነህ ማስተዋል ያንስሀል፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
በነጋ በጠባ ለአመፅ እየታጨን፡
የመስጂዱ መፍረስ በምን ልብ ይቁጨን፡
በመጥፎ አስተሳሰብ በዘር ተበክለን፡
ሽርክና ቢዲዐን እንደ ጉድ ታድለን፡
በዘር ሰልፍ መሀል ተሰድረን ቆመን፡
ከአሏህ እርቀን እጂግ በጣም ታመን፡
በክፉ ጠላት ላይ ለስልሰን ከጎመን፡
እባካችሁ እያልን ይዘናል መለመን፡
ይሔው እንስቃለን መስጂዱን አውድመን፡
እኔ እምለው...!?
ግፈኛን ታቅፋ በምትሸልም ሀገር፡
አልላከቅ ካለች ተጣብቃ እንደ መዥገር፡
መስጂድ ፍርስራሽ ላይ ለተሰራች ሸገር፡
ማን ሰሚ አለንና እንደት እንናገር፡
የእናቶች እንባ የህፃናት ሲቃ፡
ከጧት እስከ ማታ ሆኖ በፈረቃ፡
የንፁሀኖች ደም ሲሆን እንደ ጭቃ፡
እንደ ሰበር ዜናው ተላመድነው በቃ⁉️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
በተቻለኝ አቅም እኔ ግን አላምንም፡
ከኢስላሜ አይበልጥም ማንም ሆነ ምንም፡
ነፍሱ በአካሉ እስካለ በምድር፡
አማኝ በእምነቱ አይቀርብም ድርድር፡
ሙዕሚን ሰው አይደለም ግፍ ለምዶ ሚያድር፡
ተውሒዲን ያወቀ ሱናን የተረዳ፡
ከጨለማው መሀል የበራ ማለዳ፡
የፍትህን አርማ ይዞ እንደ መታገል፡
ሲያሸረግድ ያድራል ለሸይጧኖች ግልገል፡
ፉላን ፉላን ብሎ ቆጥሮ ከአንድ እስከ አስር፡
ሲናከስ የሚውል በዘረኝነት ስር፡
በእደነዚህ አይነት ብንሸማቀቅም፡
እኛ በእስልምና ድርድር አናውቅም፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
መንገድ ጠፋን እንጂ ዝግጁ ነን እኛ፡
ቋንቋ አይከልለንም የኛም ሆነ ኬኛ፡
ሲለመን አይወድም ጥንትም በደለኛ፡
ታሪክ የነገረን አንድ እውነት ግን አለ፡
የሰው ልጅ በደል ላይ ከተደላደለ፡
የሚስኪኖች እንባ ደም ሆኖ ካየለ፡
በዚሁ ከቀጠለ ይህ ግፍ ሄዶ ሄዶ፡
መመለሱ አይቀርም አንድ ጀግና ወልዶ፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
በዘር ተተብትበን ምንም ባንግባባ፡
በአሏህ የአመነ ዙሮ ወደ ከዕባ፡
መስጂዳችን ሲፈርስ ብናፈስም እንባ፡
በእምነታችን ብቻ ቢበዛም ወከባ፡
ጀግና ይወለዳል ከግፍ በስተ ጀርባ፡
መከራው ሲበዛ አማኝ ያዛመዳል፡
የፖለቲካውን ተጨባጭ ይረዳል፡
ሰው ከዘሩ በላይ እምነቱን ይወዳል፡
ከሽርክም ከጥመት በተውሒድ ይፀዳል፡
ያኔ በአሏህ ፈቃድ ጀግና ይወለዳል፡፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ጀግና ከመከራ መካከል ይፈለቀቃል፡፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
✍️በኑረዲን አል አረቢ➊➍➍➍
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ከመስጅድ በር ላይ ጠላት የሚያሶግድ፡
ፍፁም ለጠላቱ የማያሸነግድ፡
የእምነቱን ህግጋት የሚያስከብር በግድ፡
ጭቆና ሲበዛ ገለባው ይጠራል፡
ከሙስሊሞች መሀል ልባም ይፈጠራል፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
የኢስላም ጠላቶች ቢጫወቱብንም፡
ማስተዋል ከጀመርን ተስፋ አለን አሁንም፡
ባዕድ አምልኮትን ሽርክን ስናስቀረው፡
ሾናት ጭሌ ቆሌን ስንሰባብረው፡
በተውሒድ ላይ ፀንተን ሀቁን ስናከብረው፡
ሱናውን ምድር ላይ ስንተገብረው፡
ያኔ ለሙስሊሞች አንዱ አምላክ ይፈርዳል፡
ከመካከላችን ጀግና ይወለዳል፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
የዱንያ ውዴታ በልባችን ነግሶ፡
ግፍና መከራ በደል ተደግሶ፡
መሞት እየፈራን ኢማናችን አንሶ፡
የሙስሊሞች መብት ተንቋል ጨርሶ፡
የቁርኣን መቀደድ የመስጂድ ፈረሳው፡
የሚስኪን ቤት መናድ ብሎም የመድረሳው፡
ከአማኞች ልብ ላይ መች ነው የሚረሳው!?
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
አመፅ በርትቶብን ወንጀላችን ከፍቶ፡
አየሩ ታውኮ የሰው ደም ከርፍቶ፡
ሰው በዘር ይሸሻል ከአሏህ ሸፍቶ፡
“ሸሂድ ልሁን” ብሎ የሚነሳ ጠፍቶ፡
ከእስልምናህ ፍቅር ዘር ከቀደመብህ፡
ወላሒ ወቢላህ መመርመር አለብህ፡
እንደ ሙስሊምነት ጤና ይጎልሀል፡
ጎደሎ ፍጡር ነህ ማስተዋል ያንስሀል፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
በነጋ በጠባ ለአመፅ እየታጨን፡
የመስጂዱ መፍረስ በምን ልብ ይቁጨን፡
በመጥፎ አስተሳሰብ በዘር ተበክለን፡
ሽርክና ቢዲዐን እንደ ጉድ ታድለን፡
በዘር ሰልፍ መሀል ተሰድረን ቆመን፡
ከአሏህ እርቀን እጂግ በጣም ታመን፡
በክፉ ጠላት ላይ ለስልሰን ከጎመን፡
እባካችሁ እያልን ይዘናል መለመን፡
ይሔው እንስቃለን መስጂዱን አውድመን፡
እኔ እምለው...!?
ግፈኛን ታቅፋ በምትሸልም ሀገር፡
አልላከቅ ካለች ተጣብቃ እንደ መዥገር፡
መስጂድ ፍርስራሽ ላይ ለተሰራች ሸገር፡
ማን ሰሚ አለንና እንደት እንናገር፡
የእናቶች እንባ የህፃናት ሲቃ፡
ከጧት እስከ ማታ ሆኖ በፈረቃ፡
የንፁሀኖች ደም ሲሆን እንደ ጭቃ፡
እንደ ሰበር ዜናው ተላመድነው በቃ⁉️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
በተቻለኝ አቅም እኔ ግን አላምንም፡
ከኢስላሜ አይበልጥም ማንም ሆነ ምንም፡
ነፍሱ በአካሉ እስካለ በምድር፡
አማኝ በእምነቱ አይቀርብም ድርድር፡
ሙዕሚን ሰው አይደለም ግፍ ለምዶ ሚያድር፡
ተውሒዲን ያወቀ ሱናን የተረዳ፡
ከጨለማው መሀል የበራ ማለዳ፡
የፍትህን አርማ ይዞ እንደ መታገል፡
ሲያሸረግድ ያድራል ለሸይጧኖች ግልገል፡
ፉላን ፉላን ብሎ ቆጥሮ ከአንድ እስከ አስር፡
ሲናከስ የሚውል በዘረኝነት ስር፡
በእደነዚህ አይነት ብንሸማቀቅም፡
እኛ በእስልምና ድርድር አናውቅም፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
መንገድ ጠፋን እንጂ ዝግጁ ነን እኛ፡
ቋንቋ አይከልለንም የኛም ሆነ ኬኛ፡
ሲለመን አይወድም ጥንትም በደለኛ፡
ታሪክ የነገረን አንድ እውነት ግን አለ፡
የሰው ልጅ በደል ላይ ከተደላደለ፡
የሚስኪኖች እንባ ደም ሆኖ ካየለ፡
በዚሁ ከቀጠለ ይህ ግፍ ሄዶ ሄዶ፡
መመለሱ አይቀርም አንድ ጀግና ወልዶ፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
በዘር ተተብትበን ምንም ባንግባባ፡
በአሏህ የአመነ ዙሮ ወደ ከዕባ፡
መስጂዳችን ሲፈርስ ብናፈስም እንባ፡
በእምነታችን ብቻ ቢበዛም ወከባ፡
ጀግና ይወለዳል ከግፍ በስተ ጀርባ፡
መከራው ሲበዛ አማኝ ያዛመዳል፡
የፖለቲካውን ተጨባጭ ይረዳል፡
ሰው ከዘሩ በላይ እምነቱን ይወዳል፡
ከሽርክም ከጥመት በተውሒድ ይፀዳል፡
ያኔ በአሏህ ፈቃድ ጀግና ይወለዳል፡፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ጀግና ከመከራ መካከል ይፈለቀቃል፡፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
✍️በኑረዲን አል አረቢ➊➍➍➍
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
በጉራጌ ክልል የመሸገው ፅንፈኛው ቡድን እጅህን ከእህቶቻችን ኒቃብ ላይ አንሳ። አሁንም ቢሆን የእህቶቻችን የኒቃብ ጥያቄ ሙሉ ለሙሉ ሳይመለስልን ወደ ሌላ አጀንዳ ምንገባበት ሀሳብ የለንም።ለምን ብትሉን ሀይማኖታችን ከዘራችን ፣ ከደማችን ፣ ከህይወታችን ፣ከክልላችንም በላይ ነውና‼ አንዳንድ የጉራጌ አክቲቪስትና ፣የጉራጌ ህዝብ መብት ተቆሮቋሪ ነን ባዮች እሄንን ጉዳይ ገሸሽ በማድረግ ህዝቡን ከዚህ አላማ ውጪ ቢዚ እንዲሆንና በሌላ ነገር ላይ ህዝቡን በማጥመድና [ ቢዚ በማድረግ ] የኒቃቡ ጉዳይ እንዲረሳሳ ለማድረግ ምትሞክሩ ሰዎች ቢቀርባችሁና ከተግባራችሁ ብትቆጠቡ ይሻላቹሀል።
✍ሙሐመድ ኢብኑ ፈድሉ
https://t.me/Darutewhide
✍ሙሐመድ ኢብኑ ፈድሉ
https://t.me/Darutewhide
☞ሴቶች ሴቶች እያልን እንጮሀለን ሆ ወንድ ራሱ ጠብቆ ከተቀመጠ ሴት አትነካም ፈሪ ናት አለቀ።
☞ራሳቸዉ ፊት እየሰጡ አስጠግተዉ ሲያበቁ ?? ከዛ ሴቶች..!! ከሴቶች ላይ ዉረዱ በቃ ለራሳችሁ ኮፍጣና ወንድ ሁኑ !! ትገለፍጡ ትገለፍጡና በኋላ ሴቶች ሆ !!??
☞ስንት ጀግና ወንዶች አሉ ጥንቁቅ+ኮፍጣና የምንመሰክርላቸዉ ፊት አይሰጡ ቂርአታቸዉ ላይ ብቻ የሚተጉ ብዙ ግዜ አብረናቸዉ የቆየን በተለያዩ ስራዎች!! ለሴት በር የማይከፍቱ ጀግና የሱና ልጆች!! እናም አንዳድ ዝርክርክ ወንዶች ራሳችሁ ቀድማችሁ እየተዝረከረካችሁ በሴት አታሳቡ እሺ!! ጀግና ቁጥብ ሁኑ!! በትንሽ በትልቋ ኡኽቲ እያልክ በመስመሯ እንደ ዉሀ ቀጂ አትመላለስ!! 🏷ጨርሻለሁ!!
𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1

🏷 እኛ ሴቶች ጠንክረን ከሰራን ብዙ መስራት የምንችል ፍጡር ነን እሺ¡ ካልደረሱብንም አንደርስም እሺ!! ያዉ የሴት እንደወንድ ይፍ አይታወቅምጂ ብዙ ሰሪዎች ነን በቃ !!
🏷 ሴት ደሞ እያላችሁ የምንቁ እናተ ድንጋይ ራሶች መሆናችሁ እወቁ።ሴት፦ እናት ፣እህት፣ ሚስት ፣ሴት ልጂ፣በዚሁ ሁሉ ዉስጥ ሁና ብዙ ሚና ትጫወታለች።
✍️
🏷 ሴት ደሞ እያላችሁ የምንቁ እናተ ድንጋይ ራሶች መሆናችሁ እወቁ።ሴት፦ እናት ፣እህት፣ ሚስት ፣ሴት ልጂ፣በዚሁ ሁሉ ዉስጥ ሁና ብዙ ሚና ትጫወታለች።
✍️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
(( وَلَهُ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ وَلَهُ الدِّينُ وَاصِبًا ۚ أَفَغَيْرَ اللَّهِ تَتَّقُونَ ))
#سورة_النّحل
https://t.me/https_Asselefya1
#سورة_النّحل
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
➙የረጋ ቅቤ ይወጠዋል ትላላች እናቴ !!
ረጋ ብለን ከተጓዝን
ካሠብነዉ በላይ እንደርሳለን
ማህበረሰብን በማስተካከልና በማነፅ ላይ እኛ ሴቶች የጎላ ሚና እንጫወታለን ብቻ አላህ ይገዘን
የሴት መስተካከል የኡማው መስተካከል ነዉና ሴቶችዬ በርቱ !
✍️
ረጋ ብለን ከተጓዝን
ካሠብነዉ በላይ እንደርሳለን
ማህበረሰብን በማስተካከልና በማነፅ ላይ እኛ ሴቶች የጎላ ሚና እንጫወታለን ብቻ አላህ ይገዘን
የሴት መስተካከል የኡማው መስተካከል ነዉና ሴቶችዬ በርቱ !
✍️
الدرس 08 النصائح الغالية للمرأة المسلمة (أمهري) - سابعا: لا تتساهلي…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
«አዲስ ተከታታይ ትምህርት»
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
☞ ክፍል / 08
❝ውድ የሆኑምክሮች ለሙስሊሟ ሴት!!❞
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/AbumuslimAlarsi
https://t.me/https_Asselefya1
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
☞ ክፍል / 08
❝ውድ የሆኑምክሮች ለሙስሊሟ ሴት!!❞
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/AbumuslimAlarsi
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
«አቡ ዑበይዳህ ሶላሁዲን » – ❝ኢብኑ ተይሚያህ የሱናዉ አንበሳ❞⓶⓹
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
abu Useymin abdurheman – የአህባሾች መንዙማ ⓻
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአሕባሾች መንዙማ ⑧
𝐀𝐛𝐮 𝐔𝐬𝐞𝐲𝐦𝐢𝐧
❝ የአሕባሾች መንዙማ በቁርአን በሀዲስ ሚዛን ....!? ❞
👉⭕️የአህባሾች የሽርክ መንዙማ!!
👉🎙 ከራሳቸው ድምፅ ጋር ዳሰሳ!!
🔖👉ክፍል ⑧
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/https_Asselefya1
👉⭕️የአህባሾች የሽርክ መንዙማ!!
👉🎙 ከራሳቸው ድምፅ ጋር ዳሰሳ!!
🔖👉ክፍል ⑧
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM