💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➪ጀግና ይወለዳል።
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ከመስጅድ በር ላይ ጠላት የሚያሶግድ፡
ፍፁም ለጠላቱ የማያሸነግድ፡
የእምነቱን ህግጋት የሚያስከብር በግድ፡
ጭቆና ሲበዛ ገለባው ይጠራል፡
ከሙስሊሞች መሀል ልባም ይፈጠራል፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
የኢስላም ጠላቶች ቢጫወቱብንም፡
ማስተዋል ከጀመርን ተስፋ አለን አሁንም፡
ባዕድ አምልኮትን ሽርክን ስናስቀረው፡
ሾናት ጭሌ ቆሌን ስንሰባብረው፡
በተውሒድ ላይ ፀንተን ሀቁን ስናከብረው፡
ሱናውን ምድር ላይ ስንተገብረው፡
ያኔ ለሙስሊሞች አንዱ አምላክ ይፈርዳል፡
ከመካከላችን ጀግና ይወለዳል፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
 á‹¨á‹ąáŠ•á‹Ť ውዴታ á‰ áˆá‰Łá‰˝áŠ• ነግሶ፡
ግፍና መከራ በደል ተደግሶ፡
መሞት እየፈራን áŠ˘áˆ›áŠ“á‰˝áŠ• አንሶ፡
የሙስሊሞች መብት ተንቋል ጨርሶ፡
የቁርኣን መቀደድ á‹¨áˆ˜áˆľáŒ‚ዾ ፈረሳው፡
የሚስኪን ቤት መናድ ብሎም የመድረሳው፡
ከአማኞች ልብ ላይ መች ነው የሚረሳው!?
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
አመፅ በርትቶብን ወንጀላችን ከፍቶ፡
አየሩ ታውኮ የሰው ደም ከርፍቶ፡
ሰው በዘር ይሸሻል ከአሏህ ሸፍቶ፡
“ሸሂድ ልሁን” ብሎ á‹¨áˆšáŠáˆł ጠፍቶ፡
ከእስልምናህ ፍቅር ዘር ከቀደመብህ፡
ወላሒ ወቢላህ መመርመር አለብህ፡
እንደ ሙስሊምነት ጤና ይጎልሀል፡
ጎደሎ ፍጡር ነህ ማስተዋል ያንስሀል፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
በነጋ በጠባ ለአመፅ እየታጨን፡
የመስጂዱ መፍረስ በምን ልብ ይቁጨን፡
በመጥፎ አስተሳሰብ በዘር ተበክለን፡
ሽርክና ቢዲዐን እንደ ጉድ ታድለን፡
በዘር ሰልፍ መሀል ተሰድረን ቆመን፡
ከአሏህ እርቀን እጂግ በጣም ታመን፡
በክፉ ጠላት ላይ ለስልሰን ከጎመን፡
እባካችሁ እያልን ይዘናል መለመን፡
ይሔው እንስቃለን መስጂዱን አውድመን፡
እኔ እምለው...!?
ግፈኛን ታቅፋ በምትሸልም ሀገር፡
አልላከቅ ካለች ተጣብቃ እንደ መዥገር፡
መስጂድ ፍርስራሽ ላይ ለተሰራች ሸገር፡
ማን ሰሚ አለንና እንደት እንናገር፡
የእናቶች እንባ á‹¨áˆ…áƒáŠ“á‰ľ ሲቃ፡
ከጧት እስከ ማታ ሆኖ በፈረቃ፡
የንፁሀኖች ደም ሲሆን እንደ ጭቃ፡
እንደ ሰበር á‹œáŠ“á‹ ተላመድነው በቃ⁉️
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
በተቻለኝ አቅም እኔ ግን አላምንም፡
ከኢስላሜ አይበልጥም ማንም ሆነ ምንም፡
ነፍሱ በአካሉ  እስካለ በምድር፡
አማኝ በእምነቱ አይቀርብም ድርድር፡
ሙዕሚን ሰው አይደለም ግፍ ለምዶ áˆšá‹Ťá‹ľáˆ­áĄ
ተውሒዲን ያወቀ ሱናን የተረዳ፡
ከጨለማው መሀል የበራ ማለዳ፡
የፍትህን አርማ ይዞ እንደ መታገል፡
ሲያሸረግድ ያድራል ለሸይጧኖች ግልገል፡
ፉላን ፉላን ብሎ ቆጥሮ ከአንድ እስከ አስር፡
ሲናከስ የሚውል በዘረኝነት ስር፡
በእደነዚህ አይነት ብንሸማቀቅም፡
እኛ በእስልምና ድርድር አናውቅም፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
መንገድ áŒ á‹áŠ• እንጂ á‹áŒáŒ ነን እኛ፡
ቋንቋ አይከልለንም የኛም ሆነ ኬኛ፡
ሲለመን አይወድም áŒĽáŠ•á‰ľáˆ በደለኛ፡
ታሪክ የነገረን አንድ እውነት ግን አለ፡
የሰው ልጅ በደል ላይ ከተደላደለ፡
የሚስኪኖች እንባ ደም ሆኖ ካየለ፡
በዚሁ ከቀጠለ á‹­áˆ… ግፍ ሄዶ ሄዶ፡
መመለሹ አይቀርም áŠ áŠ•á‹ľ ጀግና ወልዶ፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
በዘር ተተብትበን ምንም ባንግባባ፡
በአሏህ የአመነ ዙሮ ወደ ከዕባ፡
መስጂዳችን ሲፈርስ ብናፈስም እንባ፡
በእምነታችን ብቻ ቢበዛም ወከባ፡
ጀግና ይወለዳል ከግፍ በስተ ጀርባ፡
መከራው ሲበዛ አማኝ ያዛመዳል፡
የፖለቲካውን ተጨባጭ ይረዳል፡
ሰው ከዘሩ በላይ እምነቱን ይወዳል፡
ከሽርክም ከጥመት በተውሒድ ይፀዳል፡
ያኔ በአሏህ ፈቃድ ጀግና ይወለዳል፡፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ጀግና ከመከራ መካከል ይፈለቀቃል፡፡
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
✍️በኑረዲን አል አረቢ➊➍➍➍
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
በጉራጌ ክልል የመሸገው ፅንፈኛው ቡድን እጅህን ከእህቶቻችን ኒቃብ ላይ አንሳ። አሁንም ቢሆን የእህቶቻችን የኒቃብ ጥያቄ ሙሉ ለሙሉ  ሳይመለስልን ወደ ሌላ አጀንዳ ምንገባበት ሀሳብ የለንም።ለምን ብትሉን ሀይማኖታችን ከዘራችን ፣ ከደማችን ፣ ከህይወታችን ፣ከክልላችንም በላይ ነውና‼ አንዳንድ የጉራጌ አክቲቪስትና ፣የጉራጌ ህዝብ መብት ተቆሮቋሪ ነን ባዮች እሄንን ጉዳይ ገሸሽ በማድረግ ህዝቡን ከዚህ አላማ ውጪ ቢዚ እንዲሆንና በሌላ ነገር ላይ ህዝቡን በማጥመድና [ ቢዚ በማድረግ ] የኒቃቡ ጉዳይ እንዲረሳሳ ለማድረግ ምትሞክሩ ሰዎች ቢቀርባችሁና ከተግባራችሁ ብትቆጠቡ ይሻላቹሀል።

✍ሙሐመድ ኢብኑ ፈድሉ

        https://t.me/Darutewhide
ቁርአን የልብ ብርሀን ነዉ!

🏷ተጋበዙልኝ..........!!
☞ሴቶች ሴቶች እያልን እንጮሀለን ሆ ወንድ ራሱ ጠብቆ ከተቀመጠ ሴት አትነካም ፈሪ ናት አለቀ።

☞ራሳቸዉ ፊት እየሰጡ አስጠግተዉ ሲያበቁ ?? ከዛ ሴቶች..!! ከሴቶች ላይ ዉረዱ በቃ ለራሳችሁ ኮፍጣና ወንድ ሁኑ !! ትገለፍጡ ትገለፍጡና በኋላ ሴቶች ሆ !!??

☞ስንት ጀግና ወንዶች አሉ ጥንቁቅ+ኮፍጣና የምንመሰክርላቸዉ ፊት አይሰጡ ቂርአታቸዉ ላይ ብቻ የሚተጉ ብዙ ግዜ አብረናቸዉ የቆየን በተለያዩ ስራዎች!! ለሴት በር የማይከፍቱ ጀግና የሱና ልጆች!! እናም አንዳድ ዝርክርክ ወንዶች ራሳችሁ ቀድማችሁ እየተዝረከረካችሁ በሴት አታሳቡ እሺ!! ጀግና ቁጥብ ሁኑ!! በትንሽ በትልቋ ኡኽቲ እያልክ በመስመሯ እንደ ዉሀ ቀጂ አትመላለስ!! 🏷ጨርሻለሁ!!

𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1
🏷 እኛ ሴቶች ጠንክረን ከሰራን ብዙ መስራት የምንችል ፍጡር ነን እሺ¡ ካልደረሱብንም አንደርስም እሺ!! ያዉ የሴት እንደወንድ ይፍ አይታወቅምጂ ብዙ ሰሪዎች ነን በቃ !!

🏷 ሴት ደሞ እያላችሁ የምንቁ እናተ ድንጋይ ራሶች መሆናችሁ እወቁ።
ሴት፦ እናት ፣እህት፣ ሚስት ፣ሴት ልጂ፣በዚሁ ሁሉ ዉስጥ ሁና ብዙ ሚና ትጫወታለች።

✍️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
(( وَلَهُ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ وَلَهُ الدِّينُ وَاصِبًا ۚ أَفَغَيْرَ اللَّهِ تَتَّقُونَ ))

#سورة_النّحل

https://t.me/https_Asselefya1
➙የረጋ ቅቤ ይወጠዋል ትላላች እናቴ !!

ረጋ ብለን ከተጓዝን
ካሠብነዉ በላይ እንደርሳለን
ማህበረሰብን በማስተካከልና በማነፅ ላይ እኛ ሴቶች የጎላ ሚና እንጫወታለን ብቻ አላህ ይገዘን

የሴት መስተካከል የኡማው መስተካከል ነዉና ሴቶችዬ በርቱ !

✍️
سورة ق
📩سورة ق بترتي

🎙 للقارئ عمر الدريويز

t.me/https_Asselefya1
«ስደት የአላህ ታላቅ ኒእማ ነው።»
〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖

☞እጥፍ ድርብ ክስረት ማለት አላህ ስደትን ወፍቆሺ  ድንሽን ሳትማሪ በሌላ ነገር ተጠምደሺ ሾለልሾሽ አለባበስ በአንችላይ ምን ዋጅብ ምን ሱና እንደሆነ ሾለ አለባበስሺ እንኳን ሳታቂ ሶሻል ሚድያ እየተጠቀምሺ  ግዜሺን በከንቱ የምታሳልፊ ከዛ ሀገርሺ የምትገቢ!!!

☛እመኒኝ አንች እጥፍ ድርብ ኪሳራ ላይ ነሺ ፊል ሀቂቃ አላህ ከዋለልን ውለታ ስደት ነው።

☞ምንም እንኳን ያለ መኽረም መጓዛችን ሀራም ቢሆን አላህ ትልቅን ውለታ ውሎልናል ወለከልሀምድ  ስደቴ ትምህርት ቤቴ ልዩ የሚወዳደራት የለላት ብቸኛዋ ነች ።

☞ማጣትን ፣ማገኘትን ፣ደስታን፣ ሀዘንን፣ ስቃይን መቻቻልን ፣ፍቅርን ፣ህመምን ፣ጤንነትን ኧረ ምን እሚቀር አለ !!ከዚህ ሁሉ ኸይሯ ይበዛል ጌታየን  እዳቀው  ሸሪክ አጋር እደሌለው ብቸኛ አምላክ እደሆነ እዳላሻርክበት ያደረገችኝ  ስደቴ ስበቤ ስስቴ ነች።

☞ሀቂቃ ቃል የለኝም ልዩ ነሺ አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ስደት!!!ምንም እማማርርበት ነገር የለኝም ስደተኛ በመሆነ ደስተኛ ነኝ ምንም እንኳን መከራወች ቢደራረቡ  አላህ የዋለልኝን ሳስብነገጧትቀንእደሚወጣልኝእደሚያልፍልኝ በጌታየላይ  ትልቅ ተስፋ ስላለኝ መከራወችን  አየሳኩ በደስታ በተስፋ አሳልፋቸዋለሁ አልሀምዱሊላህ የጌታየን ፀጋ ሳስታውስ ልቤ በደስታ ትሞላለች  !!

☞ስንቶቻችን አላህን አመስግነናል?
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖

وَإِن تَعُدُّوا نِعْمَتَ اللَّهِ لَا تُحْصُوهَا ۗ
የአላህንም ፀጋ ብትቆጥሩ አትዘልቋትም፡፡
          ❪ሱረቱ ኢብራሂም - 34 ❫

አሏህ ብዙ ፀጋዎችን ውሎልናል። እኛ ግን አናመሰግንም  ስንቶቻችን ነን ኢላሂ ለዋልክልኝ ፀጋ አመሰግናለሁ ያልነው።

✑ይሄን ሁሉ ሳስብ በራሴ አስተሳሰብ እደኔ ሀብታም  ደስተኛ በአለም ላይ ያለ አይመስለኝም!!!

☞  የኔ ሀብቴ ጤንነቴ ነው ላይ ታች ብየ  ምግብ ሳልመርጥ መብላቴ መጠጣቴ እደፈለኩ መንቀሳቀሴ ሾል  እንድሰራ ጤንነቱን ችሎታውን አቅሙን ስለሰጠኝ   የጌታየን ኒእማ  እዳቅ ያደረገኝ ነው !!!ከዚህ በላይ ሀብት የለም።

☞እኔ የበላዮቸን  የገንዘብ ሚሊየነሮችን ሳይሆን እምመለከተው ከኔ በታች ያሉትን እማየው አልሀምዱሊላህ በጣም  ከሀብታሞች ሁሉ ሀብታም ነኝ በብር ሳይሆን አላህ   በኔላይ የዋላቸው ነገሮች ሳስብ ይች አለም በአጠቃላይ ተሰባስባ በብር ካልኩሌሺን ተደርጋ ብትሸጥ የማገዛውን ነገር ስለሆነ የዋለልኝ  !!ይሄን ነገር ሳስብ  ልቤ በደስታ ይሞላል ከዚህ በላይ  ምን አለ !!!

الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ وَجَعَلَ الظُّلُمَاتِ وَالنُّورَ ۖ
(
ሱረቱ አል-አንዓም፣ - 1)
🍂ምስጋና ለዚያ ሰማያትንና ምድርን ለፈጠረው ጨለማዎችንና ብርሃንንም ላደረገው ለአላህ የተገባ ነው፡፡
الْحَمْدُ لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ

(አል-ፋቲሐህ - 2)

🍂ምስጋና ለአላህ ይገባው የዓለማት ጌታ ለኾነው፤

إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ
(አል-ፋቲሐህ - 5)

🍂 አንተን ብቻ እንግገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን፡፡

✍️ቢንት ጀማል ሀሰን
Audio
⇘ቁርአንን ማንበብ መስማት ማስተንተን ከብዙ ስህተቶች ይገስፃል!!

⇘ ለብዙ ኽይር ስራዎች ያነሳሳል ለሰሪዎችም ብስራትን ይነግራል።

⇘የእዉቀት ሁሉ መሰርት የሆነዉን ቁርአን ጥብቅ አድርገን እንያዝ።

          🍂ከቁርአን ጋር  እንኑር!🍂

t.me/https_Asselefya1
🏷 በገጠሩ ክፍል ለገጠሩ ማህበረሰብ ቂርአት መቅሪያ ቦታ ማመቻቸት ሀቂቃ ይሄ ትልቅ ነገር ነዉ።

ወደ ገጠሩ የምትደክሙ አላህ ደረጃችሁ ከፍ ያድርገዉ።


✍️