💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
💢ሰዎች የሚዘናጉበት ትልቅ ወር
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

🔹የሸህባን ወር ትሩፋት
🔹የፃም አንገብጋቢነት
🔹መልእክተኛውና ሻእባን ወር
🔹ሸእባን ወር ላይ መፃም ያለው ምንዳ

🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
Audio
ተከታታይ የነዋቂዱል ኢስላም ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

♻️👇በውስጡ የተወሱ ነጥቦች
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
⏺የሽርክ አደገኝነትና አስፈሪነት
⏺የትልቁና የትንሹ ሽርክ ልዩነቶች
⏺ትክክለኛና የተሳሳተ የሽርክ ትርጉም
⏺ከባኢር ወንጀል የሰራ ሰው ፍርድ
🔻ሌሎችም ወሳኝ ነጥቦች ተዳሶበታል
〰〰〰〰〰〰〰〰
《ክፍል 0⃣3⃣》

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ክፍል ሁለትን ለማገኘት⬇️⬇️
https://t.me/c/1473662915/1153
"من لا يعرف ‎السنة لا يمكنه أن يعرف ‎البدعة" الشيخ الألباني رحمه الله
📓سلسلة الهدى والنور/ ٧١٥
Audio
📖 ሀኢየቱ ኢብኑ አቢ ዳውድ

ክፍል ②

🕌 ኮምቦልቻ አንሷር መስጂድ

🎙በኡስታዝ ሙሀመድ አህመድ ሙነወር (ሀፊዘሁሏህ)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ሀኢየቱ-ኢብኑ አቢ ዳውድ ➂
🎙 በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
📖 ሀኢየቱ ኢብኑ አቢ ዳውድ

ክፍል ③

🕌 ኮምቦልቻ አንሷር መስጂድ

🎙በኡስታዝ ሙሀመድ አህመድ ሙነወር (ሀፊዘሁሏህ)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
ተከታታይ የነዋቂዱል ኢስላም ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

♻️👇በውስጡ የተወሱ ነጥቦች
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🔺➖➖➖➖
⏺በተወሱል ዙሪያ የሚነሱ ሹብሀዎች
⏺የድሮ ሙሽሪኮች ስራ ስሙ ተቀይሮ
⏺የተወሱል ትክክለኛው አመለካከት
⏺በተወሱል ዙሪያ የአህባሾች ብዥታ
🔻➖➖➖➖
〰〰〰〰〰
《ክፍል 0⃣4⃣》
〰〰〰〰〰
Audio
💢ሞት ዘንድ ሁሉም እኩል ነው
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

በውስጡ ከተዳሰሱ ነጥቦች ውስጥ
➷➷➷➷➷➷➷
🔹ለመት መዘጋጀት
🔹በዱንያ መጠመድ
🔹ከሞት በኋላ ምን ……
🔹ዘልአለማዊው ህይወት
➷➷➷➷➷➷➷➷
【كل نفس ذائقة الموت】

🎙አቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ
Forwarded from Deleted Account
አስላቃሽ የሆነ ምክር


‏قال العلامة صالح بن فوزان الفوزان حفظه الله تعالى :

‏الدنيا ؼذا زالت يعوض الله عنها ،
‏لأن [ الرزق ] بيد الله ، ‏لكن الدين ؼذا زال ما الذي يعوضه.

📗 شرح رسالة الدلائل (٨٠).
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــ

🍇🍇🍇🍇
🔹ከሺርክ ጠርተህ ተኛ❗️

📌ረሱል ﷺ እንዲህ አሉ፦

"ከለሊት መጋደሚያህን በያዝክ ግዜ

(قل ياأيها الكافرون)

የሚለዉን አንቀፅ ቅራ ከዛም እሷን በመጨረስ ተኛ ምክኒያቱም እሷ ከሺርክ መጥራት ናትና።"

[صحيح الجامع (292)]
Audio
💢ጅሙአና ሰላት አለ ነብይ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖

🔹ጅሙአ ቀን ከሌሎች ቀናቶች ያለው ልዩነትና ብልጫ
🔹በመልእክተኛው ላይ ሶላት ማብዛት ያለው ትልቅ ትሩፋት

أكثِروا الصَّلاةَ عليَّ يومَ الجمُعةِ وليلةَ الجمُعةِ فمَن صلَّى عليَّ صلاةً صلَّى اللهُ عليهِ عَشرًا
🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
اللهمَّ صَلِّ على محمدٍ ، و على آلِ محمدٍ و بارِكْ على محمدٍ و على آلِ محمدٍ كما بارَكْتَ على إبراهيمَ و آلِ إبراهيمَ ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ
Audio
🌐የጁሙዓ ኹጥባህ

🔹የሸዕባን ወር ደረጃዎች

🕌 ደሴ አል አዝሓር መስጂድ

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
📌 በረመዷን ወር ፆምን በመተዉ ላይ ኡዝር የሚሰጣቸዉ ⑥ ሰወች እና ግድ የሚሆንባቸዉ ነገር

📍 ኢትሃፉ አህሊል ኢማን ቢዱሩሲ ሸህሪ ረመዷን

🔷 ክፍል ⑨ ደርስ ⑧

🔈አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም

📍 إتحاف أهل الإيمان بدروس شهر رمضان

📚 للشيخ صالح بن عبد الله الفوزان

🔷الدرس الثامن

🔷 من يعذر بترك الصيام في شهر رمضان ؟
وما يجب عليه ؟

🎙أبو ريس محمد مفتاح

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
ተከታታይ የነዋቂዱል ኢስላም ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

♻️👇በውስጡ የተወሱ ነጥቦች
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🔺➖➖➖➖
⏺በሙሽሪኮች ኩፍር መጠራጠር
⏺ካፊሮችን የልብ ወዳጅ ማድረግ
⏺ከካፊሮች ጋር ሊኖረን የሚገባ ትክክለኛው ስርአት ተወስቶበታል
🔻➖➖➖➖
〰〰〰〰〰
《ክፍል 0⃣5⃣》
〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💢የሰዎች ውዴታና ጥላቻ ከሀቅ እንዳያዘነብልህ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

◾️قَال العلاَّمة صَالِح الفُوزَان حفِظهُ اللّٰه:
🔘ሸሕ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል።

【 «تَمسَّك بِدِينك وَلو ضَلَّ أكثَرُ النَّاس ولَو أصبَحتَ غَريبًا بَين النَّاس، اصبِر علىٰ هَذا مَا دام أنَّك علىٰ الحقِّ لا يَهمُّك أن تُرضي فَلانًا أو تُغضِب فُلانًا لا عَليْك»】
✅ አብዘሀኛው ሰው ቢጠም (ከሀቅ ቢዘነበል) ወይም ብቸኛ ተደርገህ በሰዎች መሀከል እንግዳ ብትደረግም እንኳ ዲንህን አጥብቀህ ያዝ። በሀቅ ላይ እስካለህ ድረስ በዛው ላይ ታገስ (ፅና)። ይህም በማድረግህ እገሌ ይወድልኛል ወይም ይጠላኛል ብለህ አትጨነቅ። የፈለገው ቢወድ የፈለገው ቢጠላ አንተ ምን ነገር የለብህም።
📚شَرح كِتَاب الفِتَن والحَوادِث (ص١٩٢)
💢ኒቃብ ከለበስኩ ትዳር አላገኝም⁉️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

ኒቃብ ላለመልበስ የሚቀርቡ ተልካሻ ምክንያቶች
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

↪️ ኒቃብ ከለበስኩኝ ባል አላገኝም፣ ስራ አላገኝም፣ ሰዎች ይጠሉኛል፣ ሰዎች ያርቁኛልና የመሳሰሉ ምክንያቶችን በመደርደር ከኒቃብ የሚዘናጉ ብዙ እህቶች አሉ። ይህ ሊቀረፍ የሚገባ የተሳሳተና ውድቅ የሆነ አባባል ነው።

↪️ ኒቃብ መልበስ አላህን ከመታዘዝ እንዲሁም የመልእክተኛውን ሱና ህያው ከማድረግ የሚቆጠርና የሴት ልጅ ንፅህናዋንና ክብሯን ከሚጠብቁ ከታላላቅ ሸሪአዊ ተግባሮች ውስጥ የሚመደብ ታላቅ ሸሪአዊ ትእዛዝ ነው። ታዳ በምን ሂሳብ ነው ኒቃብ በመልበስ የአላህንና የመልእክተኛውን ትእዛዝ መፈፀም የትዳርን በር ሊዘጋ የሚችለው? ኧረ እንዴት ብሎ ነው ሪዝቅን ሊከለክል የሚችለው?

↪️ እንደውም ነገሩ አንቺ ከምታስቢው በተቃራኒ ነው፦ ኢማን ያለው፣ የተውሂድ ባለቤትና ሱና ወዳድ የሆነ ባል ኒቃብሽን፣ ጥቡቅነትሽንና ጨዋነትሽ አይቶ ነው የሚመጣው።

👉ከዚህ ፍራቻና ብዥታ የተነሳ አንዳንድ እህቶች ኒቃብ የመልበስ ፍላጎቱ እያላቸው ራሱ ለምን አትለብሱም ሲባሉ ከትዳር በኋላ ነው የምለብሰው ይላሉ።

↪️ ነገር ግን ይህ አመለካከት ከሸይጧን ጉትጎታ የመነጨ እንጂ ሌላ ምንም አይደለም። እንደሚታወቀው ሸይጧን አላህን እንዳንታዘዝ የተለያዩ ምክንያቶችን በማምጣት ያዘናጋናል አልፎም ያስፈራራናል። ብዙ ሴቶችም ይህንን የሸይጧን ማስፈራሪያ በመስማት ከኒቃብ ርቀውና ተዘናግተው ይታያሉ።

↪️ እውነታው ግን ወዲህ ነው፦ ሶላት መስገድሽ፣ ቁርአን መቅራትሽ የሲሳይ በር ቢከፍትልሽ እንጂ ሪዝቅሽን ወይም አላህ ላንቺ የወሰነልሽን ነገር በፍፁም ሊያሳጣሽ አይችልም። ልክ እንደዚሁ የአላህን ውዴታ ፈልገሽ ሰዎችን ከመፈተንና ራስሽንም ከመፈተን ለመራቅ አስበሽ ኒቃብ መልበስሽ የኸይር በር ቢከፍትልሽ እንጂ በፍፁም አይዘጋብሽም።

👉አላህ ሱብሀነሁወተአላ በተከበረው ቁርአኑ እንዲህ ብሎ ቃል ገብቶልሻል
◾️وَمَن يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَل لَّهُ مَخْرَجًا
🔻አላህንም የሚፈራ ሰው ለእርሱ በነገራቶች ላይ መውጫ ቀዳዳን ያበጅለታል፡፡
◾️وَيَرْزُقْهُ مِنْ حَيْثُ لَا يَحْتَسِبُ ۚ وَمَن يَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ فَهُوَ حَسْبُهُ
🔻እንዲሁም ከማያስበውም በኩል ሲሳየን ይለግሰዋል፡፡ በአላህም ላይ የሚጠጋ ሰው እርሱ በቂው ነው፡፡
◾️وَمَن يَتَّقِ اللَّهَ يَجْعَل لَّهُ مِنْ أَمْرِهِ يُسْرًا
🔻አላህንም የሚፈራ ሰው ከነገሩ ሁሉ ለርሱ መግራትን ያደርግለታል፡፡
◾️وَمَن يَتَّقِ اللَّهَ يُكَفِّرْ عَنْهُ سَيِّئَاتِهِ وَيُعْظِمْ لَهُ أَجْرًا
🔻አላህንም የሚፈራ ሰው ኀጢኣቶቹን ከእርሱ ይሰርዝለታል፡፡ ምንዳንም ለእርሱ ያተልቅለታል፡፡

↪️ አብሽሪ ኒቃብን ልበሺ አትፍሪ ኒቃብና ኒቃቢስቶች አስመልክቶ የሚወራውና የሚሰማው ሁሉ ውሸት ነው። ኒቃብ ያለው ክብር፣ ልቅናና ጥፍጥና የቀመሱት እህቶች ይንገሩሽ። በዚህ በጥቁር ኒቃብ ውስጥ የጌታሽ ውዴታ፣ የክብርሽ ማማ፣ የጥቡቅነትሽ አርማ፣ የታማኝነትሽ ማሳያ፣ የታዛዥነትሽ ድካ የቀደምት የሶሀብያቶች ተምሳሌት መከተል አለበትና ዛሬውኑ ልበሺ።
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
ተከታታይ የነዋቂዱል ኢስላም ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

♻️👇በውስጡ የተወሱ ነጥቦች
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🔺➖➖➖➖
⏺ከሸሪአ ውጪ ባሉ ህጎች መፍረድ
⏺የዲሞክራሲ አስከፊነትና አደገኝነት
⏺የሸሪአ ህግ ለ21ኛው ክፍለ ዘመን አይመጥንም ማለት ያለው አደጋ
🔻➖➖➖➖
〰〰〰〰〰
《ክፍል 0⃣6⃣》
〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w