💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
ተከታታይ የነዋቂዱል ኢስላም ደርስ


♻️👇በውስጡ የተወሱ ነጥቦች

🔺
የመልእክተኛው ትእዛዝ መጥላት
ለሸሪአው እጅና እግር መስጠት
ስሜትን ለሀቅ ብቻና ብቻ ማስገዛት
🔻

ክፍል 0⃣7⃣

🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
💢በሀቅ ላይ ፅና አትንሸራተት


በውስጡ የተወሱ ነጥቦች
➷➷➷➷➷➷➷➷
🔹ከፊትና መጠንቀቅ
🔹በሀቅ ላይ መፅናት
🔹በእውነት ላይ መፅናትና ፍሬው
🔹ጭፍን ተከታይነትና ወገንተኝነት

🎙አቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ማን የማን ቅጥረኛ ነው ? Ikhwan Sadat Kemal 28 Safar 1439 hijir
Sadat Kemal Abu Meryem
🔺ኢኽዋኖች እነማን ናቸዉ?

🔻ማን የማን ቅጥረኛ ነው?

ኢኽዋኖች ከኢሀዲግ እስከ ግንቦት 7?
አቡበክር አሕመድ፣ ሀሰን ታጁ …..

🔹የኢትዮጵያ ሙስሊም ሐቁን ለመገንዘብ ማዳመጥ ያለበት እውነታ☑️

🎙ሳዳት ከማል አቡ ኑህ (ሀፊዘሁሏህ)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
📌 ⑥ የፆም ጥቅሞች

📚 ኢትሃፉ አህሊል ኢማን

🔷 ክፍል 10

🎙በወንድም አቡ ረይስ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ብርቅዬ እና ውዱ ወንድማችን
ሳዳት ከማል አቡ-መርየም ቻናል ላይ አህለል ባጢሎች ዘመቻ ከፍተውበታል።
ከላይ እንደምትመለከቱት ቻናሉ እሱ ችግር አለበት ብሎ እንደፃፈ አስመስለው አስራጭተዋል።
#እኔም ለወንድም ሳዳት ከማል በቀጥታ ደውዬ እንዳረጋጥኩት ይህ መልክት እሱ እንደማያውቀው እና ፍፁም ውሸት መሆኑን ከሱ አረጋግጫለሁ እና ወንድሞች እህቶች ይህንን የሀሰት ዘመቻ ለአላህ ብለን ልንከላከል ይገባል እላለሁ።

ወንድማችሁ


ابو ألوان علي الأثري،الأواشي
*ከአረብ አገር ለምትመጡ እህት እና ወንድሞች፡፡*

አይዟችሁ ምንም አትሆኑም አገራችሁ ነው፡፡ አላህ በሰላም ያምጣችሁ፡፡

መቼም ችግር ሆኖ ስደት ሄዳችኋል፡፡ አላህ በሰላም ወደ አገራችሁ ይመልሳችሁ፡፡ አንድ መጠቆም የምፈልገው ነገር አትረበሹ፡፡ አገራችን ኢትዬጵያ የሁላችንም ሀገር ናት፡፡ ምንም አትሆኑም ድሮም ኖራችሁባታል፡፡ አሁንም በአላህ ፈቃድ ትኖሩባታላችሁ፡፡ ከአላህ የተመደበላችሁ ሲሳይ ደግሞ የትም ብትሄዱ ይከተላችኋል፡፡ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) “አንዲት ነፍስ ከጌታዋ የተመደበላትን ሲሳይ ሳትጨርስ አትሞትም” ብለዋል፡፡

እዚህ የተቀመጣችሁ ኢትዬጵያን አላህን ፈርታችሁ እነዚህን ከስደት የሚመጡ ወገኖችን በመልካም አስተናግዷቸው፡፡ ለረጅም ጊዜ በከባድ ስራ፣ ጉዳት ላይ ነበሩ፡፡ ከዩሮፕ እና አሜሪካ የሚመጡትን “ዲያስፖራ” እየተባሉ አቀባባል ይደረግላቸዋል፡፡ እነዚህን ዲያስፖራ ብሎ ማቆላመጡ ቢቀር እንኳን መልካም ፊት ማሳየት፣ የሚጠቅማቸውን ምክር መምከር፣ ብራቸውን አለማጫረስ…. እና ሌላም ሌላም ማድረግ ይገባል፡፡
ከአረብ አገር የሚመጡ ሴቶችን ብር ጀንጅናችሁ፣ ሰብካችሁ፣ አታላችሁ የምትዘርፉ ወንዶች አላህን ፍሩ፡፡ እናት፣ እህት፣ አክስት፣ ነገ ሚስት እና ሴት ልጅ ሊኖርህ ይችላል፡፡ የማትሆናት ከሆነ በጊዜዋ አትቀልድ፡፡

እናንተ ከአረብ ሀገራት የምትመጡ እህቶች በተለይ በወንዶች ከመታለል ተጠንቀቁ፡፡ ለትዳር ጥያቄ ቢመጣላችሁ ሁሉን አዋቂ የሆነው ጌታችንን 2 ረከዓ ሰግዳችሁ አማክሩት፡፡ እሱም መልካም የሚባለውን ለእኛ በመምረጥ፣ መጥፎን ከእኛ ላይ በማራቅ የታወቀ ነው፡፡

ቤተሰቦች ሆይ! እነዚህ በለጋ እድሜያቸው እናንተን እንረዳለን ብለው የወጡ ልጆቻችሁ ሲልኩ የነበረውን ብር አብዛኛው ቦታ ተበልቶ፣ ተጠጥቶ፣ ተቅሞበታል፡፡ እንደው ለምን እነዚህ ምስኪን ልጆች አያሳዝኑንም? አሁንም ያላቸውን ጥቂት ጥሪት ከመቀራመት ተጠንቀቁ፡፡ አላህን ፍሩ፡፡

ወንድም ሆይ! እህትህን ልከህ በእሷ ብር እዚህ ስትቅም እና ስትለብስ የነበረክ ሆይ! አላህን ፍራ፡፡ ዛሬ በእንክብካቤ ልትቀበላት እና ብሯን እንዲህ አይነት መጥፎ ነገር እንድታደርግበት ሳይሆን ለእሷ የሚጠቅማትን ነገር በማድረግ ላይ ልታውለው ይገባል፡፡

ከስደት ተመላሽ ወንድም እና እህቶች ሆይ! በትንሹ መብቃቃትን እንልመድ፡፡ ለተሰጠን ባመሰገን ቁጥር አላህ ይጨምርልናል፡፡ አለበለዚያ እዚህ ምድር ላይ የመጣንበትን አላህን በብቸኝነት ማምለክ ከመፈፀም ልንስተጓጎል እንችላለን፡፡ አሜሪካም፣ ዩሮፕም፣ አረብ ሀገርም የትም የትም ቢሰደዱ ኑሮ አይሞላም፡፡ አላህ ካብቃቃው ሰው ውጭ ሁሉም ደሀ ነው፡፡
ሌላው “ሀገር ምን ይዤ እገባለሁ” አትበሉ፡፡ በሰላም እናንተ መግባታችሁ እራሱ ትልቅ ነገር ነው፡፡
ከስደት ተመላሾች ሆይ! አላህ በአገራችሁ ላይ ትዳር ይዛችሁ፣ ወልዳችሁ የምትከብዱ ያድርጋችሁ፡፡
አላህ መልካም የተባለውን ነገር ሁሉ እዚሁ በመጣችሁበት እንዲገጥማችሁ እመኛለሁ፡፡ ተመልሶ ከመሰደድም አላህ ይጠብቃችሁ፡፡

🖊Abu Meryem Sadat



ወደቻናላችን ➦ "ጆይን ብለው ይቀላቀሉ

https://t.me//TelegraSadat
https://t.me//TelegraSadat
Audio
💢ይህ ነው ሪፍቅ ብሎ ማለት


🔹የትክክለኛው ሒክማና እዝነት ትርጉም
🔹የተሳሳተው የሪፍቅና ሒክማ ትርጉም

◾️‏قال ابن عثيمين: رحمه الله
قد يظن بعض الناس أن معنى الرفق أن تأتي للناس علے ما يشتهون ويريدون وليس الأمر كذلـك"بل الرفق أن تسـيـر بـالـنـاس حـسب أوامـر الـلـہ ورسـولــہ ولـكـن تـسـلـك أقـرب الـطـريـق وأرفـق الـطـريـق بـالـناس ولا تـشـق عـلـيـهـم فے شيء لـيـس عـيـلـہ أمـر الـلـہ ورسـولـہ"
📓شـرح ريـاض الـصـالـحـيـن(٦٣٤/٣)

🎙አቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
Audio
💢የተለያዩ የሸእባን ወር ቢድአዎች


በሸእባን ግማሽ ከሚሰሩ ቢድአዎች
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
🔹ቀኑን በፃም መለየት
🔹ሌሊቱን በሶላት መለየት
🔹ቀኑን በተለየ ሁኔታ ማክበር
🔹ምግብ ሰርቶ ማከፋፈል
👉የቢድአ አደገኝነትና አስፈሪነት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
كل بدعة ضلالة وإن رآها الناس حسنة

🎙አቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
📌 6 የፆም ስርዓቶች

📚 ኢትሃፉ አህሊል ኢማን

🔷 ክፍል 11

🎙 አቡ ረይስ ሙሀመድ ሚፍታህ

⤵️⤵️⤵️
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
🔹ተስቢህ በቀኝ ወይስ በግራ እጅ

ኢማሙል አልባኒይ አሏህ ይዘንላቸዉና እንዲህ አሉ፦

"በግራ እጁ ተስቢህ ያደረገ በእርግጥም አመፀ በሁለት እጁ በአንድ ተስቢህ ያደረገ [አብዘሃኞች ሰወች እንደሚሰሩት] «መልካም ስራን እና ሌላን መጥፎን [ስራ] አደባልቀዋል፣አሏህ በነርሱ ላይ ይቅር ሊላቸዉ ይከጀላል፣» በቀኝ እጁ [ተስቢህን] የለየ በእርግጥም ተመራ የተመረጡ የሆኑትንም ነብይ ሱና አገኘ"

ምንጭ_[ሶሂሁ አል አደቢል ሙፍረድ/493]
#جزاك_الله_خيرا

መልካም ለዋለልህ ሰው አጠፌታውን ለመመለስ እጅህ ቢያጥርህ እንኳ በምላስህ "ጀዛከሏሁ ኸይረን" ለማለት አትንፈገው ።
ኡመር ኢብኑል ኸጧብ ረዲየሏሁ አንሁ እንዲህ አሉ፦
አንዳቹህ ለወንድሙ "ጀዛከሏሁ ኸይረን" ማለቱ ላይ ያለውን አጅር ቢያውቅ ኖሮ ከፊላቹህ ለከፊላቸህ "ጀዛከሏሁ ኸይረን" ማለትን ባበዛ ነበር!!
ምንጭ
📚 المصنف لابن أبي شيبة】
Audio
💢የሀሜትና የምክክር ልዩነት


በአጥፊዎች ላይ ረድ መስጠት ሀሜት ወይም ኡማውን የሚበታትን ሳይሆን ኡማውን የሚሰበስብና ከጅሀድ የሚመደብ ተግባር ነው

◾️የቁርአንና የሀዲስ መረጃዎች


በውስጡ የተወሱ ነጥቦች
➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️በቢድአ ባለቤቶች ላይ ረድ ማድረግ በተመለከተ የቁርአን የሀዲስ መረጃ
◾️መልእክተኛው ከጥመት ቡድኖችና ሰዎች ማስጠንቀቃቸው በተመለከተ
◾️ከቢድአ ባለቤቶች ማስጠንቀቅ ሀሜት ይባላልን
➷➷➷➷➷➷➷➷

🎙አቡ አብደላህ ኢብኑ ኽይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ሀቅ እና ባጢል አንድ አይሆኑም።
<====================>
አል ኢማም አል አዉዛኢይ አሏህ ይዘንላቸዉና እንዲህ ተባላቸዉ፦
የሆነ ሰዉ እኔ የሱና ባለቤቶችንም የቢድዓ ባለቤቶችንም እቀማመጣለሁ ይላል!!?

እሳቸዉም እንዲህ አሉ> "ይህ ሀቅ እና ባጢልን እኩል ለማድረግ የሚፈልግ ሰዉ ነዉ"

[አል ኢባና 2/456]
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
የኢኣነቱል ኢኽዋን ተከታታይ ደርስ


↪️ክፍል↩️

በደርሱ ውስጥ የተካተቱ ነጥቦች

📌የኪታቡ ስም እና ትርጓሜ
📌የኪተቡ መግቢያ
📌በሻዕባን ወር ውስጥ የሚተሳሰሩ
📌ሻዕባን ወር አንገብጋቤ ነጥቦች

📌በሸእባን ግማሽ ከሚሰሩ ቢድአዎች
◾️ቀኑን በፃም መለየት
◾️ሌሊቱን በሶላት መለየት
◾️ቀኑን ማክበርና ሌሎችም

🎙በኡስታዝ አብዱረህማን ሰኢድ (አቡ ሂዛም)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ተዛዘኑ
አልሀሰኑል በስረይ አሏህ ይዘንላቸውና እንድህ ይላሉ
እናንተ የሱና ባለቤቶች ሆይ አሏህ ይዘንላቹህና ተዛዘኑ ምክኒያቱም እናንተ ከሰወች ሁሉ ቀላልና ትንሽ ናቹህ
ምንጭ (አል ላለካኢይاللالكائي) 1/57/19
#ጊዜዉን_ያባከነ_ህይዎቱን_አባክኗል!

አብዱል አዚዝ ኢብኑ አብዲላህ ኢብኑ ባዝ እንዲህ አሉ፦
ግዜ ማለት እርሱ ህይዎት ነዉ!።
ግዜዉን ያባከነ ህይዎቱን አባክኗል!
ህይዎቱን ያጠፋ ይፀፀታል ፀፀት አትጠቅመዉም!።
مجموع فتاوى ابن باز 16 /261
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
🔹በፆመኛ ላይ ሓራም የሚሆኑ ነገራቶች

📚 ኢትሃፉ አህሊል ኢማን

🔷 ክፍል 11 ድርስ 12

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
🔺ፈጅርን ስገድ ለጭንቅ ቀን ብርሃን ይሆንሃልና!!

🔸ቤተሰቦቹን ለፈጅር ከማይቀሰቅስ ሰው (ወንድ) ቤት ኸይር የለም!

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w