💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ሁለቶቹ የተውሒድ ሱና ጀግኖች
<unknown>
●ሁለቶቹ ብርቅየ የተውሒድ ዘቦች

👉በእውነቱ ሰወችን በአላህ ላይ አናጠራም

ነገር ግን የምናየውን እውነት እንናገራለን


#ኡስታዝ ሣዳት ከማል ሙሃመድ ሐፊዘሁላህ እና ጓደኛው
#ኡስታዝ ሙሐመድ አህመድ ሙነወር ሐፊዘሁላህ

🎙በኡስታዛችን ኸድር አህመድ
ሙሓደራ 73 ምክር በሰለፊ መንገድ ላይበኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር አልአሩሲ አል-አይመሮ المحاضرة…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
●በሰለፍያ መንገድ ላይ

ኢብኑ መስኡድ (ረድየላሁ ዓንሁ) እንድህ ይላሉ፦
➤አላህﷻ እናንተ ያመናችሁ ሆይ!
(يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟)
ሲል ጆሮህንም ልብህንም ከፍተህ አድምጥ ያ ጥሪ በአንተ ላይ ወደ ጥሩ ነገር ልትታዘዝ ነው ወኢማ ከመጥፎ ነገር ልትከለከል ነው።

🎙በአቡ ሙስሊም ሐፊዘሁላህ
Audio
💢ተከታታይ የዱሩስ አልሙሂማ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌 الدروس المهمة لعامة الأمة

♻️በዛሬው ደርስ የተወሱ ነጥቦች
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
♻️ሶላት ውስጥ የሚወደዱ ተግባሮች
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🔺በጣም ትኩረት ልንሰጣቸው የሚገቡ ወሳኝ የሆኑ ሶላት ውስጥ የሚወደዱ ተግባሮች ተዳሶበታል

《ክፍል 1⃣4⃣》

🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/V9ZPw81xGZVQYL_1
💢ከፈርድ በኋላ በላጩ ስራ የቱ ነው⁉️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

📌اختلفوا في أفضل الأعمال بعد الفرائض
♻️ከፈርድ በኋላ በላጩ መልካም ስራ የቱ ነው በሚለው ጉዳይ ላይ ኡለማዎች የተለያየ አስተያየት ሰንዝረዋል።

🔸فقال الشافعي : صلاة التطوع
🔹ኢማሙ ሻፍእይ፦ ትርፍ (የሱና) ሶላት ማብዛት ነው ብሏል።
🔸وقال أحمد : الجهاد
🔹ኢማሙ አህመድ፦ ጅሀድ (በአላህ መንገድ ላይ መታገል) ነው ብሏል።
🔸وقال مالك وأبو حنيفة : العلم
🔹ኢማሙ ማሊክና አቡ ሀኒፋ፦ ሸሪአዊ እውቀት መፈለግ ነው ብለዋል።
📚 الإفصاح للوزير ابن هبيرة ١/ ٢٥٤
Audio
💢የነብዩላህ ኑህ የተውሂድ ተጋድሎ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

🔹የነብዩላህ ኑህ ታሪክ ባጭሩ

🔺ክፍል 0⃣1⃣

🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
@m2vbot
Convert To Voice
💢የነብዩላህ ኑህ የተውሂድ ተጋድሎ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

🔹የነብዩላህ ኑህ ታሪክ ባጭሩ

🔺ክፍል 0⃣2⃣

🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
@m2vbot
Convert To Voice
💢የነብዩላህ ኑህ የተውሂድ ተጋድሎ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

🔹የነብዩላህ ኑህ ታሪክ ባጭሩ

🔺ክፍል 0⃣3⃣

🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
Audio
💢የነብዩላህ ኑህ የተውሂድ ተጋድሎ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

🔹የነብዩላህ ኑህ ታሪክ ባጭሩ

🔺ክፍል 0⃣4⃣

🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
تلاوة طيبة- من سورة الغاشية/ أ.د. سليمان الرحيلي حفظه الله
سليمان الحلاق
||●ቁርአን በኡለሞች አንደበት||
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

👉የሸህ ሱለይማን አሩሀይልይ ጣፋጭ ቂርአት (አላህ ይጠብቃቼው )

✅ ከቁርአን ጋር እንኑር‼️
✳️ቢስሚላሂ ረህማኒሮሂም✳️


🔺የአካሄድ ስርአቶች 🔺
-----------------------

🔺1⃣. 👉በብርቱ አረማመድ መጓዝ፦✅
••••••••••••••••••••••••••
´´አነስ እንዳለው<< ነቢዩ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሲጓዙ ቀልጠፍ ይሉ ነበር።" {ሙስሊም ዘግቦታል}

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🔺2⃣👉 ከኩራተኞችና ጉረኞች አካሄድ አለመመሳሰል፦✅
" ነቢዩ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲ ብለዋል
👉አንድ ሰውዬ ካባ ለብሶ ጎፈሬውን አበጥሮ
በኩራት እየሄዴ ሳለ አላህ መሬት
እንዲትውጠው አደረገ እስከ ትንሳኤው ዕለት
ይምዘገዘጋል" [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••

🔺3⃣ . 👉ወደኋላ አለመዟዟር፦✅
ጃቢር እንዳስተላለፈው " ነቢዩ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ሲጓዙ፦
ወደኋላ ዞር ዞር አይሉም ነበር።"
[ሰሂሁል ጃሚዕ]✅
••••••••••••••••••••••••••••••••••••
🔺4⃣.👉መጓጓዣ እንስሳን ማሳረፍ፦

"ነቢዩ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲ ብለዋል
በለምለም ጊዜ ስትጓዙ ግመላችሁን
ለእረፍት እዲል ስጧት።"✅
[ሙስሊም ዘግቦታል]
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°

🔺5⃣ተራራ ኮረብታ የመሳሰሉትን ሲወጣና
ሲወርድ የሚከተሉትን ዚክሮች ማለት፦
👉ሲወጣ፦ "አላሁ አክበር" [ አላህ ታላቅ ነው]✅

🔺👉ሲወረድ፦ "ሱብሃን አላህ"
{ አላህ ከጉድለቶች ሁሉ የጠራ ነው}✅
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
6⃣ሴት ስትጓዝ የመንገድ ጥግጥጉን
መያዝ፦
🔺👉ነቢዩ እንዲ ብለዋል፦ "ሴት ልጅ መሀል መንገድ ላይ መሄድ የለባትም"
[ በይሐቂይ ኢብኑ ሂባንና አዲይ ዘግበውታል]✅

~~~
...✍

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ልቤ(ቀልቤ)ደረቀብኝ
አሏህን መታዘዝ አቃተኝ
የሼኽ ምን ትመክሩኛላቹህ
https://t.me/joinchat/V9ZPw81xGZVQYL_1
↪የመልካም ነገር ሁሉ ምንጭ ቁርዓን ነው የሁለቱም ሃገር መመሪያ ነው ዛሬ ጁመዓ ነው ሱርቱል ካህፍን ከቻልን እንቅራ ከልቻልን እናዳምጥ ውብ ቀን!

👉🌸ሱረቱል ከህፍ ተጋበዙ🌸

🎙በሸይኽ አብደላህ መጥሩድ

☞ለማድመጥ ከታች የለው ሊንክ ተጫኑት
https://t.me/Umu_Yusuf_talibetalelm/1053
18 الكهف
الشيخ عبدالله المطرود
🌸ሱረቱል ካህፍ🌸

🎙በሸይኽ አብደላህ መጥሩድ

إِنَّ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ إِنَّا لَا نُضِيعُ أَجْرَ مَنْ أَحْسَنَ عَمَلًا

🌸እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችንም የሠሩ እኛ ሥራን ያሳመረን ሰው ምንዳ አናጠፋም፡፡

https://t.me/joinchat/V9ZPw81xGZVQYL_1
Audio
💢ተከታታይ የዱሩስ አልሙሂማ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
📌 الدروس المهمة لعامة الأمة

♻️በዛሬው ደርስ የተወሱ ነጥቦች
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
♻️ ሙብጢላቱ ሶላት (مبطلات الصلاة)
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
🔺ሶላት የሚያበላሹና ውድቅ የሚደርጉ ተግባሮች በዝርዝር ተዳሶበታል

《ክፍል 1⃣5⃣》

🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ


https://t.me/joinchat/V9ZPw81xGZVQYL_1
Audio
💢በአላህና መልእክተኛው ላይ መዋሸት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

🔹ረመዳንን ለመጀመርያ ጊዜ ያበሰረ ሰው ከጀሀነም እሳት ነፃ ይሆናል የሚለውን ሀዲስ በተመለከተ

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
Forwarded from Deleted Account
💢ከሁሉ በፊት ለእውቀት ቅድሚያ ስጥ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

📌قال العلامة صالح الفوزان -حفظه الله -
☑️ ሸህ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል።

【والعلمُ أَحقُّ ما تُصرفُ فيه الأوقات، ويتنافسُ في نيلهِ ذَوو العقولِ، فبه تحيى القلوبُ وتزكو الأعمال】
✅ አውቀት፦ ከሁሉ በላይ ጊዜ ከሚሰጣቸው ጉዳዮች ውስጥ ዋናውና ተገቢው ነው።
✅ እውቀት፦ የአቅል ባለቤቶች ለማግኘት ሊሽቀዳደሙላቸው ከሚገቡ ነገራቶች ውስጥ አንዱ ነው። ምክንያቱም፦
🔺ቀልብ ህያው የሚሆነውና
🔺ስራ የሚጠራው በእውቀት ነውና።
📚 [الملخص الفقهي]

Ibnu_Heyru✍
Audio
ኢብኑ ሙነወር
ከኢብኑ ሙነወር #ወሳኝ ሙሐደራዎች
ክፍል ❶
ርዕስ ➴
ለምን ቅድሚያ #ለተውሂድ እንላለን?

🎙 በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁሏህ

↪️ ቅድሚያ ለተውሂድ ያሉት #ነብያቶች ናቸው።
↪️ #ከተውሂድ በፊት የሚቀድም ነገር የለም!
https://t.me/joinchat/V9ZPw81xGZVQYL_1