💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
⇛ወንድሜ በሶሻል ሚድያ የምታግዝህ የሱና እህትህ ምስጋና እና ሙገሳ አታብዛ!!መልካም ስራዋ አላህ እንድቀበላት ዱዓ አድርግላት በቂርአቷ እንዳትዳከም አጠናክራት።

⇛ነገር ግን የሆነ ነገር በሰራችልህ ቁጥር ምስጋና ሙገሳ ከበዛ ላንተም ለሷም ጥሩ አይመጣም።ሴቶች ደሞ ጥሎብን የሚያመሰግነን እና የሚያሞግሰን ላይ ልባችን ይዘነበላል። ከመቆየት መስመር መልቀቅ ስለሚመጣ።እንደዉ በልኩ አድርገዉ።እህትህ ጠብቃት!ባረከላሁ ፊክ

⇛ለጥቆማ ያክል! በሰላም እደሩ¡

✍️
አሏህዬ አንተው እኛንም መልካም አድርገህ አብቃቅተህ መልካም የትዳር አጋር የተብቃቁትን ስጠን ጨምርልን።

በፍቅራቸውም አጣቅመን።ከመልካም የትዳር አጋሮቻችንም መልካም መልካም ዝርያወችን የዐይን ማረፊያ ይሆኑን ዘንድ ወፍቀን።ለመልካሞችም መሪ አድርገን ያረብ።

رَبَّنَا هَبْ لَنَا مِنْ أَزْوَٰجِنَا وَذُرِّيَّٰتِنَا قُرَّةَ أَعْيُنٍۢ وَٱجْعَلْنَا لِلْمُتَّقِينَ إِمَامًا
አቡ ሑዘይፋ ሰዒድ ኢብኑ ሙሐመድ አል ከለልይ

https://t.me/tubaliligurebae
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አሏህዬ አንተው እኛንም መልካም አድርገህ አብቃቅተህ መልካም የትዳር አጋር የተብቃቁትን ስጠን ጨምርልን። በፍቅራቸውም አጣቅመን።ከመልካም የትዳር አጋሮቻችንም መልካም መልካም ዝርያወችን የዐይን ማረፊያ ይሆኑን ዘንድ ወፍቀን።ለመልካሞችም መሪ አድርገን ያረብ። رَبَّنَا هَبْ لَنَا مِنْ أَزْوَٰجِنَا وَذُرِّيَّٰتِنَا قُرَّةَ أَعْيُنٍۢ وَٱجْعَلْنَا لِلْمُتَّقِينَ…
እንድህ ላሉትስ አላህዬ መልካም መልካሞቹ ጨምርላቸዉ ምኞታቸዉ ሙላላቸዉ ኢላሂ!

ያስቸገሩን 1ሳይዙ በዜሮ የሚቃዡ ናቸዉ።
በነገራችን ላይ እኔ ተቃዉሞየ በተዓዱዲ ላይ ሳይሆን ያለ አግባብ ከሚፈፀሙ እህቶች ከሚያስለቅሱ ድንጋይ እራስ ወንዶች ጋር ነዉ።

በአግባቡ ሸሪዓ መስፈርት ባስቀመጠዉ መልኩ ከሆነ ሲጀመር ሴት ምንም አትል ቅናት የታወቀ ነዉ ትችላለች።ግን አድስ ፀባይ የሚያስወጡ የአለ አግባብ የሚፈፀሙ ናቸዉ። ከዛ ሴቶች እያለ መዘመር ይጀምራል ወይ ከንቱ!!ስንት የምናቃቸዉ አሉ በሸሪዓ ጠብቀዉ በአግባቡ ያገቡ በሰላም ከሚስቶቻቸዉ የሚኖሩ ሀቂቃ ግን አንዳድ ወንዶች ተፈቅዷል ብቻ የምትለዉ ይዘዉ በየ ቤቱ የምታነባ ሴት ቤት ይቁጠረዉ።


ስለዚህ የሸሪዓ ሉጓም ይኑራችሁ!!ያለ አግባብ እየፈፀማችሁ ሴት ነገረኛ አታድርጉ።

✍️
🌤አሏህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል።በአንተ ለምሽት እንበቃለን። በአንተ ህያው ሆነናል። በአንተም እንሞታለን።መመለሻ ወደ አንተ ነው።


اللهم نسألك خير مافي هذا اليوم وخير ما بعده وأعوذ بك من شر ما في هذا اليوم وشر مابعده

አልሀምዱሊሏህ ለንጋት በቅተናል
በእዝነትህክ ውቧን ፀሀይ አይተናል
አመስጋኝ  ሁነን  አንግተናል
አስታዋሽ  አመስጋኞች
ባንተ  ትእዛዝም ደስተኞች
ባንተ  ተወካዬችም  ሁነናል
ምስጋና ስግደት ላንተ ይገባሀል……!!

ጌታችን  ሆይ  ከፀጋዎችህ  በእኛ  ላይ
አድርግ  በዱኒያም  በአኬራም 
ምህረትህን  ለግሰን አሚን!


      መልካም ቀን


https://t.me/https_Asselefya1
⇘ሚስትን ማፅናናት ስታለቅስ አይዞን ብሎ እምባዋን ማበስ ማባበል ሱና ነው::

   ☞አነስ ኢብኑ ማሊክ እንዲህ አሉ

⇝አንድ ቀን ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰፈር (ጉዞ) ወጥተው ነበር ፡ እናም በዚያ ቀን ከሚስቶቻቸው አብራቸው ሂዳ የነበረችው ሶፊያ ነበረች ፡ እርሷ እንድትመጣበት ያዘጋጁላት ግመል ከኋላ የተወሰነ ዘግይቶ ነበር ፡ ⇝እናም ልክ ረሱል ካሉበት ቦታ ስትደርስ ዘግይታ ስለነበር አለቀሰችና እንዲህ አለች "በጣም በሚዘገይ ግመል ላይ ነው እንድመጣ ያደረግከኝ" ፡ አለቻቸው ፡⇝ ከዛም ረሱል ቀስ አድርገው ከግመሉ ካወረዷት ቡሀላ በእጃቸው ከአይኗ ላይ እምባዋን እያበሱላት ማልቀሷን እስክታቆም ድረስ አይዞን በማለት አባበሏት (አፅናናኗት)።

📕 ነሳኢ ዘግበውታል


⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱⟱
𝐓𝐞~t.me/abuUseyminabdurehman
➠አንዳዶች በሚድያ ስላልታወቁ ብቻ እራሳቸዉ ጨዋ ጨዋ ያጫዉታሉ በየ መስመሩ የሚሰሩት ግን አላሁመ ሙስተዓን!?

➠ሚድያ ብትታወቂ በመልካም ነገር ላይ እስከሆነ ድረስ ምንም ነገር አይደል ጨዋነት አለመኖርም አይደለም። ok ጨዋነታችን ማንም አይነካ ራሳችን ካላረከስን ራስሽ ጠብቀሺ ትኩረትሽ ስራሺ ላይ ማህበረሰቡን በመጠቀም ላይ ከሆነ አንቺ ዉድ ነሺ በርቺልኝ። ራስሽን በደንብ ካወቅሺ ለሰዎች አሉባልታ ቦታ አትስጪ።ያማረ ትግል ላይ ነሺ በርቺ!!

✍️
ማነሽ. ባልሽን ማሽሞንሞን. የፈለግሽ. ይሄ ጥምጣም. እንዳያልፍሽ
https://t.me/albuyua
https://t.me/albuyua

ገባያዉ ማዕከል ለመጎብኘት👆👆

ለማዘዝ👇👇👇
@Hulemtewhid99
@Hulemtewhid99
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
https://t.me/albuyua https://t.me/albuyua ገባያዉ ማዕከል ለመጎብኘት👆👆 ለማዘዝ👇👇👇 @Hulemtewhid99 @Hulemtewhid99
እያዘዛችሁ እሺ የኛ ቻናል ደንበኛችን አል አማና የገበያ ማዕከል ነዉ እሺ እኛ ከምንጠቀምበት እናንተም ተጠቀሙ። የረመዷን አስቤዛ ለቤተሰብ ከፈለጋችሁ እዘዙት የፈለጋችሁበት ቦታ ያደርሳል።ባረከላሁ ፊኩም!
Audio
☾አዲስ ሙሐደራ⓸
  ⇋⇋⇋⇋⇋⇋⇋

☞ አጭር ምክር !!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

  ⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇙⇙⇙⇙⇙⇙
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
እኔ ግን ያልገባኝ!


ውጭ ያለችን ሴት ኒካህ አስረው የሚቀመጡ ወንዶች ጥቅሙ ምን እንደሆነ አልገባኝ አለኝ?


የትዳር ጥቅሙ አንድ ላይ ተቀምጠው ጥፍጥናውን ማጣጣም አይደለምን?



👆የተወሰዴ ከዚሁ ሰፈር!!
↬ሥራ ይሁን ትዳር፤ ገንዘብ ይሁን ቅጥር
አላህ ዉስጣችሁን ያውቃልና ሰው አታስጠብቁ በተለይ ደሞ ትዳር አወ ማታገባት ከሆነ ቃል አትግባ አንችም ቢሆን እንደዛው።

↬በሰው ተስፋ መጫወት ትልቅ በደል ነው።
በዉስጣችሁ በሌለ ነገር ለሰው ቃል አትግቡ። ስንት ሰው አለ መሠላችሁ የተገባለትን ቃል አስቦ  ሕይወት መስርቶ፤ ሰው ተደግፎ የሚኖር !!

🌴
⇛ድህነቱ ዐይኑ ይጥፋ!

⇒ከሚስቱ ጋር በድህነት ዉስጥ ይኖር የነበር አንድ ሰው ነበር አሉ፡፡ የሆነ ቀን ታዲያ ሚስቱ ለረጅም ፀጉሯ ማበጠሪያ እንዲገዛላት ጠየቀችው፡፡ ለሚስቱ ያለው ፍቅር ከፍ ያለ ነበርና ፍላጎቷን ማሟላት ባለመቻሉ ሰውዬው በሐዘን ስሜት ሚስቱን ተመለከታት፡፡

⇨‹ብኖረኝማ ኖሮ ለዚህች ሰዓቴ እንኳ ማሰሪያ በገዛሁላት ነበር እኮ› አላት፡፡

ሚስቱም የባሏን ኪስ ስለምታውቅ ክፉ ቃል አልተናገረችውም፤ በስሱ ፈገግ ብላ ዝም አለች፡፡

በነጋታው ማታ ላይ ከሥራ ሲወጣ ግና ያችን ሰዓት ለመሸጥ ወደ ገበያ ወጣ፡፡ ገዢም አገኘና በርካሽ ዋጋ ሽጦ ለሚስቱ ማበጠሪያ ገዝቶላት ደስ እያለው ወደቤቱ አዘገመ፡፡

እቤት ሲደርስ ግን ያየውን ማመን አቃተው፡፡ ሚስቱ ፀጉሯን ተቆርጣ የሰዓት ማሰሪያ በእጇ ይዛ ጠበቀቸው፡፡

ተያዩና ድንገት መላቀስ ጀመሩ፡፡

ይህን ያደረጉት ያለምክንያት አልነበረም፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ ስለሚዋደዱ ነበር፡፡

ስለሚዋደዱም አንዱ የሌላኛውን ፍላጎት ለማሟላት ተሸቀዳደሙ፡፡

አላህ በትዳር ሕይወታቸው ዉስጥ የሚገነዛዘቡና የሚተሳሰቡ ያድርገን፡፡


🌴𝒄𝒐𝒑𝒚

https://t.me/https_Asselefya1
☞ልብህ የተጠራጠረዉን ነገር ተው፤ ልብ ከዐይን በላይ ያያልና‼ አወ ልብህ እንደማታገባት እየነገረህ አንተም እያወቅክ አታጃጅላት። ወንድሜ አንተም እህት አለህ የማታገባትም ከሆነ አጉል ተስፋም ሆነ መስመር የሳተ መልዕክትም አትፃፍላት።
‏ÂŤ ﺍﺳﺘﻔﺖ ﻗﻠﺒﻚ“
' ይላል ሐዲሡ።