💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
☞ሽርጥ መልበስ እፈልጋለው ግን እንዴት መታጠቅ(መልበስ) እንዳለብኝ አላውቅም ብለው ተጨንቀው ያውቃሉ እንግዳውስ ይሄው እኔም የተማርኩበት Video ጀባ ብያለው…

✍️አቡ ሱፍያን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✍️من بدع شهر رجب
🎤ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ረሒመሁላህ


https://t.me/https_Asselefya1
🌸 ~ قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله

فإن كنت تريد الجنة وتريد رضا الله ونفـع نفسـك فعليك بطاعة الرسول وأتباعه ولا تتبع غير الرسول ﷺ لا تتبع أهواء الناس وعـادات الناس وتقاليـد الناس

لقاء مفتوح بالطائف 1435/7/10
ثلاث خصال مهـــــمـــةٌ جدا لطــــالب العــــلم هـــــي:
❶الإخــــــــــلاص لله
❷الــرفق[الـتــــــدرج]
❸الاستمرار في العـــلـم.

🖋الـطريـق إلـی الـنـبـوغ الـعـلـمي
Audio
💎 لن تستقيم حياتك الدنيا و لا حياتك الآخرى إلا إذا آمنت بالقدر إيماناً صحيحاً ..

الشيخ : محمد سعيد رسلان حفظه الله ..

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
☞እማ ..........

🎙በአቡ ዑበይዳህ ሶላሁዲን

⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
https://t.me/selahudin_Islamic_knowlages
ይቀመጡ ለዑሰይሚን ሀቢቢ ነዉ🌹
➠ባለህ ፀጋ ላይ ጭማሬን ከፈለግክ አልሃምዱሊላህ በል !
📢قال العلامه مقبل الوادعي رحمه الله

🔖النساءالسلفيات اغلى من الذهب الاحمر‼️

https://t.me/https_Asselefya1
⇝ፏ ያለ ዉሎ ይሁንላችሁ።

⇝የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ዉድ ናቸዉ።
⇢⇢⇢⇢⇢⇢⟱⇠⇠⇠⇠⇠⇠⇠
https://t.me/https_Asselefya1
➝አንድ ያልተሳካልህ ነገር መኖሩ ብዙ የአላህ ፀጋዎችን ያስረሳህ ዘንድ ዕድል አትስጣቸው።

ከለከለኝ ከምንለው የሠጠን ይበዛልና! ከእኛ የሚጠበቀው አልሃምዱሊላህ ማለት ነው። ከለከለኝ ብለን የምናስበው ለኛ አላህ ጥሩ ስላላለው ነው።

➾ሰላም አደራችሁ!

🌸ጠፋሺ ብላችሁ ለተጨነቃችሁ ውድ የሱና እህቶቼ በሰዎችም ፈልጋችሁ ላላገኛችሁኝ ጓደኞቼ ፣እህቶቼ ይሄው በጧቱ ብቅ ብያለሁ እኔ ደህና ነኝ አልሃምዱሊላህ በአንዳንድ ነገሮች ነበር የጠፋሁት ተመልሻለሁ። አላህ በአላችሁበት ይጠብቃችሁ!!🌹🌹

✍እህታችሁ እሙ ፋሩቅ
Audio
🌸ቀናችሁን በቁርአን ጀምሩት ውብ እንድትሆንላችሁ🌹

የልብ ሰላም ለማግኛት!
ማዳመጥ ብቻ የሚጠብቅባችሁ
!!

✍በማስተንተን አዳምጡት ያአላህ

➾መልካም ቀን☕️
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
አንዳዴ ከፈጂር በኋላ ሊቨ ቂርአት ደስ ይላል ሀቂቃ የተለያዩ እህቶች በዉብ ድምፃቸዉ እየገቡ ሲቀሩ ኡስታዙ ሲያርም በቃ ልብ ያረካል..............

አልሐምዱሊላህ አላ ነኢመተክ ይሄ ያላገኜ ስንት አለ በአሉባልታ በማይጠቅም ነገር ግዜዉ የሚያጠፍ............

ወላሒ አላህ መርጦ ለዚህ የወፈቀን ጠንክረን ልንቀራ ይገባል በርቱ..........

✍️
✍ ጠንክሮ መገኘት ጥቅሙ ለራስ ነው

➠ወንድም እህቶች በዲናችን ላይ ጠንክረን በዒልም ላይ ጠንክረን በሓላል ስራ ላይ ጠንክረን በቤተሰብ ማስተዳደር ላይ ጠንክረን መገኘት ዋነኛው ጥቅም ለግላችን ነው ።

➠ሁለተኛው ጥቅም ደግሞ ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ ነው ስለዝህ ለራሳችን ስንል ጠንካሮች እንሁን ።

https://t.me/abuUseyminabdurehman
በቤተ ክርስቲያናቸው ውስጥ የተፈጠረውን ልዩነት የሚይዙበት መንገድ የሚገርም ነው። "አዛን ለምን በኦሮምኛ አይደረግም?" አይነት ሙግት በዘመቻ መልክ ይዘዋል። ሁሌ መርሃቸው ምቀኝነት ነው። በትምህርት ተቋማት ሙስሊሞች መብታቸውን ሲጠይቁ የምቀኝነት ጥያቄ ያነሳሉ። "ለኛም የፀሎት ቦታ ይሰጠን" "ለኛም ነጠላ ይፈቀድልን" ይላሉ። ሰው እንዴት ምቀኝነትን ቀኖና አድርጎ ይይዛል?
በመጅሊሱ ገብቶ ማቡካት! በቤተ ክህነቱ ችግር ዙሪያም ወደ ኢስላምና ሙስሊሞች ጣትን መቀሰር! የሚገርሙ ናቸው። በተረፈ ቤ/ክ ለምን የመብት ጥያቄ እንደሚነሳባት ራሳችሁን ጠይቁ። የኢትዮጵያን ታሪክ በስሱ የሚያውቅ ሁሉ የሚደርስበት ነው። ዛሬም ታቦት ወረደ፣ ፀበል ፈለቀ እየተባለ የሚፈፀመው የመሬት ወረራ ያስመረራቸው ብዙ አካላት አሉ። እንዲህ አይነቱን ነውር "አዛን በኦሮምኛ ለምን አይደረግም" እያሉ ማስቀየስ አይቻልም። አዛን በአማርኛም አይደረግም። አዛንና ሶላት ቁርኣን በወረደበት ነብያችን ﷺ ባስተማሩበት ቋንቋ በዐረብኛ ነው የሚፈጸሙት። ግእዝን ከዚህ ጋር ማነፃፀር የማይመስል ነገር ነው። መፅሀፍ ቅዱስ በግእዝ አልወረደም። እየሱስም ﷺ በግእዝ አላስተማረም። እንዴት ነው ታዲያ ዐረብኛ ከግእዝ ጋር የሚነፃፀረው? በዚያ ላይ ግእዝ ተናጋሪ ህዝብ የሌለው ጣረሞት ላይ ያለ ቋንቋ ነው።
የሆነ ሆኖ ችግራችሁን በራሳችሁ መንገድ ለመፍታት እንደ መሞከር አጉል ብልጠት መጠቀማችሁ አያዋጣችሁም።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor