💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
الدرس 4 أسباب سعادة الأسرة - ثالثا أن يقام في البيوت ذكر الله -…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
አድስ ተከታታይ ትምህርት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

أَسْبَابُ سَعَادَةِ الأُسْرَةِ

➧የቤተሰብ ደስታ ምንጮች
!
           
      ➲ከፍል  ⓸
     
🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም ሓፊዘሁላህ

     ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
إنا لله وإنا إليه راجعون

توفي والدنا شيخنا وأستاذنا ومعلمنا الخير عبيد الجابري رحمه الله

اللهم أجرنا في مصيبتنا واخلفنا خيرا منها
، اللهم اغفر له وارحمه وعافيه وعف عنه وأكرم نزله ووسع مدخله واغسله بالماء والثلج والبرد ونقه من الذنوب والخطايا كما ينقى الثوب الأبيض من الدنس
➲ዝንጉነት እስከ መቼ⁉️


الشيخ الدكتور أحمد بن مبارك بن قذلان المزروعي حفظه الله

✍️ወንድሜ እህቴ ልብ እንበል


➥ አብረነው ስንሆን ኢማናችን እንድጠነክር ሰበብ የምሆኑልን እና
አብረነው ስንሆን የነበረን ኢማን ጠፍቶ ልባችን ደርቆ ዝንጉ እና ወንጀለኞ ሁንን እንድንጠፋ ሰበብ የምሆኑ ሰዎች አሉና።

➥ነአም እያንዳዳችን ምን አይነት ጓደኛ እንደያዝን ጀርባችንን እናጥና ። መጥፎ ጓደኛ ከያዝን እኛም
በመጥፎ ዲን ላይ መሆናችንን ያስገነዝበናል።

قال علامة ابن عثيمين رحمه الله:-
إحرص علي أن تصاحب أناسا أهل الخير يرشدونك إذا غويت ويهدونك إذا ضللت ويذكرونك إذا نسيت ويعلمونك إذا جهلت

✍️አላህ ይዘንላቸውና ኢብን ኡሰይሚን እብዲህ ይላሉ:-የኸይር ባልተቤቶች የሆኑትን ሰዎች ጓደኛ አድርገህ በመያዝ ጓጓ። መልካም ጓደኞች በጠመምክ ጊዜ ይመሩሃል፣ በተሳሳትክ ጊዜ ያቀኑሃል፣ አላህን በረሳህ ጊዜ ያስታውሱሃል፣ ጃሂል ( መሀይም) በሆንክ ጊዜ ያስተምሩሃል።


➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
በዚች ምድር ከልብሽ አፍቅረሺ ልትንከባከቢዉ
ምን እንደፈለገ
ከመናገሩ በፊት ገና ከፊቱ ልትረጂዉ ልዬ ቦታ ሰጥተሺ ልትይዢዉ የሚገባ
ቢኖር
ባል ነዉ።

ያዉ ባሎቻችሁ ተንከባከቡ ለማለት ያክል ነዉ።
✍️አማረኝ እኔማ እየገዛችሁ ሴቶች
በጣም ያምራል የምር!!

➾ለማዘዝ ከፈለጋችሁ👇
@Hulemtewhid99

➴ለተጨማሪ ሌሎች ገባያ ከፈለጋችሁ👇
https://t.me/Albuyue https://t.me/Albuyue
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
3 አይነት ሰዎች

1ኛ ውስጥ እላያቸው ያመነ፡፡ ሙእሚኖች (አማኞች) ይባላሉ፣

2ኛ ውስጥ እላያቸው በአላህ የካዱ፡፡ ከሃዲያን ይባላሉ፡፡ አላህ ከእነሱ ይጠብቀን፣

3ኛ ውስጣቸው የካደ፣ እላያቸው የእምነት መገለጫዎችን የሚያሳዩ… እነዚህ አስመሳዬች (ሙናፊቆች) ይባላሉ፡፡ በጣም መጥፎ ከሚባሉት ሰዎች ናቸው፡፡ ጀሀነም ውስጥም ከከሃዲዎች በላይ የሚቀጡት እነሱ ናቸው፡፡

አላህ ከአንደኛዎቹ ያድርገን፡፡ እነሱ አማኞች ናቸው፡፡ የሚቀጥለው አለም መልካም መገሮች ሁሉ ለአማኞች ተደግሰዋል፡፡

አላህ ከሁለተኞቹም ከሶስተኞቹም ይጠብቀን፡፡ ሁለቱም የከሰሩ ናቸውና፡፡ በተለይ ከሶስተኞቹ ይጠብቀን፡፡
Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے (لَتَرْكَبُنّ‌ طَبَقاً عَنْ طَبَق)
ምርጥ ቲላዋ በሸይኽ ዑበይድ አል-ጃቢሪይ (አሏህ ይዘንለዎት)

إنّا لله وإنّا إليه راجعون..

t.me/abdu_rheman_aman
Forwarded from Abu_Oubeida~channel
ስንት ስዓት ላይ ነው የምትገባው? ምን ስዓት ላይ እንጠብቅህ¡¡

ኢኽዋንን እኮ እህ! ብላችሁ ካዳመጣችሁት በጭንቅላቱ ሳይሆን በመቀመጫው ነው የሚያስበው።ጉድ የሆነ ገራሚ ኸልቅ። ቆይ ግን ቀጠር ስትሸነፍ  ገመድ አልፈለክም¿¡


አቡ_ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida
በእድሜ የምትበልጥህን ልጅ ወይንም የሚበልጥሽን ልጅ ስለማግባት በተመለከተ የታላቅ አሊም ድንቅ እይታ !!


     ሼኽ ኢብኑ ባዝ እንዲህ አሉ

በባልና በሚስት መካከል የእድሜ መበላለጥ ችግር የለውም። እርሱም ሆነ የሚበልጣት ወይንም እርሱዋም ብትሆንም የምትበልጠው ይህ ምንም ችግር የለውም። ዋናው ቁምነገር ዲን ያላት መሆኗ ነው። ይህ ነው አሳሳቢው ጉዳይ። ዲን ያላት ከሆነች አደራህን እርሱዋን አግባት እንዳታመልጥህ በእድሜ ብትበልጥህም እንኳን።

ልክ እንደዛውም እህቴ - እርሱ በእድሜ የሚበልጥሽ ቢሆንም እንኳን ዲን እስካለው ድረስ አደራ እርሱን አግቢ እንዳያመልጥሽ። ሰውየው መልካም ሰው ከሆና ዲን ካለው በእድሜ ቢበልጥሽም ብታገቢው ችግር የለውም። አንተም እንደዚያው ሴትዮዋ መልካም ሴት ከሆነችና ዲን ካላት በእድሜ ብትበልጥህም ብታገባት ምንም ችግር የለውም።


እርሱዋ የ40 አመት ልጅ ብትሆንና እርሱ ደግሞ የ60 አመት ሰው ቢሆን ይች ልጅ ይሄን ሰው ዲን እስካለው ድረስ ብታገባው ምንም ችግር የለውም። ወይንም እርሱዋ የ20 አመት ልጅ ሁና እርሱ ደግሞ የ30 አመት ልጅ ቢሆንም። ወይንም እርሱዋ የ15 አመት ልጅ ሁና እርሱ ደግሞ የ20 ወይንም የ25 አመት ልጅ ቢሆን ይህ ሁሉ ችግር የለውም።

እርሱም ሆነ የሚበልጣት ወይንም እርሱዋም ብትሆን የምትበልጠው ቢጋቡ ምንም ችግር የለውም።

ምንጭ፦ ፈትዋ ኑሩን አለ ደርብ (137-20)

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
✍️ፊት የት ነበርክ ???

በተጮኸ ቁጥር  ከተበራገግክ 

ወደ ግራ ወደ ቀኝ ከተወዛወዝክ

በሁለት እግርህ መቆም ተስኖህ  ከተንበረከክ?

  በአንዱ ወድህ ማዶ በሌላው ወዳማዶ  ከተረገጥክ

  በያዝከው መንሀጅ ከተጠራጠርክ? 

ሲሄዱ መከተል ሲመለሱ ከተመለስክ? 

ቆም ብለህ እሰብ  ፊት የት እንደነበርክ!


✍️

https://t.me/https_Asselefya1
فجر سعود الشريم 23 -11-1442
➧በጣም ውብ ቲላዋ ተጋበዙልኝ

''ቁርዓን ብቸኛዉ የልብ መርጊያ መደሀኒት ነዉ''

https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💧ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሺ ናት💧


🎙 القارئ: شريف مصطفى


''ቁርዓን ብቸኛዉ የልብ መርጊያ መደሀኒት ነዉ''

https://t.me/https_Asselefya1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
﴿يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنوا قوا أَنفُسَكُم وَأَهليكُم نارًا..﴾

أمر الله تعالى عباده بوقاية النفس والأهل والأولاد من سخطه وعذابه، فكل راعٍ مسؤول عن رعيته..فأوصوا أنفسكم وأهليكم بتقوى الله، وامروهم على طاعته، وانهوهم عن معصيته جل جلاله.

•القارئ #سعد_الكلثم


https://t.me/https_Asselefya1
الدرس 5 أسباب سعادة الأسرة - رابعا الرجل قيما على زوجته راعيا لأسرته…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
አድስ ተከታታይ ትምህርት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

أَسْبَابُ سَعَادَةِ الأُسْرَةِ

➧የቤተሰብ ደስታ ምንጮች
!
           
      ➲ከፍል 
     
🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም ሓፊዘሁላህ

     ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1