💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
አድርሱልኝ____!?

ላኢ
ላሀ ኢለሏህ......

👉ባን
ድራሽ ከፍ ይበል።

አ
ለ
ምን ያዳርሰው የተውሒድሽ ገመድ፡
ጠላት ይሸማቀቅ እጁ ይፈስ አመድ፡
ይክሸፍ ይሰባበር ላንች ያሉት ወጥመድ፡
ሸይጧን ከነጭፍራው ይፈር ይቆራመድ፡
----------------------
በወኔ የመጡ ይፈሩ የናቁሽ፡
በእያንዳንዱ ነገር አንችን ይጠይቁሽ፡
ሐቅ እምነት እንደያሽ ሁላቸው ይወቁሽ፡
ሊመቱሽ የመጡት ፈርተው ይመለሱ፡
የሽንፈትን ፅዋ በተግባር ይቅመሱ፡
ንቀው የቀረቡሽ ፈርተው ይታመሱ፡
ኢስላምን ይያዙ ባንድራሽን አይተው፡
ሽርክ ቢዲዐውን ጥላቻውን ትተው፡
-------------------------------------
ከዳመናው በላይ ባንድራሽ ይሰቀል፡
አመድ ይፈስ እጁ ጠላትሽ ይነቀል፡
ተዋርዶ ይመለስ የመጣ ለበቀል፡
ከሀዲያን በሙሉ በንደት ይቃጠል፡
በባህርም በምድር ባንድራሽ ይንጠልጠል፡
------------------------
አለም ባጠቃላይ በህግሽ ይመራ፡
ኤክስፓየርድ ይሁን የሸይጧን ምርመራ፡
አላህ ይጠብቅሽ ከሙሽሪኮች ሴራ፡
ላኢላሀ ኢለሏህ ይሁን ባንድራችን፡
የጀነት መግቢያ ቃል ነውና እምነታችን፡
በዱንያም በአኸይራ እሱ ነው ህልማችን፡
        -------
ሁሌም ድል አድርጊ ሽንፈት አይወቅሽ፡
ከከፍታ እርከን ላይ ጌታችን ያዝልቅሽ፡
ሀያላን ነን ያሉ እንዳያስጨንቁሽ፡
ቀድመሻቸው ሒጂ ተገደው ያድንቁሽ፡
---------------
የእምነታችን መርህ ባንድራሽ ይውለብለብ፡
እውነተኛ ቃል ነው የአማኞች ቀለብ፡
የጠላሽ ይጠላ ሽንፈትን ይቀበል፡
ሁሌም በሔድሽበት ባንድራሽ ከፍ ይበል፡
--------------------------
   በኑረዲን አል-አረቢ➊❹❹❹
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
☞ባንተ እና በ ወንጀል በተፈተነ ሰው መካከል ያለው ልዩነት የአላህ እዝነት ብቻ ነው።ኸይረኛ ነኝ ብለህ አትመፃደቅ።
አላህ ሆይ ለቅጽበት እንኳ እኔን ለኔ አትተውኝ በል።
አንዳንዴ ድንገት ድብር¡¡ ስራዉም ቂርአቱም እንቢ የሚለን ነገርስ!! ምን ታደርጋላችሁ?

እኔ የማደርገዉ በኤርፉን ቁርአን እያደመጥኩ ቁጭ!ሱብሃን አላህ ከዉስጤ ንቅል የሚል ድብርቱ ከዛ ደህና ወደ ራሴ መለሳለሁ!

እናም ሲደብራችሁ ወዳ ወድህ አትበሉ ቁርአን ስሙ ድብርታችሁ ድራሹ የሚጠፍ!

✍️
➲ዉዷ እህቴ ሆይ
〰〰〰〰〰〰

➥የአሏህና የመለእክተኛዉ ድንበር የጣሰ ወንድ ለአንችም ድንበር መጣሱ አይቀርም እና ይቅርብሽ ራቂው ሁለቱም አለም እንዳያሳጣሺ!


➢ያ የተውሂድና በውዱ ነብይ አለይሂ ሰላም ሱና የተዋበው ጀግና መጥቶ እስኪወስድሺ ድረስ በሶብር ጠቢቂው!!

➥አንቺኮ በኢስላም ትልቅ ቦታ የተሰጠሺ እንስት ነሺ ማንም ሰው እንደ ፈለገ የሚያገኝሺና የሚረግጥሺ አ
ይደለሺምና።
➛ውዷ እህቴ ሆይ ንቂ ማን መምረጥ እንዳለብሺ ጠንቅቀሺ እወቂ!!


https://t.me/https_Asselefya1
እንደ ቁረአን በተጨነቅን ጊዜ ልብን የሚያረጋጋ ምን አለ!
ቁርአን እየሰማችሁ ሳለ ሌላ ልትሰሩ የቁርአን ፍቅር አሸንፏችሁ ሌላዉ ጥላችሁ ሰምታችሁ ታቁ ይሆን? እኔማ ብዙ ግዜ .........🎧

አላህ የቁርአን ፍቅር ይጨምርልን!!

➮አድምጣችሁ ሰላም እደሩልኝ!
Audio
▪تلاوة من سورة النساء

هي من أجمل ما تسمع | د. عبدالله القرافي


➮የማለዳ ቲላዋ ግብዣ


ከቁርአን ጋር እንኑር!☕️🍫


https://t.me/https_Asselefya1
✍️ለውጥ

ለመለወጥ እውቀት መሰብሰብህ ብቻ በቂ አይደለም።ለውጥ ማለት በየእለቱ በምታገኘው እውቀት የትናንቱን ማንነትህን ስትቀይርና፣ስታሻሽል፣ከፍ ስትል ነው። ማንበብህ፣ማዳመጥህ፣መማርህ፣መቅራትህ የለውጥ መንገድ እንጂ እራሱን ችሎ ለውጥ ሊሆን አይችልም  ።ለውጥ ተግባር ጋር የተቆራኜ፣በእወቅት የተጎዳኜ የስኬት መንገድ ነው።

✍️አቡ ሀፍሷ

@AbuHafsaYimam
አንተ ሰለፍይ ወጣት ሆይ!!
〰〰〰〰〰〰〰〰️

     
    ↪️ብሀለች↩️

[[አድርገኝ ሀላልህ]]


አታውቀኝ አላውቅህ አልጎረስኩኝ በጂህ፡
አስገደደኝ እንጂ
የፀና መንሀጂህ፡
ሁሌ አለባበስህ ሱናን ያማከለ፡
የአነጋገር ለዛህ የተስተካከለ፡

ሽርክን አስበርጋጊ ተውሒድህ ጠንካራ፡
ጀግና አርቆ አሣቢ ጣፋጭ ነህ ሸንኮራ፡
በሣል አዕምሮ አለህ በሱና የጠራ፡
እሽ በለኝና ካንተ ጋር ልኑራ‼??


ሽማግሌህን ላክ በል ቀን አትቀጥር፡
በኒካህ አፍርሰው የሀራሙን አጥር፡
በሱና ብርሀን በእውነተኛ ፍቅር እንዳቀማጥልህ፡
በአሏህ ታግዘህ ሽማግሌ ልከህ አድርገኝ ሀላልህ፡

       [[በኑረዲን አል–አረቢ]]

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
የደሴ ሆስፒታል ግፍ
እስቸኳይ💥
*****
የወሎ ህዝብ በጦርነት ደቋል ። እስካሁን መልሶ ግንባታ ይጀመራል ቢባልም ህልም ሆኗል። ይህንን ተከትሎ በረሀብ ወይም ጠኔ (severe acute malnutrition ) ለሞት የተጋለጡ ልጆችም ቁጥር አሻቅቧል። የክልሉ መንግስት ሎሌ ወይም ተላላኪ የሆኑ ካድሬዎችም ኪሳቸውን ለማድለብ መስሪነታቸውን ጀምረዋል። በየትም ቦታ ተደርጎ የማያውቀውን እኒህን በጠኔ የተጠቁ ልጆች ወይም በ SAM ሊሞቱ የደረሱ ልጆች ለማከም የካርድ "አንድ ሺ" 💥 ብር ካላመጣችሁ ተኝተው therapeutic feeding አይጀምሩም የሚል ህግ አውጥተዋል። እየተገበሩትም ነው። ቤተሰቦች ልጆቻቸውን ከነበሽታቸው ይዘው እየተመለሱ ለሞት እየተዳረጉ ነው። ይህ ህግ ያወጣችሁ አካሎች ልጆቻችን ላይ ቢላዋ አንገታቸው ላይ ካሳረፉ በምን ትለያላችሁ!!! ይህ ህግ በአስቸኳይ እንዲሻር እንጠይቃለን።

ደሴ ያላችሁ ወጣቶች አክቲቪስቶች ተንቀሳቀሱበት። 1000 ቢኖራቸው እዚህ ባልደረሱ። በመላ ኢትይጵያ ይህ ችግር ህክምናው ነጻ ነው። ለዚህ መረጃ 100% ሀላፊነት እወስዳለሁ።

Pls share
copy
ጀግናዬ

ጫማወችና ሰወች ህመም እንድሰማህ ካደረጉህ ልክህ አይደሉምና ተዋቸው።

http://t.me/nuredinal_arebi
Audio
↪️ አዲስ ሙሀደራ
➖➖➖➖➖➖

የሙሀደራው ርዕስ
➫➫➫➫➫➫➫➫

🌐«ኳስ መመልከትና የሚያስከትለው አደጋ በስፋት ተዳሶበታል።»

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➮ዉበት በሱንዮች  ማሻ አላህ
ደስ ሲል ወረቢ!አላህ ይጠብቃችሁ!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➾የወንድማችን አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም ቻናል ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ!

©ለሌሎች ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!

https://t.me/abu_reyyis_arreyyis
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis

➮ተቀርተዉ ያለቁ ኪታብ ደርሶች👇

https://t.me/durus_abu_reyyis
https://t.me/durus_abu_reyyis
الدرس 6 أسباب سعادة الأسرة - خامسا أن يسودها الود والمحبة - 22 صفر1442هــ…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
▪አድስ ተከታታይ ትምህርት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

▪أَسْبَابُ سَعَادَةِ الأُسْرَةِ

➧የቤተሰብ ደስታ ምንጮች
!
           
      âž˛áŠ¨ááˆ  ⓺
     
🎙ኡስታዝ አቡ ሙስሊም ሓፊዘሁላህ

     ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
✍የራያ ቆቦ ትዝታ ሰው እንደ ሀገሩ ይለያያል

▪️ ወደ ራያ እየሄድኩ ሳለ የሆነ ግዜ የገረመኝን ነገር ልንገራችህማ ከወልዲያ ወደ ቆቦ ስንሳፈር መኪና ውስጥ ሰው #ቀጭን_ዱላ ይዘው ሳይ ገረመኝ በጣም

▪️ ትንሽ እንደሄድን አንድ አነስ ያለች ከተማን ደረስን #ዶሮ_ግብር የምትባል መሰለኝ እናም ከዛ አልፈን አንዲት ከተማንም አገኘን የገረመኝ ወንዱ ሁሉም ማለት ይቻላል ያለ #ዱላ ወይም ያለ #ክላሽ አይንቀሳቀስም

▪️ ምንድነው ብየ ስጠይቅ ሰዎችን " ወንድ ልጅ ምን እንደሚያጋጥመው አይታወቅምና ከእጅ ዱላ ወይንም ክላሽ መለየት የለበትም " አሉኝ ጉድ ብየ ዝም አልኩኝ ።


▪️ ቆቦ ከተማ ስንደርስ የከተማው ሰውም ዱላ ይዞ ሳይ ሓቂቃ በጣም ደነቀኝ ገረመኝ ፍየል አይጠብቁበት ከተማ ናቸው ምን ሊያደርጉት ነው ብየ ።

▪️ ከሁሉም የደነቀኝ ግን ሁለት ሰዎችን ሳይ ነው
👉1ኛው ፦ ሳይክል እየነዳ በአንድ እጁ ዱላ ይዞ ሳይ ፈገግ አስባለኝ ሓቂቃ

👉 2ተኛው ፦ ሞተር እየነዳ ዱላ ይዟል ይህም ፈገግ ያስብላል


▪️ የራያ ቆቦ ትዝታየ ነው ላካፍላችሁ ብየ ጥሩ ነው እዛ አከባቢ ያላችሁ ወንድሞች ያዙ ዱላ ይጠቅማል ለጥንቃቄ ግን ዝም ብለህ ሰውን በዛ ምታ ማለት አይደለም አማና ..!!

✍ አብዱረህማን ኢብኑ ዝናቤ አልጀበርቲ

http://t.me/abuUseyminabdurehman
http://t.me/abuUseyminabdurehman
ባለ ቻናሎች እና ግሩፖች በቻላችሁት ያክል
ሼር ሼር ታደርጉልን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።
በዚህ ሁለት ቀን ውስጥ የገባ ንፁህ ንፁህ ማር
ስላለ ፈጥናችሁ መውሰድ ትችላላችሁ ወደ ክፍለ ሀገርም ለቤተሰብ መላክ የምትፈልጉ በጀመዓ በጀመዓ ሁናችሁ ማዘዝ ትችላላችሁ።
አድራሻ አዲስ አበባ ቤተል ሰፈር
ስልክ ቁጥር
0925255225
0930398677
0928282128
ሰዒድ ንፁህ ማር እና ሁለገብ የንድ ስራ
ለበለጠ መረጃ ወደ ቴሌግራም አድራሻችን ይቀላቀሉ ብዙ መረጃዎችን ያገኛሉ

አድ አድ ሼር ሼር ያድርጉ እናመሰግናለን።
https://t.me/Seidyemarakrbot28
https://t.me/Seidyemarakrbot28
የቴሌግራም ቻናልችን

https://t.me/Seidmar
https://t.me/Seidmar
የቴሌግራም ግሩፕ