🏷እስኪ ጁሙዓ ነው ፈገግ እያላችሁ…
⇛…በኢብኑል-ጀውዚና በሚስቱ መካከል አለመግባባት ተፈጠረና ከቤት ወጣች…። አለመግባባቱ ቢኖርም እሱ ደርስ በሚሰጥበት ቦታ ትገኝ ነበር።አንድ ቀን እሱ ደርስ በሚሰጥበት ቦታ ተገኘችና ከሁለት ረጃጅም ሴቶች ጀርባ ተቀመጠች። ነገር ግን በነዚህ ረጃጁም ሴቶች ምክኒያት ኢብኑል ጀውዚ ሚስቱን ማየት አልቻለም(ጋርደውታል) ከዚያም እንድህ ሲል ገጠመ፦
أيَا جَبَلينِ مِنْ بَشَرٍ
أزاحَا النورَ عَنْ بَصَري
سَـألـتُـكُـمَـا بِـربِّـكُـمَـا
قَـلـيـلاً كَي أَرَى قَمَري
t.me/AbuSufiyan_Albenan

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🏷እስኪ ጁሙዓ ነው ፈገግ እያላችሁ… ⇛…በኢብኑል-ጀውዚና በሚስቱ መካከል አለመግባባት ተፈጠረና ከቤት ወጣች…። አለመግባባቱ ቢኖርም እሱ ደርስ በሚሰጥበት ቦታ ትገኝ ነበር።አንድ ቀን እሱ ደርስ በሚሰጥበት ቦታ ተገኘችና ከሁለት ረጃጅም ሴቶች ጀርባ ተቀመጠች። ነገር ግን በነዚህ ረጃጁም ሴቶች ምክኒያት ኢብኑል ጀውዚ ሚስቱን ማየት አልቻለም(ጋርደውታል) ከዚያም እንድህ ሲል ገጠመ፦ أيَا جَبَلينِ مِنْ…
የ አርበኛን ግጥም ፈፅሞ አማረኛ መሸከም አይችልምና…የግጥሙ መልዕክት ግን እንድህ የሚል ነው፦
«እናንተ ሁለት የሰው ተራራዎች ሆይ!
ብርሓኔን ከ አይኔ አስወገዳችሁብኝ
በፈጠራችሁ እጠይቃቹኃለው ጨረቃዬን(ሚስቴን) ትንሽ አይ ዘንድ(ዘወር በሉልኝ) የሚል መልዕክት አለው።
«እናንተ ሁለት የሰው ተራራዎች ሆይ!
ብርሓኔን ከ አይኔ አስወገዳችሁብኝ
በፈጠራችሁ እጠይቃቹኃለው ጨረቃዬን(ሚስቴን) ትንሽ አይ ዘንድ(ዘወር በሉልኝ) የሚል መልዕክት አለው።
☑️ወቀሳ የምታበዙብኝ ሰዎች?
እኔ የማልከታተለዉን ቻናል በዚች አለቅም!በቃ ይሄ አቋሜ ነዉ።
✍️የምከታተላቸዉ በትኩረት ከታች ልጠቁም!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
https://t.me/IbnuMunewor
t.me/SadatKemalAbuMeryem
https://t.me/Muhammedsirage
https://t.me/AbumuslimAlarsi
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/husseinali210
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/nuredinal_arebi
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/IbnuMuhammedzeyn
t.me/abu_reyyis_arreyyis
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
ከዚህ ዉጭ ብዙ አሉ አላህ ይጠብቃቸዉ
እኔ የምከታተለዉ ብዙ ግዜዬ እኚህ ናቸዉ።
እኔ የማልተገብረዉ ለሰዉ ማስተላለፉ ጥሩ አይደለም እና ቻናል እያመጣችሁ አስተላልፊ አስተዋዉቂ የምትሉ አልሰማችሁም በቃ።
✍️binet Aragaw

ትዕግስትና ትሩፋቶቹ !!
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
↪️አድስ ~ መሓደራህ
➺➺➺➺➺➺➺➺
👉ትዕግስት እና ትሩፋቶቹ !!!
📱በአሳይታ ዓሊ ኢብኑ አቢ ጧሊብ መስጂድ ግንባታ ግሩፕቀጥታ ስርጭት የተደረገ!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
@Asayta_Aliy_Ebnu_Abitolib_Mesjid
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman
➺➺➺➺➺➺➺➺
👉ትዕግስት እና ትሩፋቶቹ !!!
📱በአሳይታ ዓሊ ኢብኑ አቢ ጧሊብ መስጂድ ግንባታ ግሩፕቀጥታ ስርጭት የተደረገ!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
@Asayta_Aliy_Ebnu_Abitolib_Mesjid
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman
☑️እሽ በይ መርሀባ
➟➟➟➟➟➟➟
በተውሒድ በሱና የተሥተካከለች፡
በሰለፎች ፋና ቀጥ ብላ የቆመች፡
እናትና አባቷን ወዳጂና አክባሪ፡
ረጋ ሰከን ያለች ባለ ድንቅ ባህሪ፡
ይህችን ልጂ ካያችሁ ጠቁሙኝ አደራ፡
በመንሀጀ=ሰለፍ ልጓዝ ከሷ ጋራ፡
በተግባር ቀጥ ያለች ፍትሀዊ ዳኛ፡
ጂልባቢሥቷ ቆንጆ የተውሒድ አርበኛ፡
ለዚህች ጀግና ወጣት ባረገኝ ምርኮኛ፡
እኔ አልፀፀትም ሆንኩኝ እድለኛ፡
ድንቅ አመለ=መልካም የሆነች ታታሪ፡
ለተውሒድ ለሱና ታጋይ ተቆርቋሪ፡
ሰለፍይ የሆነች የኢሥላም ዘማሪ፡
ይህችን ድንቅ ጀግና ካያችሁ ጠቁሙኝ፡
እኔ ብጠፋችሁ በሥንኛ አሥታውሱኝ፡
እንደዚህ አይነቷ ማለፍ የለባትም፡
እሷን ካገኘሁኝ እመጣለሁ የትም፡
ሴት የሚል ሥም ያለው ተመሳሳይ copy ሞልቷል በሰፈሩ፡
ሚሥት ነው የጠፋ ከተውሒድ ከሱናው ያልወጣ ከፈሩ፡
ሥለዚህ
ኦርጂናሏን ጀግና እርሷን ካገኛችሁ፡
አደራ ጠቁሙኝ ለአሏህ ብላችሁ፡
መልካም አንደበቷ ውብ ሀሣብ መፍለቂያ፡
ሸይጧን እንዳይመራኝ ፍቱን መጠበቂያ፡
ይህችን ጀግና ወጣት ካያችሁ ጠቁሙኝ፡
ተዐወኑ ብሏል አደራ እንዳትረሱኝ፡
የማላውቅሽ ሆይ!
መልዕክቴን ካየሽው ድንገት በጨለፍታ፡
ሹክረን ሊላህ ብለሽ ለአለማት ጌታ፡
እሽ አህለን ወሰህለን በይኝና ሁቢ ፡
የአሏህ ሥጦታ ነሽ በይ ከቤቴ ግቢ፡
ለማወቅ ባልችልም የኔን መጨረሻ፡
ሙያ ባይኖረኝም ባልሆንም ወጌሻ፡
የሪዝቃችን ጉዳይ በአላህ እጂ ነው፡
ከኛ ሚጠበቀው ሰበቡን ማድረሥ ነው፡
ከዐንች ጋ ሥንሆን ትንሽ ይበቃናል አለበት በረካ፡
ብዙ ጥቅም አለው የሀላሉ ኒካ፡
እናማ
ለአንች ካሥደሰትኩሽ ከተግባባን እኛ፡
መድኸሊይ ነው ቢሉሽ አትሥሚ ወረኛ
ሀላሌ ላድርግሽ ይዠሽ ከቤት ልግባ፡
በሸርጡ አሸብርቀን በይ ነይ እንጋባ፡
መሥፈርቱን ካሟላሽ እሽ በይ መርሀባ፡
ወጣኝ!!!"
✍️ኑረድን አል=አረቢ
¶የተወሰዴ👇
t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/https_Asselefya1
➟➟➟➟➟➟➟
በተውሒድ በሱና የተሥተካከለች፡
በሰለፎች ፋና ቀጥ ብላ የቆመች፡
እናትና አባቷን ወዳጂና አክባሪ፡
ረጋ ሰከን ያለች ባለ ድንቅ ባህሪ፡
ይህችን ልጂ ካያችሁ ጠቁሙኝ አደራ፡
በመንሀጀ=ሰለፍ ልጓዝ ከሷ ጋራ፡
በተግባር ቀጥ ያለች ፍትሀዊ ዳኛ፡
ጂልባቢሥቷ ቆንጆ የተውሒድ አርበኛ፡
ለዚህች ጀግና ወጣት ባረገኝ ምርኮኛ፡
እኔ አልፀፀትም ሆንኩኝ እድለኛ፡
ድንቅ አመለ=መልካም የሆነች ታታሪ፡
ለተውሒድ ለሱና ታጋይ ተቆርቋሪ፡
ሰለፍይ የሆነች የኢሥላም ዘማሪ፡
ይህችን ድንቅ ጀግና ካያችሁ ጠቁሙኝ፡
እኔ ብጠፋችሁ በሥንኛ አሥታውሱኝ፡
እንደዚህ አይነቷ ማለፍ የለባትም፡
እሷን ካገኘሁኝ እመጣለሁ የትም፡
ሴት የሚል ሥም ያለው ተመሳሳይ copy ሞልቷል በሰፈሩ፡
ሚሥት ነው የጠፋ ከተውሒድ ከሱናው ያልወጣ ከፈሩ፡
ሥለዚህ
ኦርጂናሏን ጀግና እርሷን ካገኛችሁ፡
አደራ ጠቁሙኝ ለአሏህ ብላችሁ፡
መልካም አንደበቷ ውብ ሀሣብ መፍለቂያ፡
ሸይጧን እንዳይመራኝ ፍቱን መጠበቂያ፡
ይህችን ጀግና ወጣት ካያችሁ ጠቁሙኝ፡
ተዐወኑ ብሏል አደራ እንዳትረሱኝ፡
የማላውቅሽ ሆይ!
መልዕክቴን ካየሽው ድንገት በጨለፍታ፡
ሹክረን ሊላህ ብለሽ ለአለማት ጌታ፡
እሽ አህለን ወሰህለን በይኝና ሁቢ ፡
የአሏህ ሥጦታ ነሽ በይ ከቤቴ ግቢ፡
ለማወቅ ባልችልም የኔን መጨረሻ፡
ሙያ ባይኖረኝም ባልሆንም ወጌሻ፡
የሪዝቃችን ጉዳይ በአላህ እጂ ነው፡
ከኛ ሚጠበቀው ሰበቡን ማድረሥ ነው፡
ከዐንች ጋ ሥንሆን ትንሽ ይበቃናል አለበት በረካ፡
ብዙ ጥቅም አለው የሀላሉ ኒካ፡
እናማ
ለአንች ካሥደሰትኩሽ ከተግባባን እኛ፡
መድኸሊይ ነው ቢሉሽ አትሥሚ ወረኛ
ሀላሌ ላድርግሽ ይዠሽ ከቤት ልግባ፡
በሸርጡ አሸብርቀን በይ ነይ እንጋባ፡
መሥፈርቱን ካሟላሽ እሽ በይ መርሀባ፡
ወጣኝ!!!"
✍️ኑረድን አል=አረቢ
¶የተወሰዴ👇
t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/https_Asselefya1
እውነተኛ ሱማያዎች ቤተቻው ላይ ቁጭ ይላሉ፡፡
ምክንያቱም የአላህን ቃል ተግባራዊ ለማድረግ ሲሉ
አላህ እንዲህ
وَقَرْنَ فِى بُيُوتِكُنَّ وَلَا تَبَرَّجْنَ تَبَرُّجَ ٱلْجَٰهِلِيَّةِ ٱلْأُولَىٰ ۖ وَأَقِمْنَ ٱلصَّلَوٰةَ وَءَاتِينَ ٱلزَّكَوٰةَ وَأَطِعْنَ ٱللَّهَ وَرَسُولَهُۥٓ ۚ
በቤቶቻችሁም ውስጥ እርጉ፡፡ እንደ ፊተኛይቱ መሃይምነት ጊዜ መገለጥም በማጌጥ አትገለጡ፡፡ ሶላትንም በደንቡ ስገዱ፡፡ ዘካንም ስጡ፡፡ አላህንና መልክተኛውን ታዘዙ፡፡ አሕዛብ 33

ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ እንድህ ብለዋል፦
ለአማኝ እውነት ንግግር ተወዳጅ ናት፤ ለሱም ብትሆን በሱም ላይ ብትሆን፤ ባጢል ንግግር ታስቆጣዋለች፤ ለሱም ብትሆን በሱም ላይ ብትሆን።
መጂሙዓል ፈተዋ (1/200)
https://t.me/https_Asselefya1
ለአማኝ እውነት ንግግር ተወዳጅ ናት፤ ለሱም ብትሆን በሱም ላይ ብትሆን፤ ባጢል ንግግር ታስቆጣዋለች፤ ለሱም ብትሆን በሱም ላይ ብትሆን።
መጂሙዓል ፈተዋ (1/200)
https://t.me/https_Asselefya1
የልጂቷ ድምፅ
➾➾➾➾➾➾
ድሮ በልጅነት ስጋግር እንጀራ
ያኔ ስለማመድ ከማምዬ ጋራ
ማዞሪያውን ይዤ ምጣድ ላይ ሳሰፋ
ሊጡ ሲፈስብኝ መሬት ላይ ሲደፋ
አይዞሽ እያለች እማ ትስቃለች
,,,እንደዚህ ነው ብላ ታስተምረኛለች
እኔም እሺ ብዬ.....
ድጋሜ ላሰፋ አድስ ስጀምር
ሲስተካከልልኝ ሲሆን የሚያምር
አበጀሽ የኔ ልጅ እድግ በይልኝ
ቻልሽበት እንግድህ እኔም አለፈልኝ
ስትለኝ ማሚዋ ____ የምወድሽዋ
ትዝታ ሆነብኝ _ያ የልጅነቴ
ሙያ ስለማመድ _ከወላጅ እናቴ
ያሳለፍኩት ዘመን........
ጣፋጩ ህይወቴ የልጅነት ግዜ
ዛሬ ባስታውሰው ,,,,,,,, ውጦኛል ትካዜ
ኮፒ!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
➾➾➾➾➾➾
ድሮ በልጅነት ስጋግር እንጀራ
ያኔ ስለማመድ ከማምዬ ጋራ
ማዞሪያውን ይዤ ምጣድ ላይ ሳሰፋ
ሊጡ ሲፈስብኝ መሬት ላይ ሲደፋ
አይዞሽ እያለች እማ ትስቃለች
,,,እንደዚህ ነው ብላ ታስተምረኛለች
እኔም እሺ ብዬ.....
ድጋሜ ላሰፋ አድስ ስጀምር
ሲስተካከልልኝ ሲሆን የሚያምር
አበጀሽ የኔ ልጅ እድግ በይልኝ
ቻልሽበት እንግድህ እኔም አለፈልኝ
ስትለኝ ማሚዋ ____ የምወድሽዋ
ትዝታ ሆነብኝ _ያ የልጅነቴ
ሙያ ስለማመድ _ከወላጅ እናቴ
ያሳለፍኩት ዘመን........
ጣፋጩ ህይወቴ የልጅነት ግዜ
ዛሬ ባስታውሰው ,,,,,,,, ውጦኛል ትካዜ
ኮፒ!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
☑️ለሙስሊሟ እህቴ ማስታወሻ!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
➧ኡሙል ዋሒድ ቢንት አል ቃድ አቡ አብዲላህ
➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬
➾አዎን!ዘንድሮ በእዉቀታቸዉ የመጠቁ ሴቶችን ማግኘቱ ሳይሆን ማሰቡ ብቻ ተስፍ ቢያስቆርጥም።የታሪክን ገፀ ወደ ኋላ ገልጦ በእዉቀት የመጠቁ ሴቶችን ማሰቡ ግን በሐሴት ያከንፍል። ታሪካቸዉ ሲታወስ ከዉስጥ የመነጨ ደስታ"ፏፏቴ"ፈጥሮ ሙሉ ሰዉነትን በእርካታ ያጥባል።
➾ዘንድሮ ሸይጣንና አበሮቹ ምለዉ ሲያበቁ በአማላይ አጀንዳ አጥረዉ ሴቶችን ወደ ሚጠፉበት አዉድ በሲኒማዎች አጋዥነት ብዙ ተራምደዋል።ድሮ ግን ሴቶች የእዉቀት ጋሻ የታጠቁ ፀኑ ነበሩና ኢብሊስና አጀንዳዉን አሽመድምደዉ ጥለዉታል።አንኮትኩተዉታል።
➾ዘንድሮ አማላይ አጀንዳዉ ሸዋጅ ገፀታን የተጎናፀፉ ከመሆኑ ጋር ሚናዉ ሴቶች መጥፍታቸዉን በማያዉቁበት አግባብ ሰይሞ እርከን በእርከን ማጥፍት ነዉ።
➾በዚህ ምስሉ በትክክል በማይገኝበት ሽዉራራ መንገድ ላይ ተሰይመዉ የሰለጠኑ መስሏቸዉ የሰየጠኑ፣ያደጉ መስሏቸዉ የወደሙ እህቶችሽን ማን ይቁጠራቸዉ?
➾ድሮ ግን ይህን ሸዋጁ ገፀታ በትክክል የተያቸዉ ብሩህ ልእልቶች ነበሩና በአማላይ አጀንዳዉ ጥሪ ቅኝ አልተገዙም?
➾በዚህ ደረጃ እድሜዋን ለድኗ ስጥታ፣ለድኗ ኖራ በዲን የሞተችዋ ልእልት ኡሙል ዋሒድ ቢንት አል ቃድ አቡ አብዲላህ ተጠቃሺ ነች።እቺህ አምበሳ ፣ልጁ ሳለች ነበር ቁርአንን በቃሏ ያጠናችዉ። የሻፍኢያን ፊቅህ ሳይረፍድ የታጠቀችዉ።የሷን ማንነት ባወሳበት ልዩ አንደበቱ አል ሐፊዝ አዝ_ዘሓቢይ ታሪኽ አል ኢስላም ላይ ተከታዩን ብሏል።
➾ከአባቷ ዘገባን አስተላልፍለች ኢስማኢል አልወረቃ፣አብዱል ጋፊር ቢን ሰለማህ ቁርአንንና የኢማሙ ሻፍዒይን ፊቅህ በቃሏ አጥንታ ሸምድዳለች ።ፈራኢድ አረበኛና ሌሎች ከሷ አስተላልፍለች።
➾የቃድህ አቢ አልሑሰይን ሙሐመድ ኢብን አህመድ ኢብን አልቃሲም መሓመሊይ እናት ነች።የወንድሙ ልጁ አህመድ ኢብን አብዲላህ እንዳለዉ፦ የሷ ስም ሱተይታ ይባላል።
➾ፊቂህን ከመጠቁ ሰዎች ምርጧ ነች። አቡበክር አል ቡርቃኒይ እንዳለዉ ቢንት አል መሐማሊይ ከታላቁ የሻፊኢያ ምሁር አሊ ኢብን አቢ ሑሬይራ ጋር ፈታዋ ትሰጥ ነበር። የሞተችዉም በወረሐ ረመዷን ነበር(ታሪኽ አል ኢስላም 26/607)
➾እህቴ!ተምሳሌት ማለት ይችህ ነች። ስለዚህ ወደ ሷ ዙሪ፣የህንድ አክተሮችን እርሺ እሷን ለመሆንም ተነሺ በድምሩ ኡሙ ዋሒድን አስታዉሺ!!!!
➧በኢብኑ ተይሚያ የሴቶች ለሴቶች ነሲሓ ፕሮግራም ላይ የቀረበች!
¶ለሙስሊሟ እህቴ ማስታወሻ ከሚለዉ መፀሃፍ የተወሰዴ
✍️ኡሙ ዑሰይሚን ቢንት አራጋዉ

✍️ለ ኦንላይን ቁርኣን አስተማሪዎች
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
በኦንላይን ቁርኣንና መሰረታዊ የዲን ትምህርት የምታስተምሩ ወገኖች በተቻለ መጠን አስፈላጊውን ጥንቃቄ ሁሉ አድርጉ።
❶የተጋነነ ክፍያ አታስከፍሉ። በልክ አድርጉት። ደግሞም ውጭ ያለ ሁሉ ይደላዋል ማለት አይደለም። ለምሳሌ ረጅም ጊዜ ስራ የሚያቋርጡ ይኖራሉ። ስለዚህ ከአቅም በላይ ካልሆነባችሁ በስተቀር የማይችሉትን ተባበሩ።
❷በስርአት አስተምሩ። የሚሰጠው ትምህርት ተማሪዎቹን በሚለውጥ መልኩ ይቅረብ። ለውጥ ከሌለ ምክንያቱን ለይታችሁ አስተካክሉ። ሰዎች በማይለወጡበት መልኩ እየሰራችሁ አጉል አትልፉ። ሌሎችንም በከንቱ አታልፉ።
➌ክፍተት አታብዙ። ቀሪ ሲገጥማችሁ አካክሱ። አማናችሁን በአግባቡ ተወጡ።
❹ተማሪዎች ሲበዙ አጋዥ አስተማሪዎችን እንደምትይዙ ይታወቃል። በተቻለ መጠን ለወንዶች ወንድ፣ ለሴቶች ደግሞ ሴት አስተማሪ መድቡ። ይህንን ማድረግ እየቻላችሁ ፈፅሞ ለሴቶች ተማሪዎች ወንድ አስተማሪ አትመድቡ። ሴት አስተማሪ ካልተገኘም ወንዶችን በችሎታ ብቻ አትምረጡ። አላህን የሚፈሩ፣ ጥሩ ስነ ምግባር ያላቸውን ያዙ። ይህም ተደርጎ ራሱ ችግር እንዳይኖር የምትከታተሉበት መንገድ ዘርጉ። ጥሩ ያልሆኑ ነገሮች በተደጋጋሚ እየተሰሙ ነው። ለጥፋት ሰበብ እንዳትሆኑ ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል።
የቴሌግራም ቻናል፡-
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴

☞እኔ ድሃ ነኝ ቤት የለኝም አላት።
እሷም፦ ልብህ ቤቴ ነው እሱ ብቻ ይበቃኛል አለችው √ እንደዚህች አይነት ሚስት
ለማግኘት የምትፈልጉ ...
.
.
.
.
.
.
⇛ ዱኣ አድርጉ!
ከዛ ሰፈር አግቼዉ ነዉ✍️
እሷም፦ ልብህ ቤቴ ነው እሱ ብቻ ይበቃኛል አለችው √ እንደዚህች አይነት ሚስት
ለማግኘት የምትፈልጉ ...
.
.
.
.
.
.
⇛ ዱኣ አድርጉ!
ከዛ ሰፈር አግቼዉ ነዉ✍️
የሚስት ጥያቄ፦
ውዴ ከመጋባታችን በፊት ብዙ ስጦታዎችን ትሰጠኝ ነበር አሁን ለምን ተውከው?
የባል መልስ ፦
…
እሱማ የምረጡኝ ቅስቀሳ ነበር ስጦታ ያበረከትኩልሽ!
ከዚሁ ሰፈር የተገኘ ግን እ ያስብላል ቱ!
ውዴ ከመጋባታችን በፊት ብዙ ስጦታዎችን ትሰጠኝ ነበር አሁን ለምን ተውከው?
የባል መልስ ፦
…
እሱማ የምረጡኝ ቅስቀሳ ነበር ስጦታ ያበረከትኩልሽ!
ከዚሁ ሰፈር የተገኘ ግን እ ያስብላል ቱ!
✍️ወንዶች መልእክት አለን
በጥሩ እዘዙ ከመጥፎ ከልክሉ!!
➴ውድ አባት❗️
➴ውድ ወንድም ❗️
➴ውድ ባል❗️
➴ውድ አሳዳጊ❗️
ሽቶ የተቀባችን ሴት ከቤተ እንድትወጣ እንዳትፈቅድረሱል ሽቶ የተቀባች ሴት መስጅድ እንዳትሳተፍ ሲሉ አዘዋልና ቤቷ እስክትገባም ዝሙት እየፈፀመች እንደሆነ ነው።
ራስህም ደግሞ ሱናውን ጠብቅ ሱሪህን አሳጥር እንደ አለሌ ሱሪህን እየጎተትክ በሙዚቃ መሳሪያ (ድቤ) አትዝለል❌አደብ ይኑረን!!!
✍(IbnuAdem)🗓8/10/10
➾ሸር ለማመለከተዉ ሁሉ!

ሙስሊሞች በአመፀኞች ከመመሳሰል ማስጠንቀቅ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
▪خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
➧የጁሙዓ ኹጥባ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪تحذير المسلمين عن التشبه بالمجرمين
☑️ሙስሊሞች በአመፀኞች ከመመሳሰል ማስጠንቀቅ!!
🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ
📅يوم الجمعة 3 من شهر ربيع الثاني/1444)
🎙 أبو ريس محمد بن إمام آل إمام
↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6487
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6487
➧የጁሙዓ ኹጥባ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪تحذير المسلمين عن التشبه بالمجرمين
☑️ሙስሊሞች በአመፀኞች ከመመሳሰል ማስጠንቀቅ!!
🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ
📅يوم الجمعة 3 من شهر ربيع الثاني/1444)
🎙 أبو ريس محمد بن إمام آل إمام
↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6487
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6487
Audio
🔊 አድስ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖
▪️ክፍል (⓵⓸)
➧ማህበረሰብን በማስተካከልና በማነፅ ላይ የሴቶች የጎላ ሚና በተመለከተ የሚዳስስ!!
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➲የኪታቡን pdf ለማግኘት👇
➧t.me/https_Asselefya1/6385
➖➖➖➖➖➖➖➖
▪️ክፍል (⓵⓸)
➧ማህበረሰብን በማስተካከልና በማነፅ ላይ የሴቶች የጎላ ሚና በተመለከተ የሚዳስስ!!
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➲የኪታቡን pdf ለማግኘት👇
➧t.me/https_Asselefya1/6385
2022-10-28
መስጂደ ሱና በደሴ የግንባታ ስራ የውይይት ግሩፕ
☑️አድስ ሙሓደራ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
⤵️ርዕስ፦ወጣቶች ዘንድ ኢልም መፈለግ አስፈላጊ ነው !!
📲በመስጂደ ሱና የግንባታ ስራ ውይይት በቴሌግራም ግሩፕ የተደረገ!!
🎙በሸይኽ ሙሐመድ መኪን
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
@mesjidesunnahbedessie8800
@mesjidesunnahbedessie8800
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
⤵️ርዕስ፦ወጣቶች ዘንድ ኢልም መፈለግ አስፈላጊ ነው !!
📲በመስጂደ ሱና የግንባታ ስራ ውይይት በቴሌግራም ግሩፕ የተደረገ!!
🎙በሸይኽ ሙሐመድ መኪን
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
@mesjidesunnahbedessie8800
@mesjidesunnahbedessie8800