ሸይኽ ፈውዛን አሏህ ይጠብቃቸው እንድህ ይላሉ፦
"በቂርአን በሀዲስ ትጥቅህን ካስተካከልክ አንተ መቼም አትሸነፍም ፤ ነገር ግን አንተ እውቀት ከሌለህ የመጀመሪያው ሹበሀ ጋር ትነጉዳለህ።"
📚 ሸርሁ ኑንያህ (1/176)
https://t.me/https_Asselefya1
"በቂርአን በሀዲስ ትጥቅህን ካስተካከልክ አንተ መቼም አትሸነፍም ፤ ነገር ግን አንተ እውቀት ከሌለህ የመጀመሪያው ሹበሀ ጋር ትነጉዳለህ።"
📚 ሸርሁ ኑንያህ (1/176)
https://t.me/https_Asselefya1
ሸይኹልኢስላም አሕመድኢብኑተይሚያ ረሒመሁላህ
እንዲህይላሉ፦
"በሱንና ያሸበረቀ ሁሉ ሱንኒ አይደለም። ይልቁንም ልዩነቱና ጎበዞች የሚታወቁት በፈተና ጊዜ ነው። ጥብቅ ማለት አላህ የጠበቀው ነው።"
አልፈታዋ_9_315
https://t.me/https_Asselefya1
እንዲህይላሉ፦
"በሱንና ያሸበረቀ ሁሉ ሱንኒ አይደለም። ይልቁንም ልዩነቱና ጎበዞች የሚታወቁት በፈተና ጊዜ ነው። ጥብቅ ማለት አላህ የጠበቀው ነው።"
አልፈታዋ_9_315
https://t.me/https_Asselefya1
✍️ነይልኝ ሀላሌ.....
ቤቴ ሰዉ ሲነፍቅ ጭርታዉ አይሎ
የጎደለ ስሜት ሲጎበኝኝ ዉሎ
አልቀር ነገር ሲመሽ ወደ ቤቴ ሳዘግም
የጎጆዬን ዉበት የጨመረዉ የለም
ልክ እንደነበረ ዕቃዉ ተወናብዶ
መብራቱም አኩርፎ ድምቀቱ ተወግዶ
ዉሃ እንደነካዉ ፍራሹ ቀዝቅዞ
እንደተከፋ ሰዉ ትራሱም ተክዞ
ሁሌ አየዋለዉ እቃዉ ተደባብቆ
ዝናብ እንደነካዉ ጥግ ተወሽቆ
የዚህ ሁሉ ድምቀት ዉበቱን ደማሪ
የቤት የሰፈሩን ጭርታን አብራሪ
ለአንቺ ነዉ ሀላሌ ብቅ በይ አደራ
ብቻዬን አልቆዝም ቤቱም ይፍካ ያብራ
☞ላልተዘወጅነዉ ምርጥ ዉብ የሆነ ትዳር ይስጠን አቦ....
✍️ከዚሁ ሰፈር የተወሰዴ!
https://t.me/https_Asselefya1
ቤቴ ሰዉ ሲነፍቅ ጭርታዉ አይሎ
የጎደለ ስሜት ሲጎበኝኝ ዉሎ
አልቀር ነገር ሲመሽ ወደ ቤቴ ሳዘግም
የጎጆዬን ዉበት የጨመረዉ የለም
ልክ እንደነበረ ዕቃዉ ተወናብዶ
መብራቱም አኩርፎ ድምቀቱ ተወግዶ
ዉሃ እንደነካዉ ፍራሹ ቀዝቅዞ
እንደተከፋ ሰዉ ትራሱም ተክዞ
ሁሌ አየዋለዉ እቃዉ ተደባብቆ
ዝናብ እንደነካዉ ጥግ ተወሽቆ
የዚህ ሁሉ ድምቀት ዉበቱን ደማሪ
የቤት የሰፈሩን ጭርታን አብራሪ
ለአንቺ ነዉ ሀላሌ ብቅ በይ አደራ
ብቻዬን አልቆዝም ቤቱም ይፍካ ያብራ
☞ላልተዘወጅነዉ ምርጥ ዉብ የሆነ ትዳር ይስጠን አቦ....
✍️ከዚሁ ሰፈር የተወሰዴ!
https://t.me/https_Asselefya1
"በአብዛኛው ጊዜ ሴቶች የፍቅርን ትርጉም የሚጠፋባቸው በውበታቸው መለካት ሲጀምሩ ሲሆን ወንዶች ደግሞ በገንዘባቸው መለካት ሲጀምሩ ነው"
✍️
✍️
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓 – هدایة المستفید ۱ { مقدمة}
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
هدایة المستفید ۲
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ
♻️ክፍል ⓶
📜የኪታብ pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7802
t.me/https_Asselefya1/7802
🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ
♻️ክፍል ⓶
📜የኪታብ pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7802
t.me/https_Asselefya1/7802
🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
https://t.me/https_Asselefya1
ሙሓደራ 144 ታላቅ ሐዲስ - ጭንቀትና ትካዜን ለማስወገድ!! በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር አልአሩሲ አል…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
⤵️አዲስ ሙሀደራ
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪ دعاء عظيم في إزالة الهم والحزن!!
☑️ ታላቅ ሐዲስ - ጭንቀትና ትካዜን ለማስወገድ!!
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/AbumuslimAlarsi
https://t.me/AbumuslimAlarsi
〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪ دعاء عظيم في إزالة الهم والحزن!!
☑️ ታላቅ ሐዲስ - ጭንቀትና ትካዜን ለማስወገድ!!
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/AbumuslimAlarsi
https://t.me/AbumuslimAlarsi
ሙሓደራ 143 ሶስት ነገሮች በውስጡ ያሉ ሰው የኢማንን ጣእም ያገኛል በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር አልአሩሲ…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
☑️ አዲስ ሙሀደራ
➬➬➬➬➬➬➬
▪ ثلاث من كن فيه وجد حلاوة الإيمان!!
➾ሶስት ነገሮች በውስጡ ያሉ ሰው የኢማንን ጣእም ያገኛል!!
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/AbumuslimAlarsi
https://t.me/AbumuslimAlarsi
➬➬➬➬➬➬➬
▪ ثلاث من كن فيه وجد حلاوة الإيمان!!
➾ሶስት ነገሮች በውስጡ ያሉ ሰው የኢማንን ጣእም ያገኛል!!
🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/AbumuslimAlarsi
https://t.me/AbumuslimAlarsi
➩ቢድአ የዲን ነቀርሳ ነው። ዲንን በአረም ያስወርራል። ግንዛቤን ያበላሻል፣ ጭቅጭቅን ያወርሳል፣ ከአላህ ጋር ያጣላል። ሙስሊሙን ህዝብ ዛሬ ለደረሰበት መበታተን ካበቃቸው ሰበቦች ውስጥ ቀዳሚው ቢዲአ ነው። ከጥንት እስከዛሬ በኢስላም ስም የተነሱ አፈንጋጭ አንጃዎች ሁሉም የቢዲአ ውጤቶች ናቸው። ለዚህም ነው ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ "" ቢዲዐ ከልዩነት ጋር የተቆራኘ ነው""ማለታቸው
📙አል ኢስቲቃማህ 1/43
👉መውሊድ ታሪክ ግድፈት እርምት ከሚለው ከኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ኪታብ የተወሰደች!!
✍فقيرة إلى الله
📙አል ኢስቲቃማህ 1/43
👉መውሊድ ታሪክ ግድፈት እርምት ከሚለው ከኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ኪታብ የተወሰደች!!
✍فقيرة إلى الله
መከራዎችን እንዴት እናስተናግድ?
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
☑️አዲሥ_ሙሓደራ
➪➪➪➪➪➪➪
→ርዕስ↓
➧መከራዎችን እንዴት እናሳልፍ?
🕌 ኮምቦልቻ አንሷር መስጂድ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6486
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6486
➪➪➪➪➪➪➪
→ርዕስ↓
➧መከራዎችን እንዴት እናሳልፍ?
🕌 ኮምቦልቻ አንሷር መስጂድ
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6486
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6486
القارئ عبدالله غيلان | وإذ أخذ ربك من بني آدم من ظهورهم
💭🌸خدمة تلاوات🎧
✅ ጣፋጭ የቁርአን ግብዣ
👉ልባችንን በቁርአን ብርሀን እናብራው!
👉ህያው የሆነች ልብ ካለው ቁረአን ሲነበብና ሲሰማ መልካም የሆነን ስሜት ታንፀባርቃለች❗️
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
👉ልባችንን በቁርአን ብርሀን እናብራው!
👉ህያው የሆነች ልብ ካለው ቁረአን ሲነበብና ሲሰማ መልካም የሆነን ስሜት ታንፀባርቃለች❗️
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
من قال «شكراً» فقد ترك الأفضل وهو قول:
«جــزاك الله خيراً»
📚فتح الرب الودود 68/1
«جــزاك الله خيراً»
📚فتح الرب الودود 68/1
📌قال الشيخ العثيمين رحمه الله:
✍️إقامة الصلاة سبب للرزق لقوله تعالى"وامر أهلك بالصلاة واصطبر عليها لا نسألك رزقا نحن نرزقك والعاقبة للتقوى"
📕 فتاوى نور على الدرب ١٨٨.))
ٰ
👈وقال الإمام ابن القيم -رحمه الله :⬇️
✍️الصلاة مجلبة للرزق حافظة للصحة
دافعة للأذى مطردة
https://t.me/https_Asselefya1
✍️إقامة الصلاة سبب للرزق لقوله تعالى"وامر أهلك بالصلاة واصطبر عليها لا نسألك رزقا نحن نرزقك والعاقبة للتقوى"
📕 فتاوى نور على الدرب ١٨٨.))
ٰ
👈وقال الإمام ابن القيم -رحمه الله :⬇️
✍️الصلاة مجلبة للرزق حافظة للصحة
دافعة للأذى مطردة
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from الدَّعْوَةُ السَّلَفِيَّةُ بِالإِتْيُوَبِيَا (Abu reyis mohamed imam)
[السواك مطهرة للفم مرضاة للرب]
عن يزيد بن الأصم قال:
كان مسواك ميمونة بنت الحارث -رضي الله عنها - زوج النبي ﷺ منقعًا في ماء فإن شغلها عمل أو صلاة وإلا أخذته فاستاكت به.
(صحيح)
الطبقات لابن سعد ١٣٨/٨
عن يزيد بن الأصم قال:
كان مسواك ميمونة بنت الحارث -رضي الله عنها - زوج النبي ﷺ منقعًا في ماء فإن شغلها عمل أو صلاة وإلا أخذته فاستاكت به.
(صحيح)
الطبقات لابن سعد ١٣٨/٨
Forwarded from الدَّعْوَةُ السَّلَفِيَّةُ بِالإِتْيُوَبِيَا (Abu reyis mohamed imam)
الإخلاص وذم النفاق والرياء : عن مجاهد رحمه الله قال: طلبنا هذا العلمَ وما لنا فيه نِيَّةٌ، ثم رزق الله النَّيَّة بعدُ.
[السير(تهذيبه)].
[السير(تهذيبه)].