አሏህን በብችነት ማምልክ በርካቶች ዘንድ የማይታወቅ ፣ በእንግዳነት የሚፈረጅ መንገድ ሆኗል ። የመልእክተኛው ሱና እየተዘነጋ መጤና ለኢስላም ባእድ የሆነው ኮተት ሁሉ የጦዘበትና የተስፋፋበትን ሁኔታ እያየን ነው ። የብዙዎቻችን አመፅና ወንጀል ሞልቶ በመፍሰስ ላይ ነው ። አንዳንዶች ዘንድማ ወንጀል የቀለለ ከመሆን አልፎ የሚፎካከሩበት እሴት ከሆነ ከራርሟል።
ነገሮች በከባድ እና በፍጥነት እየተለዋወጡ እያየን ነው ። ሰላምና መረጋጋታችን አብዝቶ ደፍርሷል ። መሰረታዊ ነገሮችን ማሟላት ለብዙዎች የማይቻል ሸክም እየሆነ መምጣቱን እየተመለከትን ነው ።
ፈተናው አይነቱ በዝቷል ፣ ሸክሙ በርትቷል ነገሮች በወንጀላችን ምክንያት ብልሽትሽት እያሉ ነው ፣ አብዛኛው ደስታንና መረጋጋትን ተነፍጓል ….. ወንጀሉ አመፁ በዛዛዛ !!!!!!
ሞት ፣ ቀብር ፣ አሏህ ፊት መቆም ተዘነጋ !!!
ብርታት እጅጉን የሚያስፈልግበት ወቅት ላይ ነን ። አሏህ ያበርታን ፣ ይመልሰን ፣ መጨረሻችንን ያሳምረው !!
https://t.me/Muhammedsirage

سورة الكهف
الشيخ محمد ايوب
🎙ሸይኽ ሙሐመድ አዩብ ረሒመሁላህ
🎧ሱረት ካህፍ የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ!
✅የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል
👉የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል።
https://t.me/https_Asselefya1

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➘እንደዉ ምን እያሉ ነዉ ?የሚሉትም አያስታዉቅ ብቻ ይጨፍራል ሱብሃነክ!!
➧ከተዉሒድ ከሱና ያፈነገጥክ ቀን ጨፍሪ ጂላጂል ጂላፉ መሆንህ አይቀሬ ነዉ።
➘so ተዉሒድ እና ሱናን አጥብቀህ ያዝ!!!
https://t.me/https_Asselefya1
➧ከተዉሒድ ከሱና ያፈነገጥክ ቀን ጨፍሪ ጂላጂል ጂላፉ መሆንህ አይቀሬ ነዉ።
➘so ተዉሒድ እና ሱናን አጥብቀህ ያዝ!!!
https://t.me/https_Asselefya1
▪ልጅህን አባት ያለው የቲም አታድርገው!
➲ልጆች ከአላህ የተሰጡ አማናዎች ናቸው። አማናን ባግባቡ አለመጠበቅ ነውር ነው። ዘመኑ እንደምናየው ከባድ ነው። የልጆችን ህይወት የሚያበላሹ ነገሮች በጣም በዝተዋል። የአደጋ ስጋት ሲጨምር ጥንቃቄያችን መጨመር ነበረበት። እኛ ግን ይበልጥ እየተዘናጋን ነው። በገዛ ገንዘብህ፣ እጅህ ላይ ባለው ሞባይል፣ ቤትህ ውስጥ ባለው ቴሌቪዥን ልጆችህን እያጠፋሃቸው እንዳይሆን ተጠንቀቅ። ልጅህ ልጅ ነው። የነገ ህይወቱን ሳይሆን የዛሬ ደስታውን ነው የሚያየው። ቅፅበታዊ ኩርፊያውን ፈርተህ፣ የእለት ደስታውን ብቻ እያየህ የጠየቀውን ሁሉ አትስጥ። የሚያስፈልገውን እንጂ የሚፈልገውን ሁሉ አታድርግ።
➲ትንፋሽ እስከሚያጣ አስጨንቀው እያልኩህ አይደለም። ግን ዛሬ ቁርኣን ካልቀራ፣ ዲኑን ካላወቀ፣ ትምህርት ካልተማረ መቼ ሊማር ነው? አባትነት ልጆችን ቆፍጠን ብሎ በስርአት ለማሳደግ ካልሆነ ምን የረባ ትርጉም አለው? አኺራውንም ይሁን ዱንያውን በተመለከተ ስለ ነገ ህይወቱ አንተ ካልተጨነቅክለት ማን ይጨነቅለት? አባትነትህ ለዚህ ካልሆነ ለምን ይሁን?
ስለ ልጅህ ስታስብ ልብሱና ጉርሱ ላይ አትቁም። ነጣ ገረጣ፣ ከሳ ኮሰሰ፣ ሳቀ አኮረፈ ላይ ብቻ አታተኩር። "ለነገ ምን ይዟል?" በል። ለሃላፊነት አዘጋጀው። ህይወት ከባድ ትምህርት ቤት ናት። ብዙ መውጣት መውረድ አላት። ነገ ምን እንደሚገጥመው አታውቅም። ሁሌ አብረኸው አትሆንም። ብትሆንም አቅምህ ውስን ናት። ጥገኝነትን አታለማምደው። ካንተ የተሻለ እንጂ ያነሰ እንዲሆን አትተወው። ከመስመር ወጥቶ ከሆነ በጊዜ ወደ ቦዩ መልሰው።
➲ይጫወት ፋታ ስጠው። ግና ቁም ነገረኝነትን አስተምረው። ያለበለዚያ አካሉ ቢያድግም ከልጅነት ስነ ልቦና አይወጣም። በሰላሳ አመቱም የሰው እጅ የሚጠብቅ ጥገኛ ይሆናል። ሌሎችን በሚጦርበት እድሜው ተዘፍዝፎ በአዛውንቶች ይጦራል። ከእህቱ እየነጠቀ ሱስ የሚያሳድድ ጅል ፈጥረት ይሆናል።
ባጭሩ ለልጅህ የእውነት አባት ሁነው። ከልብ አንፀው። መኖርህ በልጅህ አስተዳደግ ላይ ትርጉም ያለው ልዩነት ይኑረው። ልጅህን በአደብ፣ በእውቀት ተከትኩቶ እንዲያድግ ካላገዝከው በህይወት እያለህ የቲም አድርገኸዋል። የአባትን መኖር ትርጉም ነፍገኸዋል። የምታሳድገው ልጅ የቤተሰብ ማፈሪያ፣ የማህበረሰብ እዳ፣ የሃገር ሸክም ከሆነ በሃገርም በወገንም ላይ ትልቅ በደል ነው የፈፀምከው። ይሄ ህዝብ ጀርባውን ያጎበጠው ብዙ ሸክም አለበት። ሌላ ሸክም አትጨምርበት። ለራስህም ቢሆን ነገ በፀፀት እጅህን ከመንከስህ በፊት ዛሬ ሃላፊነትህን ባግባቡ ተወጣ። አባት ሁን። አባት!
የቴሌግራም ቻናል፡-➘➘➘➘
https://t.me/IbnuMunewor

ኹጥባ_ሴት በወንድ መመሳሰል ወንድ በሴት መመሳሰል
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኡብኑ ኢማም
▪خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
➧የጁሙዓ ኹጥባ
▪تَشَبُّهُ الرِّجَالِ بِالنِّسَاءِ وَالنِّسَاء بِالرِّجَال
➲ሴቶች በወንዶች መመሳሰል ወንዶች በሴቶች መመሳሰል!!
🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ
📅يوم الجمعة 18 من شهر ربيع الأول/1444)
🎙 أبو ريس محمد بن إمام آل إمام
↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/6451

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
➧ቤህሩት ከከተማ 30 ደቂቃ ራቅ ብለን ሄደን ገጠሩ ክረምት ነዉ ከተማ ግን ሙቀቱ በጣም ሀይለኛ ነዉ የአላህ ስራ ይገርማል ሱብሀነክ!! እናም ክረምት ናፍቆኝ ነበር ተገናኘሁ እኔ ሙቀት አልወድም ብርድ ይሻለኛል ከተማም አልወድ ገጠር ይሻለኛል።
✍️ገጠሬዋ የዑሰይሚን እናት
https://t.me/https_Asselefya1
✍️ገጠሬዋ የዑሰይሚን እናት
https://t.me/https_Asselefya1
➧አንዳዶች እህቶት ግን ገጠር ተወልደዉ አድገዉ ሳለ
ገጠር የሚጠሉ ብዙ አሉ ለምን ግን
የበላችሁበት ጣባ መስበር እ!
➧ዛሬ በማዳም ሰበብ ፎቁ አስባልቱ ምኑ ምኑ ብታይ
ያደግሺበት ደሳሳ ጎጆ ለምን ትረሻለሺ ዉዷ
ከአባዬ ኋላ ኋላ ዶማሺ ይዘሺ በተራራዉ እንዳልተጓዝሺ ዛሬ በማዳም መኪና መሄድሺ ያስረሳሺ ?ተይ ዉዷ አትጥሊ ገጠሬነት ክብር እንጂ ዉረደት አይደለም ምክንያቱም የገጠር ሰዉ በጉልበቱ ጥሮ ግሮ ሰርቶ የሚበላ ጀግና ነዉ።
አላህ የገጠሩ ማህበረሰብ ይጠብቅ
ካሉበት የጂህልና ማዕበል ያዉጣቸዉ
ተዉሒድ እና ሱና ያስገንዝባቸዉ።
✍️ገጠሬዋ የዑሰይሚን እናት
t.me/https_Asselefya1

➧ለስራ ሲወጣ ሸኚው በእዝነት
ዱዓእ እያደረግሽ እንዲሳካለት።
➧ወደ ቤት ሲገባ ደምቀሽ ጠብቂው
በፈገግታ በርተሽ ግንባሩን ሳሚው።
•┈┈┈┈•❈••✾••❈•┈┈┈┈•
➧ኮከቦች ጨረቃን እንደ ሚያስውቧት
መድመቂያህ ውበትህ ውዷ ሚስትህ ናት።
➧ስሜቷን ተረድተህ ተንከባከባት
ትደሰት አይክፋት ሳቅ አይለያት።
•┈┈┈┈•❈••✾••❈•┈┈┈
➘ላጤዎች አይናችሁን ሸፍኑ እ,!
https://t.me/https_Asselefya1
ዱዓእ እያደረግሽ እንዲሳካለት።
➧ወደ ቤት ሲገባ ደምቀሽ ጠብቂው
በፈገግታ በርተሽ ግንባሩን ሳሚው።
•┈┈┈┈•❈••✾••❈•┈┈┈┈•
➧ኮከቦች ጨረቃን እንደ ሚያስውቧት
መድመቂያህ ውበትህ ውዷ ሚስትህ ናት።
➧ስሜቷን ተረድተህ ተንከባከባት
ትደሰት አይክፋት ሳቅ አይለያት።
•┈┈┈┈•❈••✾••❈•┈┈┈
➘ላጤዎች አይናችሁን ሸፍኑ እ,!
https://t.me/https_Asselefya1
ከ ቲክቶክ መንደር እንዲህም አለ ክፍል አንድ
↪️ከቲክቶክ መንደር እንድህም አለ!
ማሻ አላህ እጂግ ደስ ይላል!
➧ክፍል ➊
➬ኢንሻ አላህ ይቀጥላል........
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
ማሻ አላህ እጂግ ደስ ይላል!
➧ክፍል ➊
➬ኢንሻ አላህ ይቀጥላል........
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
በመንዙማ ስም ዲን መነገጃ የሆነበት ዘመን !!!
✍️ሁወ ሁወ ሁወ ሁወ… ለሚነለው መንዙማ የተሰጠ ምላሽ።
➧ሁወ ሀው ብለው ለለቀቁት የ ወሕደተል ውጁድ አመለካት እርማት!!
🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሐቲም)
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://youtu.be/zaTFo7wzgdk

➧ብልጥ የሆነች ሚስት ባሏ እንድወዳትና በፍቅሯ እንድጠመድ የሚፈልገውንና የሚወደውን ታደርጋለች፤የሚጠላውንና ከማይፈልገውም ነገር ትርቃለች
➩ፍች በበዛበት ዘመን ትዳርን በፍቅር ለማዝለቅና ለማቆየት ሰበቡን ማድረስ ብልጠትና አስተዋይነት ነው። እህቶች ለትዳራችሁ የምትችሉትን ሁሉ መስዋእት ክፈሉ !
Copy
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➩ፍች በበዛበት ዘመን ትዳርን በፍቅር ለማዝለቅና ለማቆየት ሰበቡን ማድረስ ብልጠትና አስተዋይነት ነው። እህቶች ለትዳራችሁ የምትችሉትን ሁሉ መስዋእት ክፈሉ !
Copy
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➩የመልካም ሚስት ስብዕና ➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱ ➧ባሏን የምታከብርና ሐቁን የምትጠብቅ ➪➪➪➪➪➪➪➪➪➪➪➪➪➪ ➧በተለይ ደግሞ ባልየው የመልካም ስብዕና ባለቤት፣ አላህን ፈሪ፣ በዲኑ ፅናት ያለው፣ አምልኮውን በአግባቡ የሚያከናውንና የአላህን ትዕዛዝ የሚጠብቅ ከሆነ ሐቁ የዛኑ ያክል እጥፍ ድርብ ይሆናል። ኢማሙ ቲርሚዚይ እና ኢብኑ ማጃህ ከሙአዝ ቢን ጀበል እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ صَلَى…
➭የመልካም ሚስት ስብዕና
➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻
➩የቤቷን ሚስጥር የማታባክን!
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭
➲ከመልካም ሚስት ባህሪያት መካከል የባለቤቷን እና በሁለቱ ጥንዶች መካከል ያሉ የጋራ ሚስጥሮቻቸውን የማታባክንና የማታሰራጭ መሆኗ ነው። አብሮ (በአንድ የትዳር ጣር ስር) መቆየት ከብዷቸው በመካከላቸው መለያየት ቢከሰት እንኳን በዚህ ጉዳይ ላይ ሁለቱም አላህን ሊፈሩ ይህን ከባድ ምስጢር ከማባከን ሊቆጠቡና ጠብቀው ሊያቆዩት ይገባል።
👉በዚህ ርዕስ ላይ ኢማሙ አህመድ "ሙስነዳቸው" ላይ ከአስማ ቢንት የዚድ ያስተላለፉት ሀድስ ትልቅ አስረጂ ነው።
🔃عن أسماءَ بنتِ يَزيدَ رَضِيَ اللّٰه عنها : أنَّها مانت عندَ رَسُولِ اللّٰه صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم والرِّجالُ والنِّساءُ قُعودٌ عِندَه، فقال الرسول عليه الصلاة والسلام.
➲አስማእ የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጋ እንዳለች ወንድ እና ሴት ባልደረባዎቻቸው የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ዘንድ ተቀምጠው ነበር። ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ፦
🔃لعَلَّ رَجُلاً يقول ما يفعلُ بأهلِه ، ولعلَّ امرأةً تُجبِرُ بما فعَلَت مع زَوجِها؟ فأرَمَّ القِومُ فقُلتُ : إي واللّٰه يا رَسولَ اللّٰه ، إنهُنَّ، وإنَّهم لَيَفعَلونَ! فقال الرسول صَلَى اْللّٰهُ عَلَيْه وَسَلَم "لا تفعَلوا ; فإنَّما ذلك مَثَلُ الشَّيطانِ لَقِيَ شَيطانةً في طَريقٍ فغَشِيَهَا والنَّاسُ يَنظُرونَ"
➩ከወንዶቻችሁ መካከል ከባለቤቱ ጋር የሚሰራውን የሚናገር አለን? ከሴቶቻችሁስ መካከል ከባለቤቷ ጋ የፈፀመችውን የምትናገር አለችን? ሰዎች ሁሉ ዝም አሉ። እኔም " በአላህ ይሁንብኝ!አዎ የአላህ መልዕክተኛ! " ሴቶቹም ይናገሩታል ወንዶቹም ያደርጉታል አልኳቸው። ፈፅሞ አታድርጉት! "የዚህ ተግባር ምሳሌው ወንድ ሸይጣን ሴት ሸይጧንን መንገድ ላይ ሰዎች እያዩት እንደሚገናኛት ነው።" አስማዕ ሴቶችም ይናገሩታል ፣ ወንዶቹም ያደርጉታል" ያለችውን ንግግር ስናስተውል።
➧ይህንን ጉዳይ ስትጠቅስ ቀድማ ከሴቶች ጀመረች ምክንያቱም ይህ ጉዳይ በሴቶች ላይ ስለሚያይልና ስለሚብስ ወንዶች ጋ ደግሞ ያነሰ ስለሆነ ነው (ባለንበት ዘመን ላይ አላህ የጠበቀው ሲቀር ወንዶቹም በብዛት ሰለባ እንደሆኑ ልብ ይላል።
➛ሴት ልጅ ከጓደኛዋ፣ ከባልደረባዋ፣ ከወዳጇ ጋ በተለይ ይሄንን በመሰሉ ጉዳዮች ላይ (በሰፊው) ታወራለች። አብዛኛዎቹ ሴቶች የባላቸውን ምስጢርና የግል ጉዳዩን ሲበትኑ ምንም አይመስላቸውም ደንታም አይሰጣቸውም።
👉የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
🔃فإنَّما ذلك مَثَلُ الشَّيطانِ لَقِيَ شَيطانةً في طَريقٍ فَغَشِيهَا والنَّاسُ يَنظُرونَ.
➩የዚህ ተግባር ምሳሌው ወንድ ሸይጣን ሴት ሸይጣንን መንገድ ላይ ሰዎች እያዩት እንደሚገናኛት ነው። የሚለው ንግግራቸው በሌላ አገላለፅ፦
➲የዚህ አይነት ባህሪ የተላበሰች ሴት እንድሁም የዚህ አይነት ፀባይ ያለው ወንድ፣ ማለትም የግል ሚስጥራቸውን የማባከን አባዜ የተጠናዎታቸው ሰዎች ምሳሌያቸው ልክ እንደ አንድ ወንድ ሸይጣን ሴት ሸይጣንን መንገድ ላይ አግኝቶ ሰዎች ሁሉ እየተመለከቱት ፆታዊ ግንኙነት እንደሚፈፅመው ነው። (አላህ ይጠብቀን!!)
◉
◉
◉
◉✍️ኢንሻአላህ ይቀጥላል
➧የመልካም ሚስት ስብዕና ከሚለው ከአብዱረዛቅ ቢን ዐብዱልሙሕሲን አልበድር ኪታብ የተወሰደች!
✍የፋሩቅ እናት
📚አንብብ! ከማንበብ ብዙ እውቀት ይገኛል
➩ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ

Audio
➲ውብ የረፋድ ቲላዋ
➻➻➻➻➻➻➻➻➻
➛ቀልብህ ውስጥ ያለውን በሽታ በአለም ላይ አሉ የሚባሉ ዶክተሮች እንዲያስወግዱልህ ብትሯሯጥ እንደ ቁርአን ያለ ፈውስ በፍፁም አታገኝም።
♦️ሸይኽ ዑሰይሚን (ሸርሁ አልካፊያ አሻፊያህ 1/198)
{اللهم اجعل القرآن العظيم ربيع قلبي ونور صدري وجلاء همي وذهاب حزني…}
መልካም ቀን
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➘➘➘➘➘➘