💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➧ቤህሩት ከከተማ 30 ደቂቃ ራቅ ብለን ሄደን ገጠሩ ክረምት ነዉ ከተማ ግን ሙቀቱ በጣም ሀይለኛ ነዉ የአላህ ስራ ይገርማል ሱብሀነክ!! እናም ክረምት ናፍቆኝ ነበር ተገናኘሁ እኔ ሙቀት አልወድም ብርድ ይሻለኛል ከተማም አልወድ ገጠር ይሻለኛል። ✍️ገጠሬዋ የዑሰይሚን እናት https://t.me/https_Asselefya1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
➘የገጠሩ ቆይታ ተጠናቆ ጉዞ ወደ ከተማ..........🚘
➧ጉዞ ከቁርአን ጋር ደስ የሚልኮ አልሀምዱሊላህ የልባችን መርጊያ ቁርአን ለሰጠን ጌታችን!
✍️የዑሰይሚን እናት
https://t.me/https_Asselefya1
➧ጉዞ ከቁርአን ጋር ደስ የሚልኮ አልሀምዱሊላህ የልባችን መርጊያ ቁርአን ለሰጠን ጌታችን!
✍️የዑሰይሚን እናት
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➴ገንዘብ አይቶ ትዳር
➴ጥቅምን ሽቶ ፍቅር
እንዲህ አይነት ትዳር ጥቅር ብሎ ይቅር
መኖርን ካልፈለግን በሙሀባው በፍቅር
ብቸኝነት ጌጥ ነው ተናፍሮ ከመኖር!
👉ከዚሁ ሰፈር የተገኘ ነው.✍
➴ጥቅምን ሽቶ ፍቅር
እንዲህ አይነት ትዳር ጥቅር ብሎ ይቅር
መኖርን ካልፈለግን በሙሀባው በፍቅር
ብቸኝነት ጌጥ ነው ተናፍሮ ከመኖር!
!👉ከዚሁ ሰፈር የተገኘ ነው.✍
Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
የባልሽን ውዴታ እንዴት ማግኘት እንደምትችይ እወቂ:: ብልጥ እንዲሁ ፈጣን ሁኚ:: የባልሽን ውዴታ ከምታገኚበት መንገድ አንዱ የእርሱን መልካም ተግዳሮቶች ለእርሱ መንገርሽ ነው::
ሰዎች እነርሱ ዘንድ ባለው መልካም ነገር ሲወደሱ ደስ ይላቸዋልና ባልሽ ላንቺ ያለው ውዴታ እንዲጨምር አንቺ እርሱ ላይ ያለውን መልካም ነገር ጥቀሺለት::
ሁሌ የባላቸውን መልካም ተግዳሮት ደብቀው ጉለቱንና ስህተቱን ከሚዘረዝሩ ሚስቶች እንዳትሆኚ:: መልካም እና እውነተኛ ጓደኛ እንኳ የጓደኛውን እንከን እና ጉለት ትቶ መልካምነቱን ያወሳል!። ላንቺ ደግሞ ባልሽ ከጓደኛም በላይ ነው።ታዲያ ቢያንስ እንኳ እውነተኛ ጓደኛ መሆን እንኳ እንዴት ያቅትሻል?!
✍️በእነዚህ ነገሮች ላይ ጥረት አድርጊ:- .
➲ባልሽ የሚለይበት እና መልካም የሚባሉትን ባህሪዎቹን አጥኚ::
➲ባለው መልካም ባህሪ እና ባለው መልካም አቋም አወድሺው::
➲የእርሱን መሰል ባል በማገኘትሽ ደስተኛ እንደሆንሽ ግለጪለት::
➲ውዳሴሽ እና ንግግርሽ እውነት ይሁን!
➘ኮፒ ነዉ! ከዚሁ ሰፈርተነካክቶ የተወሰዴ!
➘ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman

እህቴ ባል ምታገኚው አዳዲስ ፋሽኖችና አዳዲስ ሞዴሎች ስለለበስሽ እንዳይመስልሽ ‼️
ይህ ተግባርሽ ከአላህ ያርቅሻል ለአመፀኞችና ለቆሻሾች ያስጠጋሻል‼️
ወይንም ፌስቡክ ላይ ብዙ ጓደኞችም ስለያዝሽ እንዳይ መስልሽ‼️
ግን ካዝናው አላህ ዘንድ ነው ።
~~ሼር ✍...
ይህ ተግባርሽ ከአላህ ያርቅሻል ለአመፀኞችና ለቆሻሾች ያስጠጋሻል‼️
ወይንም ፌስቡክ ላይ ብዙ ጓደኞችም ስለያዝሽ እንዳይ መስልሽ‼️
ግን ካዝናው አላህ ዘንድ ነው ።
የአሏህ እኛ ስንት እንመኛለን ግን የምናገኘዉ ከተመኘነዉ ጋር ትንሺኳ የማይደርስ ስናገኝ እንደት ነዉ ወገብ የሚሰብረዉ ?መቼም ይሁን እኛ ከተመኘነዉ ይልቅ አላህ ለኛ የመረጠልን ነገር መልካም ነዉ። ምን አልባች የኛ ምኞት የማይጠቅም አጥፊችን ሆኖ ይሆናል!
✍️
✍️
👉 መይሙን ኢብኑ ሙህራን የተባለ ዓሊም ዑመር ኢብኑ ዓብዱል ዐዚዝ እንዲህ አለኝ ይላል :-
" ያ መይሙን ኢብኑ ሙህራን
በአንድ ነገር አደራ እለሀለሁ በደንብ ያዘው
መህረም ካልሆነች ሴት ጋር ለብቻህ ከመሆን ተጠንቀቅ
ነፍስህ ቁርአን አስተምራት ብትልህም "
ሒለቱል አውሊያእ ሊአቢ ኑዓይም ( 5/272 )
ሸር ለአቡ ፉላኖች ተመከሩበት!በተለይ አሁን ላይ በኢንተርነቴ ሰበብ ያለ ጉድ ሆድ ይፍጀዉ!በቂርአት ሰበብ ያለ...........ያዉ ተመከሩበት ወንድሞች!!

سورة الأعلی
Abu Useymin
➧ሱረቱል አዕላ በቀስታ አቀራር !
➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺
➧ኢብኑል ጀውዝይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።
▪ለታመመ አካል ለህመሙ ማርና ሌሎች መድሀኒቶች ከሚጠቅሙት በላይ ቁርአን መቅራት ይጠቅመዋል።
📕انظر : التبــصـرة 79
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/https_Asselefya1
➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺
➧ኢብኑል ጀውዝይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።
▪ለታመመ አካል ለህመሙ ማርና ሌሎች መድሀኒቶች ከሚጠቅሙት በላይ ቁርአን መቅራት ይጠቅመዋል።
📕انظر : التبــصـرة 79
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/https_Asselefya1
አሏህ ለወንድሞቻችን ፊትና ከመሆን ይጠብቀን ‼️
ሱበሃን አሏህ ምንኛ ከባድ ነው እህቴ ሆይ! በቻልሽው አቅም ለወንድምሽ ፊትና ህመም ላለመሆን ሞክሪ ጣሪ ባንች ተፈትንኖ የሚሰቃይ እንዳለ ሁሉ የእናትሽ ልጅም ባንዷ ተፈትኖ ይሰቃያል ታዳ ትወጃለሽን?? መልሱን ለራስሽ
ጠንካራ የአሏህ ፍራቻ በልባቸው የፀረፀ ጀግና የአሏህ ባሮች ይህ ፊትና ሲያጋጥማቸው እንደምንም ይህን ፈተና ታግለው ተጋፍተው ያሉፉታል አሏህ ያዘነላቸው አሏህ ከዚህ ፊትና ይጠብቃቸውና
ከዚህ ውጪ ያሉት አካሎች እንኳን እንዲፈተኑብሽ ሁነሽላቸው ሊያልፉሽ ራሳቸውም ተፈትነው አንችንም ለመፈተን ወደኋላ አይሉም አሏህ ያዘነላቸው ሲቀሩ
እያወቅሽ በተፈተኑብሽ ያክል አንችም ወንጀለኛ ነሽ ተሰተሪ ተከበሪ ተከናነቢ አነጋገርሽ አስተያየትሽ አረማመድሽ አፃፃፍሽ ይመር ወንድሞችሽ ባሉበት ቦታ አደብ ያዢ አደብ በማንኛውም ቦታ አስፈላጊ ሆኖ ሳለ በወንድሞችሽ ዘንድባለው ዘንድ ይጠብቃል ወንድሞችሽ ቦሉበት ሰፈር ብቅ ብቅ አታብዢ እመቤት ሁኚ አንድ ሰው እመቤት ሚሆነው ሲያገባ ብቻ ይመስለናል ላ ሙእሚኗ ሀያዕ አይናፋር ነትን አደብን የተላበሰች እንቁ እንስት ሁሌም የተከበርችና ውብ እመቤት ነች ለሚገባው የምት ገባ ጋሊ ነች ታዳ እኔና እንቺ ይችን መሆን አንሻምን??
..
አነዚህ ታላላቅ ምርጥ የአሏህ ባሮችኳ በዚህ እርጅናቸው የሴትን ፈተና ይፈራሉ‼️
➧አሏህ ይዘንልን🤲
የሸር መዝጊያ ቁልፍ
የኸይር መልክፈቻ ቁልፍ ያድርገን

ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም – 04 - شرح أصول السنة
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
05 - شرح أصول السنة
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
➡️ አዲስ ተከታታይ ትምህርት
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛
📚 أصول السنة للإمام أحمد
☑️ ክፍል 05
➧የኪታብ pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7396
🎙በተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም ሀፊዘሁሏህ ተዓላ!!!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
@SheikhMuhammedZainAdam
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛
📚 أصول السنة للإمام أحمد
☑️ ክፍል 05
➧የኪታብ pdf👇
t.me/https_Asselefya1/7396
🎙በተከበሩ ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም ሀፊዘሁሏህ ተዓላ!!!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
@SheikhMuhammedZainAdam
➧
ዛሬ ያስለቀሰህ ሰው ነገ የሚያስለቅሰውን ሰው አያጣም ምድር ትዞራለች ጊዜም ይቀየራል
እርግጠኛ ሁን ዛሬ የጎዳህ ሰው ነገ የሚጎዳውን ሰው አያጣም!ዛሬ ያስለቀሰህ ሰው ነገ የሚያስለቅሰውን ሰው አያጣም ምድር ትዞራለች ጊዜም ይቀየራል
ከአንተ የሚጠበቀው መታገስ ብቻ ነው!!ለእኔ ምርጥ ጓደኛ ማለት በዚቺ ጠፊ አለም ላይ ለዘላለሙ ቤት ለአኼራዬ እንድሰራ የሚመክረኝ መጥፎ ስራ በሰራሁ ግዜ ከመተቼት ይልቅ በተውበት ወደ አሏህ እንድመለስ የሚረዳኝ ሰው ነው ከዚህ ውጪ ማንንም አልፈልግም!!!
የአላህ መልእክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ
"ወንድሙን አንድ ዓመት ያኮረፈ ደሙን እንዳፈሰሰው ነው"
[ ሶሒሑል ጃሚዕ፤6581]
__
የሰው ልጅ ነህና ልትበዳደል ልትጠላላ ብሎም ልትኮራረፍ ትችላለህ። መኮራረፍ ካለብህ እስከ ሶስት ቀን ብቻ አድርገው።ከሶስት ቀን በላይ ካለፈ ግን ስሜትህን ተቆጣጥረህ ኩርፊያህን አስወግድና ቀድመህ ይቅርታን ጠይቅ። ይህን ስታደርግ አላህ ዘንድ አጅር አለህ ።አይ እኔ ሁሌም እንዳኮረፍኩ ነው የምኖረው ካልክ ግን ከላይ ያለፈው ሐድስ ውስጥ ትገባለህ።
NB፦ ከሶስት ቀን በላይ ማኩረፍ የማይቻለው
ዱንያዊ በሆኑ መጠላላት እንጅ ድናዊ በሆኑ ጉዳዮች ከሆነ ለብዙ ጊዜያት ሊቆይ ይችላል ።
🖋Ibnu Seid
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘

┈┈┈┈• ✎ ✍ ✐ •┈┈┈┈•
⇒ ብዙ ሀብት ኖሮት ምንም
ስብእና ወይም ላንቺ ክብር
ከጎደለው ሰው ጋር አደለም ትዳር
ለአንድ ቀን አብሮ ለመዋል እንዳትመኚ...
⇒ በማስመሰል እራሱን ደብቆ ከሚመጣ አስመሳይ ወንድ ወጥመድ
እንዳትገቢ ጥንቃቄ ይኑርሽ...
⇒ ብዙ ወንድ በማስመሰል የሚፈልገውን እስኪያገኝ የማይፈልገውን ያደርጋል....
⇒ እንዲህ አይነቱን ወንድ
በኑሮ ሂደት እንደ እስስት ሲቀያየር ትመለከችዋለሽ...
⇒ በውሳኔው የማይጸና አቋም የሌለው ሰው ላይ ብትወድቂ እድሜሽን በሙሉ ስትንከራተቺ
ትኖሪያለሽ…………
⇒ እንደዚ አይነቱን ወንድ ለማስተካከል አቅም ከለለሽ በትዳር እንዳትታሰሪ ጠንቃቃ
ሁኚ...
┈┈┈• ✎ ✍ ✐ •┈┈┈┈•

✍️እኔ አይደለሁም ያልኩት አግቸዉ ነዉ!!
➘ግን ሀቅ ነዉ።እኔም እስካሁን አልሰማሁም ድን ያላት ሴት በደለችኝ ያለ ኢላ ድን ያለዉ በደለኝ የሚሉ ሴቶች እንጂ የበዙ።
➘አላህ ወንዶችን ያስተካክልልን በእዉቀታቸዉ ሙሉ ተግባሩ ይወፍቃቸዉ!!
✍️Binet Aragaw!
➘ግን ሀቅ ነዉ።እኔም እስካሁን አልሰማሁም ድን ያላት ሴት በደለችኝ ያለ ኢላ ድን ያለዉ በደለኝ የሚሉ ሴቶች እንጂ የበዙ።
➘አላህ ወንዶችን ያስተካክልልን በእዉቀታቸዉ ሙሉ ተግባሩ ይወፍቃቸዉ!!
✍️Binet Aragaw!
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
https://youtu.be/iUZdhAxIo1I
እነዚህ ነሺዳ ባይዎች ለጉፍንም ማለት ጀመሩ ቀላል አላሳቀኝም አላህ ይጠብቅህ አኺ ሶላሁድን!!