💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
📌قال فضيلة الشيخ ربيع ابن هادي حفظه الله ورعاه وسدد خطاه:-

”وأوصي السلفين الصادقين بالثبات على الحق والصبر على أذى أهل الأهواء. وأوصيهم بالدعوة إلى الله تعالى بالحكمة والموعظة الحسنة “

➘«እውነተኛ ሰለፊዮችን በሃቅ ላይ እንዲፀኑና ከስሜት ተከታዮች ከሆኑት ችግር ሶብር እንዲያደርጉ ነው የምመክረው.


➘እንደዚሁም በጥበብና መልካም በሆነ ተግሳፅ ወደ አላህ سبحانه وتعالى መንግድ እንዲጣሩ እመክራለሁ ይላሉ”

📗 الوصايا المنهجية ٣٩٤

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧ውዷ እህቴ ውድ ሁኝ!!
▱▱▱▱▱▱▱▱▱

▪️ በዚህ ዘመን የረከሱት ብዙ ናቸው እና አንች በሃያእኪ በሂጃብኪ በኒቃብኪ ቁጥብ ሁኚ ውዷ ትሆኛለሽ !!


➧ሀያእ ይኑርሽ ሀያእ ካለሽ. ሁለየም ውድ ነሽ ልክ እንደ ወርቅ በተፈተንሽ ቁጥር ጥርት ያለች አንስት ሁኝ!!


▪️ምክሩ ላንችም ለኔም ነው።

➛ክብራችን ሀያእ ነው ሀያእ ካለን እንከበራለን ያኦኽቲ።

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
▪️አቡ ዘከርያ የህያ ቢን ሙሐመድ አል ዓንበርይ እንዲህ ይላል፦

➛እውቀት ያለ ስርዓት፥ ማገዶ እንደሌለው እሳት ነው፡፡


➧ስርዓት ደግሞ ያለ እውቀት፤ ነፍስ
እንደሌለው ሰውነት ነው፡፡"


▪️ምንጭ፦
📚ጃሚዕ አኽላቅ አርራዊ ወአዳብ
አስ ሳሚዕ 122/1


https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➛ሃያእ(ዓይነ—አፋርነት)የተላበሰች ሴት!!

➛ከምንም በላይ ልዪና ቆጆ ናት!!

➛የቆጂና (የዉበት)መለኪያ ፊት ብቻ አይደለም!!
የሙሓመድ አወል መንዙማ ( 19 )
Abu Useymin
➡️ ተከታታይ ሙሐደራ
➛➛➛➛➛➛➛

▪የሙሐመድ አወል መንዙማ!!

➲የሽርክ ስንኞቹ ከራሱ ድምፅ ጋር!

➡️ ክፍል አስራ ዘጠኝ

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/7663

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧ህይወት ከባድ ብትሆንም ያሰብሽው ባይሳካም እወቂ ነገ ውብ ይሆናል በፍፁም ተስፋ እንዳትቆርጪ !!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
➲"ጥንቁቅና ጥብቅ ለሆነች እንስት አንድ ወንድ እንጅ (ሌላ) የላትም፣(ይህ ከሆነ ድርሻሽ) ቀልብሽን በሁሉም ወንድ አትበክሊ"!!

➲ ኡስታዝ ስለሆነ ታዋቂ ስለሆነ ያየሺዉ ሁሉ ላይ ኡኡ አትበይ ያንቺ ድርሻ በስዓቱ ይመጣል እስከዛ ራስሺን ጠብቀሺ ጠብቂዉ።

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➭መውደድ የቻለ ልብ መጥላትም ይችላል !!
2ኛ ሚስት!
___
2ኛ ሚስት መደራረቡ ለጀብድ አይደልም።ደረሳውም ሆነ ገበረው ሰለ ሁለተኛ ሚስት ማሰብ ጀምሯል።የወንድ ወንድ እየተሰማው ነው።የመጀመሪያዋ ሚስቱ ጋር ሲጋጭ በሁለተኛ ሚስት ነው የሚያስፈራራት።ሁለተኛ ሚስት ማግባት ማለት ለጀብድ የሚፈጸም ሳይሆን ሸሪዓዊ ህግን ተከትሎ የሚደረግ ነው።አንድቷን በስርኣት ማስተዳደር ሳይችል ሁለተኛ አገባለሁ ብሎ መነሳት:የሸሪዓ መርህን ከመጣስም አልሆ በእህቶች እንባ መራጨትም ነው።አላህን ፍራ"! እቤት ያለችው ሚስትህ ኑሮየን ብላ እንጂ ደልቷት አይደልም እየኖረች ያለችው።አላህ የባዳዮችን ዱዓ ተቀባይ ነው የሚለው ስትበደል ብቻ አይሁን ትዝ የሚልህ ስትበድልም ሊደርስብህ እንደሚችል እያስተዋልክ።


አቡ_ዑበይዳ
https://t.me/AbuOubeida
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
2ኛ ሚስት! ___ 2ኛ ሚስት መደራረቡ ለጀብድ አይደልም።ደረሳውም ሆነ ገበረው ሰለ ሁለተኛ ሚስት ማሰብ ጀምሯል።የወንድ ወንድ እየተሰማው ነው።የመጀመሪያዋ ሚስቱ ጋር ሲጋጭ በሁለተኛ ሚስት ነው የሚያስፈራራት።ሁለተኛ ሚስት ማግባት ማለት ለጀብድ የሚፈጸም ሳይሆን ሸሪዓዊ ህግን ተከትሎ የሚደረግ ነው።አንድቷን በስርኣት ማስተዳደር ሳይችል ሁለተኛ አገባለሁ ብሎ መነሳት:የሸሪዓ መርህን ከመጣስም አልሆ በእህቶች…
➲ሀቂቃ ይሄ ነገር ሀገራችን ላይ ብዙ ወንድሞቻችን ሚስቶቻቸውን እንደማስፈራሪያ እየተጠቀሙት ነው!! ከዛም አልፎ አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ እስበራሳቸው ፍክክርም አድርገውታል አላሁሙስተአን!!

ግን ግርም የሚለው የመጀመሪያዋን ሀቅ ሳታሟሉ ወደ ሁለተኛ ሚስት መሮጡ ፍትሃዊ ነውን?

አንዷን ለማስተዳደር እየተገዳገዱ ወደ ሁለተኛ መሮጥ ምን ይሉታል!? አንዳንዱማ አንዷን እንኳን ሳይዝ ሁለተኛዋን ያስባል ምን ላይ ደረስን አላህ ቀልብ ይስጠን

▪️እኔ ሁለተኛ ማግባትን እየተቃወምኩ አይደለም የምትችሉ ከሆነ ሁለተኛ አይደለም እስከ አራት ማግባት ትችላላችሁ ግን ፍትሃዊይይይ እንሁን ሁለተኛ ስናገባ የመጀመሪያዋን አንርሳ!
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
2ኛ ሚስት! ___ 2ኛ ሚስት መደራረቡ ለጀብድ አይደልም።ደረሳውም ሆነ ገበረው ሰለ ሁለተኛ ሚስት ማሰብ ጀምሯል።የወንድ ወንድ እየተሰማው ነው።የመጀመሪያዋ ሚስቱ ጋር ሲጋጭ በሁለተኛ ሚስት ነው የሚያስፈራራት።ሁለተኛ ሚስት ማግባት ማለት ለጀብድ የሚፈጸም ሳይሆን ሸሪዓዊ ህግን ተከትሎ የሚደረግ ነው።አንድቷን በስርኣት ማስተዳደር ሳይችል ሁለተኛ አገባለሁ ብሎ መነሳት:የሸሪዓ መርህን ከመጣስም አልሆ በእህቶች…
▪️قال الشيخ صالح آل الشيخ حفظه الله

« أعظم ما تجاهد به أعداء الله جل وعلا والشيطان نشر العلم ، فانشره في كل مكان بحسب ما تستطيع » .

📓الوصايا الجلية 46

https://t.me/https_Asselefya1
أَصْبَـحْـنا عَلَى فِطْرَةِ الإسْلاَمِ، وَعَلَى كَلِمَةِ الإِخْلاَصِ، وَعَلَى دِينِ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، وَعَلَى مِلَّةِ أَبِينَا إبْرَاهِيمَ حَنِيفاً مُسْلِماً وَمَا كَانَ مِنَ المُشْرِكِينَ.

(( فَاذْكُرُونِي أَذْكُرْكُمْ ))

https://t.me/https_Asselefya1