💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
«لَا إلَهَ إلَّا اللهُ العَظِيمُ الحَلِيمُ ، لَا إلَهَ إلَّا اللهُ رَبُّ العَرْشِ العَظِيمِ ، لَا إلَهَ إلَّا اللهُ رَبُّ السَّمَاوَاتِ وَرَبُّ الأرْضِ وَرَبُّ العَرْشِ الكَرِيمِ»
▣ማሽላ_ጠባቂ__!!
-------------------------
እርሻውን ሲያሳምር ሲያስተካክል ከርሞ፡
ምርጥ ዘሩን ዘርቶ ሁለት ሶስቴ አርሞ፡
ምርቱን ይጠብቃል ከማማው ላይ ቆሞ፡
የልፋቱን ውጤት ወፍ እንዳይለቅምበት፡
ከርከሮ እንዳይገባ እንዳያጠፋበት፡
ደንቀሌ ወንጭፉን በደንብ አሳምሮ፡
ለጣቱ ማስገቢያ ከጫፉ ላይ ቋጥሮ፡
ከማሽላው መሀል እያንጎራጎረ፡
ሞገሱን ደርቦ አለ እንደነበረ፡

〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▣ማሽላ_ጠባቂ___!!
ፍየሎቹን ከቤት ከብቶቹን ከበረት፡
ፍቅር እየዘመረ ሳይሰማው ክስረት፡
ይህ ነው በቃ ለርሱ ሰላማዋ ኑረት፡
የደስታው ፍፃሜ ውድ ቀሪው ንብረት፡
እንግዳ ሲመጣ ለማየት አክብሮ፡
ወተቱን ከጓዳ እሸቱን ከጓሮ፡
ያለውን ፈልጎ ያመጣል ቆፍሮ፡
እውነትም ፍቅር ነው የገጠሩ ኑሮ፡

〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
ቤቱ ያፈራውን ያገኘውን ሁላ፡
ይደሰትበታል ለእንግዳ እያበላ፡
አብሽር እግረኛየ አይዞህ እያለ፡
በፈገግታ ደምቆ ፈክቶ እያባበለ፡
ብሉልኝ ጠጡልኝ ብሎ የሚደሳ፡
ምንም የማይፈግ ከሰው ልጅ ሙገሳ፡
እርሱም ተሸክሞ ልጁን አሳዝሎ፡
እሸት የሚያመጣ አጋም አስመስሎ፡
ይህ ነው ያገሬ ልጅ ማሽላ ጠባቂው፡
ከማማው ላይ ቆሞ ያ ቅኔ ሰባቂው፡
አንተም ተዋወቀው አንችም ተዋወቂው፡

〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
መልከ መልካም ቆንጆ የደግነት ቃና፡
ማሽላ ጠባቂው ያ የገጠር ጀግና፡
ይህ ነው የርሱ እውነታ ግሩም ማንነቱ፡
ክፋት ምቀኝነት አያውቅም በእውነቱ፡
ካመነ እምን ነው አያሸገሽግም፡
ሲናገር ሀቅ ነው ፈፅሞ አይሸሽግም፡
በቻለው ይለፋል ሲሰራም አይለግም፡
ያለውን ይሰጣል ለዘመድ ለባዳ፡
አዛኝ አስተዋይ ነው ተቀባይ እንግዳ፡
የጃምዮ መቃ ይመስላል አንገቱ፡
ሲራመድ ደስ ይላል መለሎ ነው ባቱ፡
የተመረቀ ነው በናቱም በአባቱ፡

〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
የሰውነት ወዙ ከርሱ ይጨመቃል፡
ፀባይ ስርአቱ ፈጥኖ ልብ ይሰርቃል፡
የብዙወችን ልብ በፍቅር ያፈዛል፡
በክፋት የመጣን በፀባይ ይገዛል፡
ከማሽላው መሀል ጎስ እየመረጠ፡
ፍሬው እንዳይረግፍ ፈጥኖ እየጋጠጠ፡
ከዳር ላይ ለበሬው ወስዶ እየመገበ፡
ከማሽላው ቆርጦ ደግሞ እየቀለበ፡

ወተት ሲያስፈልጠው ላሙን እያለበ፡
ጥንቅሽ ሲያሰኘወሸ ከማማው ላይ ወጥቶ፡
ሲፈልግም ቁሞ ሲፈልግ ተኝቶ፡
ደስታን ከፈጣሪ ከላይ የተሰጠ፡
በልፋት በእንግልት ተስፋ ያልቆረጠ፡
ንግግሩ ጣፋሽ ፀባዩ ጥም አርኪ፡
ከተንኮለኞች ጋር የሌለው ንክኪ፡
በክፉ ለነካው ጠላት አንበርካኪ፡
ሽጉጥ ሚኒሽሩን በጀርባው ታጣቂ፡

ገና በሩቅ ሲታይ ሞራሉ አነቃቂ፡
ትዕግስቱ የፀና ፍቅሩም አስረቅራቂ፡
ደስ ይለኛል በጣም ማሽላ ጠባቂ፡

〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
በኑረዲን አል አረቢ 19/02/1443
<------------------------------------------->
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
👉ቀድሞ ነበር መጠንቀቅ ነገር ራስ አቀጣጥሎ
ከዛ ሌላ መቀባጠር ማፊ ጥቅም የበለጠ
ይገናልጂ ስለዚህ ከመናገራችን ወይም ከመፃፍችን በፊት ነገሩ እንመዝነዉ ጥቅሙ ወይስ ጉዳቱ ፊትና ይሆናል ወይስ የሚለዉ እንመዝን ስለሞቀን በስሜት ከመናገር እንቆጠብ!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▪حكم تعري النساء عند النساء

🎙الشيخ صالح الفوزان حفظه الله


👉ብዙዎች የምንዘናጋዉ ነገር ነዉ ጠንቀቅ እንበል!!

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
የሙሓመድ አወል መንዙማ ( 20 )
Abu Useymin
➡️ ተከታታይ ሙሐደራ
➛➛➛➛➛➛➛

▪የሙሐመድ አወል መንዙማ!!

➲የመጨረሻ ድምደማ
➲ በፍጡራን ላይ ድምበር ማለፍ !
➲ ለግለሰቡ አጠር ያለ ነሲሓ


👉ክፍል ሃያ ( የመጨረሻ ክፍል )

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/7680

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
✅ አዲስ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖

📚 አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማኣ

【ክፍል፦⓵⓵】

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➲ችግርህን ለችግር ፈቺው አሏህ እንጂ
እንዳተው!
ደካማ ለሆነው ፍጡር በፍፁም አትንገር!✍️

➷የእናንተው እህት
▪️የአላህ ሱበሀነ ወተአላ በኛ ላይ ብዙ ፀጋዎችን ውሎልናል ቆጥረን ማንጨርሰዉ ! ይህን ፀጋ ማመስገና እሱን ነጥለን በተዉሂድ በመግዛት ነዉ ምንከፍለዉ ።

➘አላህ ካዋለልን ኒዕማ ትልቁ ኒዕማ እስልምና ሀይማኖት ነዉ ይህ ሀይማኖትም ሙሉ የሆነ ሀይማኖት ነዉ ለሁሉም መብቱ /ሀቁን / የጠበቀ ነዉ ።
➘የሴትን መብት የልጅን መብት የወላጆችን መብት የጎረቤት መብት ----የጠበቀ ነዉ
ድሮ በጨለማ ጊዜ ሰዉየዉ በሴት ሲበሸር ሚገባበት ይጠፋዉ ነበር ፊቱም ይጠቁር ነበር ይህ ሁሉ በሴት ስለተበሸረ ብቻ ነው ። ነገር ግን እስልምና ከመጣ በኋላ ለሁሉም ሚገባዉን መብት ሰጠ ።

➘ያአላህን ምስጋና ምትመልሺው አላህ በማመስገና ነጥለሺ በመግዛት ነዉ።

توجهات للفتاة المسلمة /١/

➲የናንተዉ ቤት ይቀላቀሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧የሁለተኛ ሚስት ነገር በዛ ሰፈር ንፋሱ ነፍሷል
እዛዉ ዘንቦ እዛዉ ያባራ
!ያረቢ በኛ ሰፈር እዳታመጣብን ከአቅማችን በላይ በሆነ ነገር አትፈትነን..................!!
➧በፊታችን የተዘጉ በሮች ከኋላቸው ያለውን ብናውቅ አሏህን በብዙ እናመስግን ነበር

➛ሁሉም ነገር ለኸይር ነው ጉዳዩ ካለፈ በኃላ ላይ ነው ሚገባን! እናማ በሂወታችን ውስጥ ብዙ በሮች ተዘግተውብን ይሆናል ነገር ግን እነዚያ የተዘጉብን በሮች አላህ ለእኛ ቢላቸው ኖሮ በሆነ ሰበብ ይከፈትልን ነበር። አላህ ስላልቀደረው ቢሆን እጂ! የእኛ ጌታ ባሪያዎቹን ዘንጊ አይደለም።
سورة التین
Abu Useymin
▪️እጂግ ዉብና ማራኪ ቲላዋ ግብዣ

➧ሱረቱ አት-ቲን በቀስታ አቀራር!

🎙በአቡ ዑሰይሚን አብዱረህማን

➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/7908
Audio
═══•❃قرآن ڪريم❃•═══

➧ማራኪ ቲላዋ ግብዣ


https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🤚🏼لكل من يدعي طلب العلم .. ولا يقرأ السلام على الناس !!

https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
.

‏
‏﴿إِنَّ الله ومَلائكته يُصَلُّونَ على النَّبِيِّ يا أَيها الذين آَمنُوا صَلوا عَليهِ وسَلِّموا تَسلِيمًا﴾


.