💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
▪️وَأَنفِقُوا فِي سَبِيلِ اللَّهِ وَلَا تُلْقُوا بِأَيْدِيكُمْ إِلَى التَّهْلُكَةِ ۛ وَأَحْسِنُوا ۛ إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ الْمُحْسِنِينَ

በአላህም መንገድ ለግሱ፡፡ በእጆቻችሁም (ነፍሶቻችሁን) ወደ ጥፋት አትጣሉ፡፡ በጎ ሥራንም ሥሩ፤ አላህ በጎ ሠሪዎችን ይወዳልና፡፡ አልበቀራህ 195
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲ከተውሂድ አርማዎች ➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➭ክፍል ሶስት ➻➻➻➻➻➻ ➲የተውሒድ መለያዎችና ትሩፋቶች ➧ተውሂድ ፦ የነብያቶች እና የሩሡሎች ጥሪ መሰረት ነው፡፡ በዚህ ምክንያት ህዝቦቻቸው ከመልእክተኞች ለመጀመሪያ ጊዜ የሚያደምጡት ቃል የተውሒድን ቃል ነው፡፡ ወደአላህ ጥሪ ሲያደርጉ አንድ ብለው የሚጀምሩት በተውሒድ ነው፡፡ ምክንያቱም የኢስላም እምነት በእርሱ ላይ…
➧ከተውሂድ አርማዎች
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭

ክፍል አራት
➫➫➫➫➫

የተውሒድ መለያዎችና ትሩፋቶች
➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻

ተውሒድ፡ ለአካለ መጠን በደረሱ ሰዎች ላይ የመጀመሪያው ግዴታ ነው፡፡ ሰዎች ወደዚህ ዲን መጀመሪያ የሚገቡት በእርሱ ነው፡፡ የዲኑ መሰረት ተውሒድ ነው ፤ ዲኑ በእርሱ ላይ ይቆማል ፤ በእርሱም ላይ ይጀመራል።

አራተኛው፡- ሰላም ለማግኘትም ይሁን በሁለቱ አገር ወደቅኑ ጎዳና ለመመራት
ምክንያቱ ተውሒድ ነው፡፡

አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል

▪️الَّذِينَ آمَنُوا وَلَمْ يَلْبِسُوا إِيمَانَهُم بِظُلْمٍ أُولَٰئِكَ لَهُمُ الْأَمْنُ وَهُم مُّهْتَدُونَ

እነዚያ ያመኑና እምነታቸውን በበደል ያልቀላቀሉ እነዚያ ለእነርሱ ጸጥታ አላቸው፡፡ እነሱም የተመሩ ናቸው፡፡” አል አንዓም፡82

➠ጸጥታ ወይም ሰላም በአላህ እጅ ነው፡፡አላህ - ሱብሃነሁ ወተዓላ - ዲኑን ፍጹም ለእርሱ ብቻ ለሚያጠሩ የተውሒድ ሰዎች እንጅ ጸጥታን ለማንም አይሰጥም፡፡ከዚህ በላይ የጠቀስነው የቁርኣን አንቀጽ በወረደ ጊዜ ሶሃቦች -ረዲየሏሁ ዓንሁም-በጣም ተጨነቁ፡፡ ወደረሡል صلى الله عليه وسلم በመምጣት የሚከተለውን ጥያቄ አቀረቡ፡-
▪️"يا رسول الله ! أينا لم يظلم نفسه؟"

የአላህ መልክተኛ ሆይ! ማንኛችን ነን ነፍሳችንን የማንበድለው?”ይህ ማለት “ከእኛ መካከል አንድም ሰው አይኖርም ፤ ነፍሱን የሚበድል ቢሆን እንጅ” ማለታቸው ነው፡፡ ወይም “እያንዳንዳችን ነፍሳችንን እንበድላለን በመሆኑም ከጸጥታም ይሁን ከመመራትምንም አይነት ድርሻ አይኖረንም” ማለታቸው ነው፡፡
ከዚያም ነብዩ صلى الله عليه وسلم የሚከተለውን ምላሽ ሰጡ፡-
"ليس ذاك"
➧“ነገሩ እንደዚያ (እናንተ እንደተገነዘባችሁት) አይደለም”


በቁርኣን አንቀጹ ላይ የተጠቀሰው በደል ፣ እናንተ የተገነዘባችሁት ዓይነት በደል
አይደለም፡፡” “የዚያ ጥበበኛና ደግ የሆነው ባሪያ - ሉቅማን - የተናገረውን ንግግር አላነበባችሁምን?”
አሏቸው፡፡

▪️إِنَّ الشِّرْكَ لَظُلْمٌ عَظِيمٌ

ማጋራት ታላቅ በደል ነውና” ያለውን (አስታውስ)” (ሉቅማን፡ 13)

➧በዚህ አንቀጽ የሚገኘውን “ዙልም” ሽርክ ወይም ማጋራት በሚለው የአላህ መልክተኛ صلى الله عليه وسلم ተርጉመውታል፡፡ ቡኻሪ፡6937

ይህ የቁርኣን አንቀጽ ምንም ሳያጋራ በአላህ ያመነ ሰው በሁለቱም አገር ጸጥታና መመራት እንዳለው ይጠቁመናል፡፡ የተውሒድ ሰው ከሆነ በሁለቱም አገር አላህ ጸጥታን እና መመራትን ይሰጠዋል፡፡ ይህ ደግሞ የተውሒድ ልዩ ገጽታው ነው፡፡

አምስተኛው፡- በሌሎች እምነቶች ተቃራኒ እርስ በርስ ከመጋጨትና ከመዋዥቅ ነጻ የሆነ እምነት ነው፡፡
ለዚህ ማስረጃው የሚከተለው ቁርኣናዊ አንቀጽ ነው፡

▪️وَلَوْ كَانَ مِنْ عِندِ غَيْرِ اللَّهِ لَوَجَدُوا فِيهِ اخْتِلَافًا كَثِيرًا
“ከአላህ ሌላ ዘንድ በነበረ ኖሮ በርሱ ውስጥ ብዙን መለያየት ባገኙ ነበር፡፡” አን ኒሳእ፡82

➲ሰዎች በሚፈጥሯቸው እምነቶች ውስጥ በአብዛኛው እርስ በርስ የሚጣረሱና የሚምታቱ ነገሮች ይገኙበታል፡፡ከአላህ ኪታብና ከረሡል صلى الله عليه وسلم ሱና የመነጨ ትክክለኛና ጥልቅ የሆነ እምነት ፣ ሰላማዊ የሆነ ዓቂዳ ከሆነ ግን ከዚህ ሁሉ ነጻ ነው፡፡




ኢንሻአላህ ይቀጥላል

تأليف: فضيلة الشيخ عبدالرزاق بن عبد المحسن البدر

አንብብ በማንበብ ብዙ እውቀት ይገኛል📚📚📚📚📚

➧ ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➲የጧት ዚክር
➫➫➫➫➫➫

اللهم أنْتَ رَبِّي لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ، خَلَقْتَنِي وَ أنَا عَبْدُكَ، وَ أنَا عَلَى عَهْدِكَ وَ وَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ، أعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ، أبُوءُلَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ، وَ أبُوءُ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لي فَإنَّهُ لَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إلَّا أنْتَ.

አላህ ሆይ አንተ አምላኬ ነህ፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ፈጥረህኛል፡፡ እኔ ባሪያህ ነኝ፡፡ እኔ የቻልኩትን\ያክል ያንተን ቃልዳኪን ለመሙላት እሞክራለሁ፡፡ ከስራሀው ነገር ከክፉው በአንተ እጠበቃለሁ፡፡\በኔ ላይ ለዋልከው ጸጋህ እውቅና እሰጣለሁ፡፡ ሐጢአቴም እናዘዛለሁ፡፡ ማረኝ፡፡ ከአንተ ውጭ ሐጢአትን የሚምር የለም፡፡

اللهم إنِّي أصْبَحْتُ أُشْهِدُكَ، وَ أُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِكَ، وَ مَلَائِكَتِكَ، وَ جَمِيْعَ خَلْقِكَ، أنَّكَ أنْتَ اللهُ لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ وَحْدَكَ لَا شَرِيْكَ لَكَ، وَ أنَّ مُحَمَّداً عَبْدُكَ وَ رَسُولُكَ. [أرْبَعَ مَرَّاتٍ]

አንተነህና ዙፋንህን የተሸከሙ መላዕክትን ስመሰክር አንግቻለሁ፡፡አንተ አላህ መሆንህንና ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ እንደሌለ አንድነትህ አጋር እንደሌለህም፤ ሙሐመድም ባሪያህና መልዕክተኛህ መሆናቸውንም፡፡ አራት ጊዜ፡፡

[አቡዳውና ቡኻሪ]


▪️اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي بَدَنِي، اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي سَمْعِي، اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي بَصْرِي، لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ، اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوْذُ بِكَ مِنَ الْكُفْرِ، وَالْفَقْرِ، وأَعُوْذُ بِكَ مِنْ عَذَابِ القَبْرِ، لَا إِلَهَ إِلَّا أَنْتَ.[ثَلاثَ مَرَّاتٍ]

➧አላህ ሆይ አካሌን ጤናማ አድርግልኝ፡፡ አላህ ሆይ ጆሮዬን ጤናማ አድርግለኝ፡፡ አላህ ሆይ ዓይኔን ጤናማ አድርግልኝ፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ አላይ ሆይ ከክህድትና ከድህነት በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ከቅብር ቅጣትም በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ከቅብር ቅጣትም በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ከአንተ ውጭ ሌላ አምላክ የለም፡፡ ሶስት ጊዜ

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎የሰው ልጆች ብዙ መካሪ ቢኖራቸውም ለአንድ አማኝ ግን ከቁርአን በላይ መካሪ የለውም

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
◾️ሸህ ረቢእ አልመድኸልይ አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ።

➭ወንድሞቼ ሆይ! የአህላቅ (የጥሩ ስነምግባር) ጉዳይ ችላ እንዳትሉ። ጥሩ ስነምግባርን ችላ አላችሁ ማለት ዳእዋችሁን አጠፋችሁ ማለት ነው።

📚📝‏[الذريعة 3/217]
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

ክፍል 81


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
አይናፋር የሆነች(ሀያእ ያላት) ወጣት

√ ለወላጆቿ ኩራት
√ ለወንድሟ ልቅና
√ ለእህቷ መልካም አርአያ
√ ለባሏ ፀጋ
√ ለልጇ መልካም አስተማሪ
ነች
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ


የመጃሊስ ሸህር ረመዳን ኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️በውስጡ የተነሱ ነጥቦች
①) አንድ ሰው አፈጠረ ለማለት መሟላት ያለበት መስፈርት
②) ሳያውቅ የሚያፈጥር ነገር ያስገኘ ሰው ሁክሙ
🔻እነዚህና ሌሎች ከፃም ጋር ተያያዥነት ያላቸው ጉዳዮች ተዳሶበታል።

ክፍል 3⃣6⃣


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
القارئ خليفة الطنيجي | ومن رحمته جعل لكم الليل والنهار
💭🌸خدمة تلاوات🎧
🔺 ጣፍጭ ቲላዋ ግብዣ!

➧ቁረአን የልብ ብረሀን የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የአላህ ቃል የማይጠገብ!

https://t.me/UmuUseyminAselfiya
004 ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
♦️አዲስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

▪️كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة

ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ

▪️ክፍል አራት


♦️የኪታቧን PDF ለማገኘት
➴➴➘➘➷➷➴➴➘➘➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1/3725

🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
📝محاضرة جديدة ↪️ አዲስ ሙሀደራ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

➲ርዕስ" ዘረኝነት በኢስላም እይታ

🎙በወንድማችን አቡ ረይስ መሀመድ ኢማም

https://t.me/abu_reyyis_arreyyis
Audio
📌ሸሪኣዉን የጠበቀ የሂጃብ መስፈረት
📌የሂጃብ ቀን ትሎ የሚከበረው ን ሸሪኣችን የሚያወግዘው መሰረተቢስ የሆነ ተግባር እንደሆነ

📌እህቴ ሸሪኣዉን የጠበቀ ጀልባብ በመልበስሽ ለሚያሾፉት እንዲህ በማለት ጩሀትሽን አስሚ እንጂ አትሸማቀቂ አትፈሪ አተክዢ አንቺኮ እንቁ ነሽ

أختاه صيحي للعالم وقولي:
فليقولوا عن حجابي *** أنه يُفني شبابي
وليغالوا في عتابي *** إن للدين انتسابي
 
لا وربي لن أبالي *** همتي مثل الجبال
أيُ معنى للجمال ***  إن غدا سهلَ المنال
 
حاولوا أن يخدعوني *** صحتُ فيهم أن دعوني
سوف أبقى في حصوني *** لستُ أرضى بالمجون
 
لن ينالوا من إبائي*** إنني رمزُ النقاء
سرتُ والتقوى ضيائي  ***  خلفَ خيرِ الأنبياء
 
إن لي نفساً أبية *** إنها تأبى الدنية
دربنا دربُ العفاف *** فاسلكيه لا تخافي
ديننا دينُ الفضيلة *** ليس يرضى بالرذيلة

🎙አቡ አዩብ

ወደ ቻናሉ ጆይን ለማለት
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://telegram.me/abutoiba

ወንድማዊ መክራችሁን በዚህ ለግሱኝ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
@AbuAyub_bot
-

«عَليكُم بالسُنَّة، عَليكُم بِالأثَر، عَليكُم بِالحَديث».

📗[طبقات الحنابلة120/1]

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
♦️ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ


የመጃሊስ ሸህር ረመዳን ኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️በደርሱ የተነሱ ነጥቦች
①) ረስቶ ፃሙን የፈታ ሰው ሁክም
②) የተገደደ ሰው ፃም ሁክም
③) ፃምን የማያበላሹ ነገሮች

➲እነዚህና ሌሎች ከፃም ጋር ተያያዥነት ያላቸው ጉዳዮች ተዳሶበታል።

ክፍል 3⃣7⃣


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➧ከተውሂድ አርማዎች ➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭ ➻ክፍል አራት ➫➫➫➫➫ ➲የተውሒድ መለያዎችና ትሩፋቶች ➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻ ➧ተውሒድ፡ ለአካለ መጠን በደረሱ ሰዎች ላይ የመጀመሪያው ግዴታ ነው፡፡ ሰዎች ወደዚህ ዲን መጀመሪያ የሚገቡት በእርሱ ነው፡፡ የዲኑ መሰረት ተውሒድ ነው ፤ ዲኑ በእርሱ ላይ ይቆማል ፤ በእርሱም ላይ ይጀመራል። ➲አራተኛው፡- ሰላም ለማግኘትም ይሁን…
➲ከተውሂድ አርማዎች
➫➫➫➫➫➫➫➫➫

ክፍል አምስት
➛➛➛➛➛➛

የተውሒድ መለያዎችና ትሩፋቶች
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

ስድሥተኛ፡- ተውሒድ ከሰላማዊ ተፈጥሮ ፣ ከተስተካከለ አቅል ጋር ተስማሚ ነው፡፡ተውሒድ የተፈጥሮ እምነት ነው፡፡ የሰው ልጅ በተፈጥሮ እምነቱ ላይ ቢተው ከተውሒድ ውጭ ሌላን አይቀበልም፡፡ ምክንያቱም አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ እንደተናገረው ፣ ተውሒድ ከተፈጥሮ ጋር የሚስማማ የሰው ልጅ የተፈጠረበት እምነት ነው፡፡

➲አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡

فَأَقِمْ وَجْهَكَ لِلدِّينِ حَنِيفًا ۚ فِطْرَتَ اللَّهِ الَّتِي فَطَرَ النَّاسَ عَلَيْهَا ۚ لَا تَبْدِيلَ لِخَلْقِ اللَّهِ ۚ ذَٰلِكَ الدِّينُ الْقَيِّمُ وَلَٰكِنَّ أَكْثَرَ النَّاسِ لَا يَعْلَمُونَ

➧“ወደእውነት ተዘንባይ ሆነህም ፊትህን ለሃይማኖት ቀጥ አድርግ፡፡የአላህንፍጥረት ያችን አላህ ሰዎችን በእርሷ ላይ የፈጠረባትን (ሃይማኖት ያዟት) ፡፡ የአላህን ፍጥረት መለወጥ የለም፡፡ ይህ ቀጥተኛ ሃይማኖት ነው፡፡ ግን አብዛኛዎቹ ሰዎች አያውቁም፡፡” አር ሩም፡30

ሽርክ (ማጋራት) ደግሞ ከተፈጥሮው መውጣትና ማዘንበል ነው፡፡ሙስሊም በዘገቡት ሐዲሰል-ቁድስ አላህ የሚከተለውን ተናግሯል፡-

▪️"وإني خلقت عبادي حنفاء كلهم ، وإنهم أتتهم الشياطين فاجتالتهم عن دينهم"

“እኔ ባሮቸን ሁሉ በቀጥተኛው መንገድ ላይ ፈጠርኳቸው፡፡ ሰይጣናት ወደነርሱ
በመምጣት ከዲናቸው እንዲዘነበሉ አደረጓቸው
፡፡” ሙስሊም፡2865

➧“ኸለቅቱ ዒባዲ ሁነፋእ” ማለት የተፈጥሮ እምነት በሆነው ተውሒድ ላይ ሰዎችን ፈጠርኳቸው ማለት ነው፡፡

➧“
ፈአተትሁም አሽሸያጢን ፈጅታለትሁም” ማለት ደግሞ ከዲናቸው ወይም ከተውሒዳቸው እንዲዘነበሉ አደረጓቸው ማለት ነው፡፡

በትክክለኛ ዘገባ አቡሁረይራ ረድየላህ የሚከተለውን ሐዲስ አስተላልፈዋል፡-

▪️"ما من مولود إلا يولد على الفطرة ، فأبواه يهودانه ، وينصرانه كما تنتجون البهيمة ، هل تجدون فيها من جدعاء ، حتي تكونوا أنتم تجدعونها؟”وفي رواية: "فأبواه يهودانه ، أو ينصرانه ، أو يمجسانه ، كما تنتج البهيمة بهيمة جمعاء ، هل تحسون فيها من جدعاء؟"

➠“አንድም የሚወለድ የለም በተፈጥሮው (እምነት ላይ ቢሆን) እንጅ ፤ ወላጆቹ አይሁድ ያደርጉታል ፣ ክርስቲያን ያደርጉታል፡፡ እንስሳት ስትወለድ እናንተ ካልቆረጣችኋት በቀር ከሰውነት አካሏ የተቆረጠ አካል ታገኛላችሁ?” ቡኻሪ፡6599

በሌላ ዘገባ፡ “ወላጆች አይሁድ ያደርጉታል ወይም ክርስቲያን ያደርጉታል ወይም መጁስ ያደርጉታል፡፡ እንስሳት ምንም እንከን የሌላት ልጅ ትወልዳለች፡፡ ከልጇ አካል ላይ ቆራጣ ታገኛላችሁን?” ቡኻሪ፡ 1359 ሙስሊም፡2658

አንዲት እንስሳት ከእናቷ ሆድ ጆሮዋና ጣቶቿ የተሟሉ ሆነው ትወለዳለች፡፡ እግሯ ወይም እጇ ወይም ጆሮዋ ወይም የመሳሰሉት አካሎቿ ከተቆረጠ ይህ ተፈጥሯዊ አይደለም፡፡ ይህ በተሟላ ሁኔታ ከተወለደች በኋላ ሰዎች የሚያደርጉት ነው፡፡ የአላህ መልክተኛ صلى الله عليه وسلم” እናንተ እስከምትቆርጧት ድረስ” በማለት ተናግረዋል፡፡

➭ልክ እንደዚሁ የሰው ልጅ በተፈጥሮ እምነቱ ላይ ነው የሚወለደው፡፡ ክርስቲያን ወይም አይሁድ ወይም መጁስ ወይም በተለያዩ የጥመት አመለካከቶች ተበክሎ
ብናገኘው በወላጆች ወይም በአደገበት አካባቢ ተጽእኖ የተፈጠረ ችግር እንጅ
የተፈጥሮ እምነቱ አይደለም፡፡


▪️وينشأ ناشئ الفتيان منا على ما كان عوده أبوه
ወጣቶቻችን ያድጋሉ ታዳጊ ሆነው (በአካባቢው ባህሪ) አባቱ ባስለመደው

➲የአላህ መልክተኛ صلى الله عليه وسلم” ወላጆቹ ሙስሊም ያደርጉታል” የሚል ሳይሆን “ወላጆቹ አይሁድ ወይም ክርስቲያን ወይም መጁስ ያደርጉታል” የሚል ቃል ነው የተናገሩት፡፡



ኢንሻአላህ ይቀጥላል

تأليف: فضيلة الشيخ عبدالرزاق بن عبد المحسن البدر


አንብብ! ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋል📚📚📚📚📚

➧ ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
▪️تلاوة طيبـة
▪️طهـــر مسمعــك وارح قلبـــك
➡️ የጀነትና የጀሀነም ሰዎች ቃለምልልስ

وَنَادَىٰ أَصْحَابُ النَّارِ أَصْحَابَ الْجَنَّةِ
◾️የእሳት ሰዎች የጀነትን ሰዎች ይጣራሉ።

أَنْ أَفِيضُوا عَلَيْنَا مِنَ الْمَاءِ أَوْ مِمَّا رَزَقَكُمُ اللَّه
◾️በእኛ ላይ ከውሃ አፍስሱብን ወይም አላህ ከሰጣችሁ ሲሳይ ጣሉልን ይሏቸዋል።

قَالُوا إِنَّ اللَّهَ حَرَّمَهُمَا عَلَى الْكَافِرِينَ
◾️"የጀነት መጠጥና ውሀ" አላህ በከሓዲዎች ላይ እርም አድርጓቸዋል ይሏቸዋል፡፡

📚(ሱረቱ አል-አዕራፍ - 50)