💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➧የጁመዓ ቀን ሱናዎች
➭➭➭➭➭➭➭➭➭

⓵) ሱረቱ ከህፍን መቅራት
⓶)ገላን መታጠብ
⓷)ሲዋክ መጠቀም
⓸)ሽቶ መቀባት
⓹) በጧት ለጁመዓ ሶላት መሄድ
⓺) ጥሩ ልብስ መልበስ
⑦) ዱአ ተቀባይነት ያለበትን ሰአት ስላለ መጠባበቅ
⑧) በነብዩ ﷺ ላይ ሰላትና ሰለዋት ማብዛት
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️አስደናቂ የጅሙአ ቀን ድልቦች
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

➲በእያንዳንዱ እርምጃ የአንድ አመት ኢባዳ ማግኘት!!!

♦️የጅሙአ ቀን ትሩፋቶች
♦️የጅሙአ ቀን ተአምራቶች
♦️በዚህ ቀን የተወደዱ ኢባዳዎች


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺حفظه الله تعالى!!


https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
በአርሽ ጥላ ስር የሚጠለሉ 7 አይነት ሰዎች
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ

سَبْعَةٌ يُظِلُّهُمُ اللهُ في ظِلِّهِ يَوْمَ لاَ ظِلَّ إلاَّ ظِلُّهُ
ሰባት አይነት ሰዎችን ከአሏህ (ከ"አርሽ") ጥላ ዉጭ ሌላ ጥላ በሌለበት ቀን በጥላዉ ያጠልላቸዋል።

🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ

📅 يوم الجمعة 24 رجب 1443 الموافق 25/02/2022

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/5013
t.me/abu_reyyis_arreyyis/5013
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

የመጃሊስ ሸህር ረመዳን ኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️በደርሱ የተነሱ ነጥቦች
①) ምግብ መቅመስ
②) ሻወር መውሰድ
③) የጥርስ ሳሙና መጠቀም
④) ሲዋክ መጠቀም
⑤) ሰውነትን በውሃ ማቀዝቀዝ


➲እነዚህና ሌሎች ከፃም ጋር ተያያዥነት ያላቸው ጉዳዮች ተዳሶበታል።

《ክፍል 3⃣8⃣》
〰〰〰〰〰

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➲አየተል ኩርስይ ሳትቀራ እንዳትተኛ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

➧ሸኽ አብዱል አዚዝ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።

➲ከመተኛት በፊት አያተል ኩርስይ መቅራት፦ ከሲህርና ከሸይጣን ተንኮል ለመከላከል ከአይነተኛ ሰበቦች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ነው።
📘نور على الدرب ٢٩٥/٣

https://t.me/https_Asselefya1
አንተ ዳዒ ሆይ ታገስ
Abu Useymin
▪️አድስ ሙሀደራ
➱➱➱➱➱➱➱➱

♦️የሙሀደራው ርዕስ
➖➖➖➖➖➖

➲አንተ ዳዒ ሆይ ታገስ

🎙አብዱ ረህማን አቡ ኡሰይሚን
t.me/nuredinal_arebi/11890
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል 82➰
〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
♦️ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

የመጃሊስ ሸህር ረመዳን ኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️በደርሱ የተነሱ ነጥቦች
①) የዛካ ግዴታነትና ጥቅሙ
②) ዘካ የሚወጅብባቸው ነገሮች
③) የእህልና የፍሬዎች ዘካ መጠን
④) የፍራፍሬና የአትክልቶችን ንግድ


➲እነዚህና ሌሎች ነጥቦች ተዳሶበታል።

《ክፍል 3⃣9⃣》
〰〰〰〰〰

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል 83➰
〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
القارئ علي جابر | وما كنت تتلو من قبله من كتاب
💭🌸خدمة تلاوات🎧​
🔺 ጣፍጭ ቲላዋ ግብዣ!

➧ቁረአን የልብ ብረሀን የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የአላህ ቃል የማይጠገብ!
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲ከተውሂድ አርማዎች ➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➻ክፍል አምስት ➛➛➛➛➛➛ ➧የተውሒድ መለያዎችና ትሩፋቶች ➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱ ➲ስድሥተኛ፡- ተውሒድ ከሰላማዊ ተፈጥሮ ፣ ከተስተካከለ አቅል ጋር ተስማሚ ነው፡፡ተውሒድ የተፈጥሮ እምነት ነው፡፡ የሰው ልጅ በተፈጥሮ እምነቱ ላይ ቢተው ከተውሒድ ውጭ ሌላን አይቀበልም፡፡ ምክንያቱም አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ እንደተናገረው ፣ ተውሒድ ከተፈጥሮ…
➧ከተውሂድ አርማዎች
➱➱➱➱➱➱➱➱➱

➛ክፍል ስድስት
➭➭➭➭➭➭➭➭

➧የተውሒድ መለያዎችና ትሩፋቶች
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

➲የአላህ መልክተኛ صلى الله عليه وسلم” ወላጆቹ ሙስሊም ያደርጉታል” የሚል ሳይሆን “ወላጆቹ አይሁድ ወይም ክርስቲያን ወይም መጁስ ያደርጉታል” የሚል ቃል ነው የተናገሩት፡፡ ምክንያቱም ያደገው የተወለደው በተፈጥሮ እምነቱ ላይ ነው፡፡

➭ተውሒድ የተፈጥሮ ሐይማኖት ነው፡፡ሽርክ ወይም ማጋራት ፣ ጥመትና ከንቱ አመለካከት ደግሞ የተፈጥሮ እምነትን የሚጋጭ ከተውሒድ ጋር የማይገናኝ ነው፡፡ ተውሐድ ከተስተካከለ ከአዕምሮ ጋር ይስማማል፡፡ ያልተጣመመ ፣ ያልተዘነበለ አዕምሮ ከተውሂድ ውጭ ሌላን አይወድም፤ ተውሒድን እንጅ አይቀበልም፡፡ ከእርሱ ዘንድ ሰላማዊ አዕምሮ ኖሮት ማን ነው በርካታ አማልክትን የሚወድ! ማን ነው ወደ ቁባና የአፈር አምልኮት የሚያዘነብለው!

➲አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡

يَا صَاحِبَيِ السِّجْنِ أَأَرْبَابٌ مُّتَفَرِّقُونَ خَيْرٌ أَمِ اللَّهُ الْوَاحِدُ الْقَهَّارُ (39)مَا تَعْبُدُونَ مِن دُونِهِ إِلَّا أَسْمَاءً سَمَّيْتُمُوهَا أَنتُمْ وَآبَاؤُكُم مَّا أَنزَلَ اللَّهُ بِهَا مِن سُلْطَانٍ ۚ(40)

➧“የተለያዩ አምላኮች ይሻላሉን? ወይስ አሸናፊው አንዱ አላህ? “ከእርሱ ሌላ እናንተና አባቶቻችሁ (አማልክት ብላችሁ) የጠራችኋቸውን ስሞች እንጅ አትገዝዙም፡፡ አላህ በእርሷ ምንም አስረጅ አላወረደም፡፡” (ዩሱፍ፡ 39-40)

▪️ዘይድ ብን ዓምር ብን ኑፈይል የተባለው የጃሂልያው የተውሒድ ሰው ከአካባቢው ማህበረሰብ በእምነት በተለየ ጊዜ የሚከተለውን ግጥም ገጥሟል፡-

▪️أربا واحدا أم ألف رب▲ أدين إذا تقسمت الأمور
▪️عزلت اللات والعزى جميعا ▲كذلك يفعل الجلد الصبور
▪️فال عزى أدين ولا ابنتيها ▲ولا صنمي بني عمرو أدير


➴➴አንድ ወይስ አንድ ሽ ጌታ
የተለያዩ ጉዳዮች ሲገጥሙኝ የማምነው (የማታ ማታ)
➴➴ከዑዛም ከላት ከሁሉም ተለየሁ
ልክ እንደዚሁ ይሰራል ታጋሹ ብልሁ
➴➴ዑዛን እስከ ሁለት ልጆቿ በፍጹም አላመልክም
ወደበኒ ዓምር ሁለት ጣዖቶች ፊቴንም አላዞርም

➲ዘይድ ብን ዓምር ብን ኑፈይል ፡ “ፍየልን የፈጠረ ፣ እርሷ የምትጠጣውን ውሃ ከሰማይ ያወረደ ፣ እርሷ የምትመገበውን አትክልት ከምድር ያበቀለ አላህ ሆኖ እያለ እርሷን ስታርዱ ከአላህ ስም ውጭ እንዴት ታነሳላችሁ?” በማለት አላህን በማላቅ ፤ጣዖታትን ዝቅ በማድረግ የመካ ቁረይሾችን እርድ ያነውር ነበር፡፡ ቡኻሪ ፡3826

➧ዓለምን የፈጠረ የሆነው አላህ ከነውርና ከጉድለት የጸዳ ፣ ሙሉ የሆነ ባህሪ ያለው፣ ተናንሰን እና ተዋርደን ልንገዛው የሚገባ መሆኑን ከማወቅ የበለጠ ለአዕምሮ ግልጽና የተብራራ አንድም ነገር የለም፡፡

➲መልክተኞች የመጡት ይህን ጉዳይ ለማሳወቅና ለመዘርዘር ነው፡፡ የተውሒድ
ውበቱና የሽርክ አስቀያሚነቱ በአዕምሮና በተፈጥሮ የተረጋገጠ ህያው የሆነ ልቦና ፣ሰላማዊ የሆነ ዓቅልና ትክክለኛ የሆነ ተፈጥሮ ካለው ሰው ዘንድ በጣም ግልጽ የሆነና የታወቀ ጉዳይ ነው፡፡

◉
◉
◉
◉✍ኢንሻአላህ ይቀጥላል

تأليف: فضيلة الشيخ عبدالرزاق بن عبد المحسن البدر

【አንብብ! ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋል】

➧ ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ማስታወሻ
قناة ابن محمد السلفي الولوي
➲ማስታወሻ ነገርን እየቆለመሙ ለሚረዱ ሰዎች።
አጠቃላይ ማንቂያ
🎙ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዞሁሏáˆ