💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

ክፍል ⑦⑧


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💎ሱኒዋ ቁጥብ ናት🌷

ለማግባት ከደረስክ አቅምህ ካወካት
የሱናዋ እህት አጅጉ ቁጥብ ናት!


ኮተት አታበዛም ልኳ አዋቂ ናት
ያላስፈላጊነቱ ሁሉንም አያምራት!

የቤትህ ቁሳቁስ ኮተቷ አትበላት
የልኳን ታውቃለች በቻልከው አኑራት!


ዛሬ ባይሞላልህ ለነገ ተስፋ አላት
ባለው ትብቃቃለች ሱኒዋ ቁጥብ ናት

ያላገባህበት ሰበበኛ አታርጋት ።


https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
003 ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
♦️አዲስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

▪️كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة

ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ

▪️ክፍል ሶስት


♦️የኪታቧን PDF ለማገኘት
➴➴➘➘➷➷➴➴➘➘➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1/3725

🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲ከተውሂድ አርማዎች ➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➧ክፍል ሁለት ➻➻➻➻➻➻ የተውሒድ መለያዎችና ትሩፋቶች ➧ተውሒድ፡ ከፍተኛ ደረጃና ቦታ የሚሰጠው መሆኑን የሚጠቁሙ በርካታ መለያ ባህሪያትና ትሩፋቶች እንዳሉት እወቅ፡፡ ከእነርሱ መካከል አስሩን እንደሚከተለው እጠቁምሃለሁ፡፡ ➲አንደኛ፡- የሚከተለው ቁርኣናዊ አንቀጽ እንደሚጠቁመው እኛ የተፈጠርንበት እና የተገኘንበት ዋና…
ከተውሂድ አርማዎች
➫➫➫➫➫➫➫➫➫

ክፍል ሶስት
➻➻➻➻➻➻

የተውሒድ መለያዎችና ትሩፋቶች


ተውሂድ ፦ የነብያቶች እና የሩሡሎች ጥሪ መሰረት ነው፡፡ በዚህ ምክንያት ህዝቦቻቸው ከመልእክተኞች ለመጀመሪያ ጊዜ የሚያደምጡት ቃል የተውሒድን ቃል ነው፡፡ ወደአላህ ጥሪ ሲያደርጉ አንድ ብለው የሚጀምሩት በተውሒድ ነው፡፡ ምክንያቱም የኢስላም እምነት በእርሱ ላይ ነው የሚመሰረተው፡፡ የእምነቱ ምሳሌ ልክ እንደዛፍ ነው፡፡

ዛፍ መሰረትና ቅርንጫፎች እንዳሉት ይታወቃል፡፡ በመሰረቱ ላይ ካልሆነ በቀር ዛፉ ቀጥ ብሎ ሊቆም አይችልም፡፡ ዲኑም በመሰረቱ ላይ ካልሆነ ቀጥ ብሎ ሊቆም አይችልም፡፡ የዲን መሰረቱ ደግሞ ተውሒድ ነው፡፡

አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል

▪️ألَمْ تَرَ كَيْفَ ضَرَبَ اللَّهُ مَثَلًا كَلِمَةً طَيِّبَةً كَشَجَرَةٍ طَيِّبَةٍ أَصْلُهَا ثَابِتٌ وَفَرْعُهَا فِي السَّمَاءِ
➧“አላህ መልካምን ቃል ስሯ (በምድር ውስጥ) የተደላደለች ቅርንጫፏም ወደ ሰማይ (የረዘመች) እንደሆነች መልካም ዛፍ አድርጎ ምሳሌን እንዴት እንደገለጸ አላየኽምን?” ኢብራሒም፡24

ዛፍ ስሩ ሲቆረጥ እንደሚሞተው ሁሉ ፣ ዲንም በተውሒድ ላይ ካልቆመ ህይዎት አይኖረውም፡፡ ሰዎችም በእርሱ ተጠቃሚ ሊሆኑ አይችሉም፡፡ ተውሒድ በዲኑ ውስጥ ያለው ቦታ ልክ የዛፉ ስር ለዛፉ መቆሚያ ፣ የቤት መሰረቱ ደግሞ ለህንጻው መቆሚያ እንደሚያገለግለው ማለት ነው፡፡

ተውሒድ፡ የነብያቶችና የሩሡሎች ጥሪ ዋናው መሽከርከሪያ ፣ የመልእክታቸው ትኩረት እንደሆነ ከሚጠቁሙ መረጃዎች መካከል የሚከተለው የነብዩ صلى الله عليه وسلم ትክክለኛሐዲስ ይገኛል፡-

▪️"ألأنبياء إخوة من عالت ، وأمهاتهم شتى ، ودينهم واحد"

➧“ነብያቶች ከአንድ አባት ፣ ከተለያዩ እናቶች የሆኑ ወንድማማቾች ናቸው፡፡ዲናቸው አንድ ነው፡፡” ሙስሊም 2365

በአባት አንድ ናቸው ማለት በተውሒድ አንድ ናቸውሁሉም በተመሳሳይ ወደአላህ ተውሒድ ነው ጥሪ የሚያደርጉት ማለት ነው፡፡ እናቶቻቸው የተለያዩ ናቸው ማለት ደግሞ ህግና መመሪያቸው የተለያዩ ናቸው ማለት ነው፡፡

አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል

▪️ لِكُلٍّ جَعَلْنَا مِنكُمْ شِرْعَةً وَمِنْهَاجًا ۚ

“ከእናንተ ለሁሉም ህግንና መንገድን አደረግን፡፡” አል ማኢዳህ፡48

ሶስተኛ፡- ተውሒድ ለአካለ መጠን በደረሱ ሰዎች ላይ የመጀመሪያው ግዴታ መሆኑ ነው፡፡ ወደዚህ እምነት ለመግባት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው መጀመሪያ ግዴታ የሚሆንበት ተውሒድ ነው፡፡ወደአላህ ጥሪ ማድረግ የፈለገ ማንኛውም ሰው ጥሪው የሚጀምረው በተውሒድ ነው፡፡

ይህን የሚጠቁሙ በርካታ መረጃዎች አሉ፡፡ ከእነርሱ መካከል የሚከተለው የረሡል صلى الله عليه وسلم ሐዲስ ይገኝበታል፡-

▪️"أمرت أن أقاتل الناس حتى يشهدوا أن لا إله إلا الله"
ከአላህ በቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም ብለው እስኪመሰክሩ ድረስ ሰዎችን ልጋደል ታዝዣለሁ፡፡” ቡኻሪ፡25 ሙስሊም፡22

▪️ሌላው መረጃ ሙዓዝ ረድየላህ አንሁ ወደየመን ሲላክ ረሡል صلى الله عليه وسلم ያስተላለፉት መልእክት ነው፡፡

▪️إنك تقدم على قوم أهل كتاب ، فليكن أول ما تدعوهم إليه عبادة الله" الحديث

➲“ወደመጽሐፍ ባለቤቶች ትሄዳለህ፡፡ የመጀመሪያው ጥሪህ የአላህ ዒባዳ (አምልኮ) ይሁን፡፡” ቡኻሪ፡ 1458 ሙስሊም፡19 በሌላ ዘገባ፡-

▪️"إنك تقدم على قوم من أهل الكتاب ، فليكن أول ما تدعوهم إلى أن يوحدوا هللا تعالى"

➧“ወደመጽሐፍ ባለቤቶች ትሄዳለህ፡፡ የመጀመሪያው ጥሪህ አላህን (በአምልኮ) ብቸኛ እንዲያደርጉ ይሁን፡፡” ቡኻሪ፡7373 በሌላ ዘገባ፡-
▪️"إنك ستأتي قوما أهل الكتاب ، فإذا جئتهم ، فادعهم إلى أن يشهدوا أن لا إله إلا الله ، وأن محمدا رسول الله"

ወደመጽሐፍ ባለቤቶች ትሄዳለህ ፤ያገኘሀቸው ጊዜ ከአላሀ በቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የሌለ መሆኑን ፤ሙሀመድም የአላህ መልክተኛ መሆናቸውን እንዲመሰክሩ ጥሪ አድርግላቸው፡፡” ቡኻሪ፡ 1496 ሙስሊም፡19



ኢንሻአላህ ይቀጥላል

تأليف: فضيلة الشيخ عبدالرزاق بن عبد المحسن البدر

አንብብ በማንበብ ብዙ እውቀት ይገኛል📚📚📚📚📚

➧ ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ከነብያችን ﷺ ምክሮች ዉስጥ…
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
من وصايا نبينا محمد ﷺ…

ከነብያችን ሙሀመድ ﷺ ምክሮች ዉስጥ…

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/4935
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ


የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
➲ ፃማችንን ሊያፈርሱ የሚችሉ ነገሮች

《ክፍል 3⃣3⃣


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

ክፍል ⑦⑨


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ሱና ሁሌም የበላይ ነው አላዋቂወች ቢቃረኑትም!!

አብደሏህ ኢብን መስዑድ አሏህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል፦

ሱንናን ማሰብ(መመኘት) በላጭ ነው ቢድዐ ላይ ጥረት ከማድረግ፡፡

[ አልፈቂህ ወልሙተፈቂህ 1/383]
منكرات_شائعة_في_المجتمعات_يجب_الحذر.pdf
1.1 MB
አድስ በቀጥታ ስርጭት የሚጀመር ኪታብ

የሚቀራበት ሰአት ከቀኑ 11:30

የኪታቡ ስም👇👇👇👇👇👇
📚 كتاب منكرات شائعة في المجتمعات يجب الحذر منها
የኪታቡ አዘጋጅ 👇👇
للشيخ ابي عبد الله محمد بن حزام الفضلي البعداني
የኪታቡ PDF 👇👇👇
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/7905

አቅራቢ ወንድማችሁ አቡ ሒበቲላህ ሁሰይን

ኪታቡ የሚቀራቀት ቻናል 👇👇👇👇
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ


የመጃሊስ ሸህር ረመዳን ኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
①) ሲጋራ ⑤) ሽቶ
②) ሽሻ ⑥) የበሽታ መርፌ
③) ጭስ ⑦) ዋግምት
④) ብኹር ⑧) ደም መለገስ
🔻እነዚህና ሌሎች ከፃም ጋር ተያያዥነት ያላቸው ጉዳዮች ተዳሰዋል።

《ክፍል 3⃣4⃣


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
0️⃣1️⃣منكرات شائعة في المجتمعات يجب الحذ
قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل…
♦️አድስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

➡️የኪታቡ ስም كتاب منكرات شائعة في المجتمعات يجب الحذر منها

📝የኪታቡ አዘጋጅ ➷➷➷➷➷
▪️ للشيخ ابي عبد الله محمد بن حزام الفضلي البعداني

➲የኪታቧን PDF ለማገኘት

➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷➴➷
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/7905
🎙በወንድማችሁ አቡ ሒበቲላህ ሁሰይን
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
➲ሸይኹል ኢሰላም ኢብኑ ተይሚያህ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብሏል ፦

تُحرس السنّةُ بالحق والصدق
لا تحرس بكذبٍ ولا ظُلم ..!

« ሱናህ በሀቅ እና እውነተኝነት እንጂ በውሸትም በበደልም አይደለም የምትጠበቀው»

[ደርኡ ተዓሩድ አልዐቅል ወንነቅል(7/182)
ሸይኽ ሙሀመድ ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ ይላሉ


"የሴት ልጅ ውበቷ ቁጥበነቷ ነው"

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
የቢድአ ባለቤቶችን፦
♦️ማወደስ
♦️በነሱ መማር
♦️እነሱን መርዳት
♦️ከነሱ መከላከል

➡️ የጠነከረ የሰለፎች አቋም በሙብተዲኦች ላይ

🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru