ኹጥባ_ዱዓዕ እና ቂመሃ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ
الدُّعَاءُ والقِمحَةُ
ዱዓዕ እና የሃገራችን "ቂመሃ"
🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ
📅 يوم الجمعة 10 رجب 1443 الموافق 11/2/2022
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4802

➧የሚስትህ ፍቅር አላህ ባንተ ላይ የዋለልህ ትልቅ ፀጋ ነው!!!
➧የምትወድህና የምታፈቅርህ ሚስት ካለችህ! ጌታህን ልታመሰግነው ይገባል ይሄ ከአላህ የተሰጠህ #ትልቅ ሶጦታ ነው!!
➧ #ምንም ያህል የዱንያ ጥቅም ሞልቷ ቢተርፋችሁ በመካከላችሁ መዋደድ፣መፈቃቃር፣መተዛዘን ........ ከሌለ የዱንያ ጥቅማጥቅም ፍቅርን አይገዛላችሁም።
➧ ፍቅርና ውዴታን በመካከላቸው ያጡ ስንት ባለ ትዳሮች አሉ! ቤት ይቁጠራቸው።
አንተ ይሄን ፀጋ ካገኘህው የጌታህ ፀጋ አመስግን!
💎ሷሊህ ሚስት💎 ሁሌም ባሏ ጀነቷም እሳቷም እደሆነ ስለምታቅ ተንከባከቢ አክባሪ ...............ናት
➧ሚስትህንም በደብ ተንከባከባት💎 ሴት ልጅ ከህፃን የበለጠ እክብካቤ ያስፈልጋታል እና!!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌺لتكن المرأة إمرأةً حقا💎
➩ዲነል ኢስላም ትልቅ ክብር ሰጥቶሻል ዲንሽ ባዘዘሽ ቀጥ ስትይ የተከለከልሽውን ስትርቂ ትከበሪያለሽ ቤትሽ ላች መከበርያሽ ነው ሴት ልጅ ድብቅ ስትር ስትል የሴቶች ሴት ናት ።
🎙ሸይኽ መሀመድ ሳልህ
አልዑሰይሚን ((ረሂመሁላህ))

◾️አቡልጀውራእ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ።
➡️ ሙናፊቅ የሆነ ሰው ቁርአን ከሚቀራ ቋጥኝ መንቀል ይቀለዋል።
📚حلية الأولياء (ج ١ ص ٤٥٩)
➲ቁርአን መቅራት ኢባዳ እንደሆነ ሁሉ በጥሩ ንያ ማዳመጥም አጅር የሚገኝበት ኢባዳ ነው።
➲ጆሮህ ሁሌ የሚሰማውና የለመደውን ነገር ስለሚጠይቅህ፦ ሙዚቃ፣ ነሺዳና መንዙማ አስለምደህ ሱሰኛ ከምታደርገው ቁርአንና ሀዲስ ማዳመጥን አስለምደው።
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➧የእውቀት ፍሬው ተግባር ነው ➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭ ➛ክፍል አስራ አራት 〰〰〰〰〰〰〰 ➲ዘጠነኛው፡- በእውቀቱ ለመስራት አላህን መማጸን ነብዩ صلى الله عليه وسلم የሚከተለውን ዱኣ ያዘወትሩ ነበር” ትላለች ኡመ ሰለማ ረዲየሏህ አንሃ ▪️"اللهم إني أسألك علما نافعا، ورزقا طيبا، وعمال متقبال" “አላህ ሆይ! ጠቃሚ እውቀትን ፤…
➲የእውቀት ፍሬው ተግባር ነው
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➛ክፍል አስራ አምስት
➧ሱፍያን አስሰውርይ -ረሂመሁሏህ- የሚከተለውን ተናገሩ፡-
▪️"رحم الله أبا حازم قال: "رضي الناس اليوم بالعلم وتركوا العمل"
➲“አባሀዝምን አላህ ይዘንለት! የሚከተለውን ተናገረ “ዛሬ ሰዎች እውቀትን ወደዱ ተግባርን ተው” ኢማሙ አህመድ ፍል ዒለል፡ 2659 ላይ ዘግበውታል ኢብኑ ሀዝም ሰለመት ብን ዲናር አል ዓእረጅ ይባላሉ
➲ማሊክ ብን ዲናር -ረሂመሁሏህ- ደግሞ የሚከተለውን ተናገረ፡-
▪️"إن العبد إذا طلب العلم للعمل كسره علمه، وإذا طلبه لغير ذلك ازداد به فجورا أو فخرا"
➧“አንድ ባሪያ እውቀትን ከፈለገ እውቀቱ ያሸንፈዋል፡፡ ከዚህ ውጭ ከፈለገ አመጽና
ኩራትን ይጨምረዋል፡፡” አል ኸጢብ ፊልኢቅቲዳ፡31,32,33 አልባኒ ሰነዱን ምንም አይልም ብለውታል
▪️ዓብደሏህ ብን ሙዕተዚ -ረሂመሁሏህ- የሚከተለውን ተናግሯል፡
◀"علم بال عمل كشجرة بال ثمرة"
“እውቀት ያለስራ ልክ ያለፍሬ ዛፍ ማለት ነው፡፡”
▪️አሁንም በተጨማሪ የሚከተለውን ተናግሯል፡-
▪️"علم المنافق في قوله، وعلم المؤمن في عمله"
“የሙናፊቅ እውቀት ከንግግሩ ላይ ነው፤ የሙእሚን እውቀቱ ከስራው ላይ ነው፡፡”
➲መዕሩፍ አልኸርኺ -ረሂመሁሏህ- የሚከተለውን ተናግረ፡- “አላህ ለባሪያው መልካምን የፈለገለት ጊዜ የስራን በር ለእርሱ ይከፍትለታል፡፡ የክርክርን በር ይዘጋለታል፡፡ ለባሪያው መጥፎን አላህ የፈለገበት ጊዜ የክርክርን በር ይከፍትለታል ፤ የስራን በር ይዘጋበታል፡፡”
➧ሰዎች እየተከራከሩ ሀሰን አል’በስሪ -ረሂመሁሏህ- ሰማ፡፡ ከዚያም የሚከተለውን ተናገረ፡-
▪️"هؤلاء قوم ملوا العبادة، وخف عليهم القول، وقل ورعهم فتكلموا"
➲“እነዚህ ሰዎች ዒባዳን የሰለቹ ናቸው፡፡ ንግግራቸው በእነርሱ ላይ ቀለለ፡፡ የአላህ
ፍራቻቸው በመቅለሉ (ምክንያት) ተናገሩ፡፡” ፈድሉ ዒልሚ አስ ሰለፍ፡ ገፅ37
➤ቢሽር ብን አልሀሪስ -ረሂመሁሏህ- ደግሞ የሚከተለውን ተናገረ፡-
"العلم حسن لمن عمل به، ومن لم يعمل ما أضره"
▪️"በእርሱ ለሰራበት እውቀት መልካም ነው በእርሱ ያልሰራ ሰው ምን ጎጅው ሆነ!”
➧ሱፍያን ብን ኡየይናህ -ረሂመሁሏህ- ደግሞ የሚከተለውን ተናገረ፡ "
العلم إن لم ينفعك ضرك"
“እውቀት አንተን ካልጠቀመህ ይጎዳሃል
”
▪️ከዚህ ንግግር አስከትሎ ኸጢብ -ረሂመሁሏህ- ደግሞ የሚከተለውን ተናገረ፡-
▪️"إن لم ينفعه بأن يعمل به، ضره بكونه حجة عليه"
“በእርሱ ለመስራት ተጠቃሚ ካልሆነ ፣ በእርሱ ላይ ሁጃ በመሆን ይጎዳዋል፡፡”
(ከላይ ተዘረዘሩት ንግግሮች በሙሉ ኸጢብ “ፈልኢቅቲዳኡ አል’ዒልም” ላይ የዘገባቸው ናቸው፡፡)
〰 〰 〰 〰 〰 〰 〰
➧ኢንሻአላህ ክፍል አስራ ስድስት ይቀጥላል◉◉◉✍
➧ዓብዱረዛቅ ብን ዓብዱልሙህሲን አል ዓባድ ኪታብ የተወሰደ በየሱፍ አህመድ የተተረጎመ
【አንብብ በማንበብ ብዙ እውቀት ይገኛል】📚📚📚📚📚
➧ ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴

Audio
♦️ تلاوة من سورة الإسراء
▪️ኢብኑል ጀውዝይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።
✅ ለታመመ አካል ለህመሙ ማርና ሌሎች መድሀኒቶች ከሚጠቅሙት በላይ ቁርአን መቅራት ይጠቅመዋል።
📕انظر : التبــصـرة 79
♦️ القارئ: #ريان_الحامد
•••━══❁✿❁══━•••
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
▪️ኢብኑል ጀውዝይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።
✅ ለታመመ አካል ለህመሙ ማርና ሌሎች መድሀኒቶች ከሚጠቅሙት በላይ ቁርአን መቅራት ይጠቅመዋል።
📕انظر : التبــصـرة 79
♦️ القارئ: #ريان_الحامد
•••━══❁✿❁══━•••
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Kitabu Tewhid #54
Ibnu Munewor
* ደርሱ:- ኪታቡ ተውሒድ
* ክፍል:- 5⃣4⃣
* ርእስ:-
- باب قول الله تعالى (وَعَلَى ٱللَّهِ فَتَوَكَّلُوۤا۟ إِن كُنتُم مُّؤۡمِنِینَ)
- باب قول الله تعالى (أَفَأَمِنُوا۟ مَكۡرَ ٱللَّهِۚ فَلَا یَأۡمَنُ مَكۡرَ ٱللَّهِ إِلَّا ٱلۡقَوۡمُ ٱلۡخَـٰسِرُونَ)
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

سورۃ الذَّارِيَات
Abu Useymin
🔺 ጣፍጭ ቲላዋ ግብዣ!
➧ቁረአን የልብ ብረሀን የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የአላህ ቃል የማይጠገብ!
🎙𝐵𝑦 𝐴𝑏𝑢 𝑈𝑠𝑒𝑦𝑚𝑖𝑛 𝐻𝑎𝑓𝑖𝑧ℎ𝑢𝑙𝑙𝑎ℎ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧ቁረአን የልብ ብረሀን የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የአላህ ቃል የማይጠገብ!
🎙𝐵𝑦 𝐴𝑏𝑢 𝑈𝑠𝑒𝑦𝑚𝑖𝑛 𝐻𝑎𝑓𝑖𝑧ℎ𝑢𝑙𝑙𝑎ℎ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን
➰ክፍል ⑦②➰
〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን
➰ክፍል ⑦②➰
〰〰〰〰〰
🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዳን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️ስሁር መብላትና ትሩፋቶቹ
◾️ስሁርን በተመለከተ አደቦች
◾️ስሁርን ማዘግየት ያለው ፋይዳ
《ክፍል 2⃣5⃣》
〰〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️ስሁር መብላትና ትሩፋቶቹ
◾️ስሁርን በተመለከተ አደቦች
◾️ስሁርን ማዘግየት ያለው ፋይዳ
《ክፍል 2⃣5⃣》
〰〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➧ውዱ ወንድሜ ሆይ!
➬➬➬➬➬➬➬➬
➧የውዷን ባለቤትህን ውዴታ ትፈልጋለህ?? እንግዲያውስ ስጦታ እየገዛህ ስጣት!!!
የሀበሻ ወንዶች ስጦታ መስጠት አያውቁም?? አሉ ሴቶች!!
ተው ሴቶችዬ የወንድሞቻችንን ስም አታጥፉ!!?
➧አንተም ወንድሜ የስጦታ ትንሽ የለውም።
ብቻ እሷን ያስደስታታል ብለክ ያሰብከውን ነገር ገዝተህ ስጣት። ሴት ልጅ ትንሽ ነገር ያስደስታታል።
➧ደግሞም ትንሽ ነገር ያስቀይማታል።
እናም ወንድሜ እሷን በመንከባከብ ላይ አደራህን!!!?
➧«ስጦታን ተሰጣጡ እነሆ እሷ
በመካከላቹህ ፍቅርን ትጨምራለች።»
ረሱል "አለይሂ ሶላቱ ወሰላም"

➬አቡ ሁረይራ (ረ•ዐ) እንዳስተላለፉት ነብዩ (አለይሂ ሰላቱ ወሰላም)እንዲህ ብለዋል፦
➬ "ሰውየው በባልንጀራው ዲን ላይ ነው።ስለሆነም ከናንተ አንዳችሁ ከማን መወዳጀት እንዳለበት ያስተውል።"
➧(አቡ ዳውድ ቲርሚዚ ሶሂህ በሆነ ሰነድ ዘግበውታል።ቲርሚዚ ሐሰን ብለውታል)
➴ጓደኛ ትልቅ የሂዎታችን መሰረት ነውና ምርጫችን ላይ እንጠንቀቅ አጥፊያችንን ሳይሆን አልሚያችንን እንምረጥ።
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➬ "ሰውየው በባልንጀራው ዲን ላይ ነው።ስለሆነም ከናንተ አንዳችሁ ከማን መወዳጀት እንዳለበት ያስተውል።"
➧(አቡ ዳውድ ቲርሚዚ ሶሂህ በሆነ ሰነድ ዘግበውታል።ቲርሚዚ ሐሰን ብለውታል)
➴ጓደኛ ትልቅ የሂዎታችን መሰረት ነውና ምርጫችን ላይ እንጠንቀቅ አጥፊያችንን ሳይሆን አልሚያችንን እንምረጥ።
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲የእውቀት ፍሬው ተግባር ነው ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➛ክፍል አስራ አምስት ➧ሱፍያን አስሰውርይ -ረሂመሁሏህ- የሚከተለውን ተናገሩ፡- ▪️"رحم الله أبا حازم قال: "رضي الناس اليوم بالعلم وتركوا العمل" ➲“አባሀዝምን አላህ ይዘንለት! የሚከተለውን ተናገረ “ዛሬ ሰዎች እውቀትን ወደዱ ተግባርን ተው” ኢማሙ አህመድ ፍል ዒለል፡ 2659 ላይ ዘግበውታል ኢብኑ…
➧የእውቀት ፍሬው ተግባር ነው
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭
➛የመጨረሻው ክፍል ⓵⓺
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➲በዚህ ርዕስ ዙሪያ ከሰለፎች ከተገኙት ንግግሮች ሁሉ ያማረው የሚከተለው ነው፡- ሱፍያን ረሂመሁሏህ- “ከአንተ ዘንድ እውቀትን መፈለግ ወይስ መተግበር ፣ የቱ ነው ተወዳጁ?” የሚል ጥያቄ ቀረበለት፡፡ እርሱም እንዲህ አለ ፡-
➧ “እውቀት እኮ የተፈለገው ለስራ ነው፡፡ለስራ ብለህ እውቀትን አትተው፡፡ለእውቀት ፍለጋ ብለህ ስራን አትተው፡፡” (አቡ ኑዓይም “ሒልየት አል’አውሊያእ፡ 7/12 ላይ ዘግቦታል)
ጥልቅ ፣ ጥቅሙ ታላቅ ፣ ተጽእኖ የሚያሳድር በሆነው የኸጢብ አልበግዳዲ “ኢቅቲዷኡል ዒልም አልአመል” በተባለው ኪታቡ ውስጥ የተናገረውን በማቅረብ ንግግሬን እቋጫለሁ፡፡
➲“አንተ የእውቀት ፈላጊ ሆይ! እኔ አደራ እልሀለሁ! እውቀትን ስትፈልግ ኢኽላስ
ይኑርህ፡፡ ነፍስህን በተግባር ላይ አሰልጥናት፡፡ እውቀት ዛፍ ማለት ነው፡፡ ስራ ደግሞ ፍሬው ነው፡፡ አንድ ሰው በእውቀቱ ካልሰራ ዓሊም ተብሎ አይቆጠርም፡፡ ከእውቀት ውጭ ሆነህ በስራ አትደሰት፡፡ በስራህ አጓዳይ ሆነህ በእውቀት አትደሰት፡፡ ከእነርሱ
ድርሻህ ቢያንስ እንኳ ሁለቱን ሰብስብ ፡፡
➧አዋቂ ሆኖ አካሄዱ በመበላሸቱ ምክንያት እውቀቱን ከተውበትና ዒባዳውን ተመልክተው እስከማህይምነቱ ከተከተሉት ሰው የበለጠ አንድም ደካማ ሰው የለም፡፡
➭አላህ በእዝነቱ ከቸራቸውና ፣ ጸጋውን ካሟላላቸው - ከዚህኛውም ይሁን ከዚያኛውም ክፍል - ከአስፈሪ ነገር ነጻ የሚሆኑት ጥቂት ናቸው፡፡ቸልተኛነትና ስንፍናን ማዘውተር ፤ ዝቅተኛነትን መምረጥ ፤ እረፍትና ምቾትን ማብዛት ፍጻሜው አስነዋሪ ፣ ኪሳራ እና አስጠሊታ ነው፡፡ ተግባር ከቅጣት ነጻ ለመሆን
እንደሚፈለገው ሁሉ እውቀት ለተግበር በጣም ይፈለጋል፡፡
➻እውቀት ስራ ካነሰው በዓሊም ላይ ሸክም ይሆናል፡፡ ሸክም ሆኖ ከሚመለስ ፣ ውርደትን ከሚያወርስ ፣ በባለቤቱ ላይ ማነቆ ከሚሆን እውቀት በአላህ እንጠበቃለን፡፡” ኢቅቲዷኡል ዒልም፡ ገፅ 18
➛በዚህ ርዕስ ዙሪያ የተሰጠው ትምህርት ተጠናቀቀ፡፡
➧በእኛ ላይ ሳይሆን ለእኛ ሁጃ እንዲሆን ፤ ባወቅነው እንዲጠቅመን ፤የሚጠቅመንን እንዲያሳውቀን ፤ እውቀትን እንዲጨምርልን ፤ አጠቃላይ ሁለንተናችንን እንዲያስተካክልልን አላህን እንለምናለን፡፡
➳አላህ ለእኔም ለእናንተም ጠቃሚ እውቀትን ይስጠን በእውቀታችንም ለራሳችን ተጥቅመንበት ሰዎችንም የምንጠቅም አላህ ያድርገን!
➧የእውቀት ፍሬው ተግባር ነው የሚለው ተከታታይ ፅሁፍ በዚህ ተጠናቀቀ! ለእህታችሁ የሚሰጧት ምክር ፣ እዚህ ቻናል ውስጥ ይሄ ይስተካከል ይምትሉት ካለ በዚህ አድራሻ ጠቀሟት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
@Sunayenuhmerkbnat_bot

➭ የሱና ሶላቶችን አብዛ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
▪️قال الإمام ابن باز :- اﻹﻛﺜﺎﺭ ﻣﻦ ﺻﻼﺓ اﻟﻨﺎﻓﻠﺔ فيه ﺧﻴﺮ ﻛﺜﻴﺮ ﻳُﺠﺒِﺮُ اﻟﻠﻪ ﺑﻪ ﻧﻘﺺ ﺻﻼﺓ اﻟﻔﺮﺽ ﻣﻊ اﻷﺟﻮﺭ اﻟﻌﻈﻴﻤﺔ.
➧ኢብኑ ባዝ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ይላሉ
➲ከፈርዱ ውጪ የሆኑትን የሱና ሶላቶችን ማብዛት፦
➧ብዙ ኸይር ይገኝባቸዋል
➧ለፈርድ ሶላት የጎደለውን ማሟያነት ያገለግላሉ
➧እጅግ ብዙ እጥፍ ድርብ ምንዳንም ያስመነዳሉ
📚 مجموع فتاواه ٣٢٦/١٠

Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
♦️ይህ ከታች ያለው ሊንክ በኢብኑ ተይሚያ መድረሳ ውስጥ በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ የሚቀሩና ተቀርተው ያለቁ ደርሶች በቅደም ተከተል ማስቀመጫ ስለሆን !
⤵️ jon ⤵️በሉ
https://t.me/joinchat/AAAAAFkciPKJl5iinmb71w

ሙሓደራ_ኢስቲቃማ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማመ
محاضرة جديدة
አዲስ ሙሓደራ
الاستقامة على المنهج السلفي
በሰለፍያ መንሃጅ ላይ መፅናት
🕌 ጊምባ ቱሉአዉሊያ
📅 يوم الأحد 12 رجب 1443 الموافق 13/2/2022
🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4806