💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

ክፍል ⑦③


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዳን ዳሰሳ


የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️ፊጥርን የማቻኮል ፋይዳዎች
◾️ስናፈጥር ሊደረጉ የሚገቡ አደቦች
◾️መልእክተኛው በረመዷን ላይ የነበራቸው ቸርነትና እዝነት


ክፍል 2⃣6⃣


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
آداب الطالب العلم في نفسه
قَنَاۃُ عَبْدِالرَّحْمَٰنْ أَبِي عُثَيْمِيْنْ
محاضرة جديدة አዲስ የሙሓደራ ግብዣ

📚ርዕስ "آداب الطالب العلم في نفسه
(አንድ ጧሊበተል ኢልም ከራሱ ጋር ሊኖረው የሚገባ አደብ ምን ምን ናቸው ።

ክፍል አንድ 1️⃣

🎙በወንድም አቡ ሒበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል

ሌሎች ሙሐደራዎችን ለመከታተል👇👇
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
Audio
♦️ تلاوة من سورة البقرة
♦️ القارئ: #أحمد_طالب_حميد
•••━══❁✿❁══━•••
አኽላቃችን ይመር !!
Abu Useymin
🔹 እነሆ አዲስ ሙሓደራህ

🔻ርእስ ፦ #አኽላቃችን_ይመር

🔺 ከሙስሊም የሚጠበቁ ምርጥ ስነምግባራቶች ተወስተዋል ይደመጥ

🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

https://t.me/abuUseyminabdurehman/3788
001 ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
♦️አዲስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

▪️كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة

ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ

▪️ክፍል አንድ


♦️የኪታቧን PDF ለማገኘት
➴➴➘➘➷➷➴➴➘➘➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1/3725

🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed
💢ሶላት የሌለው ሰው ዲን የለውም


ሶላት የዲን ምሰሶ ነው (الصلاة عماد الدين)

◾️قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله 【الَّذِي لا يُصَلِّي لا يَقُومُ لهُ دِينٌ، وإنْ شَهِدَ أنَّ لا إِلهَ إلَّا الله وأنَّ مُحمّدًا ﷺ رسولُ الله ،لأنّهُ يحتاجُ إلى عُمُودٍ يُقِيمُ عليهِ الدِّين، وهو لا يُوجَدُ إلا بِالصَّلاة】

➲ሸኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል።

ሰላት የማይሰግድ ሰው ሸሀደተይን (ላኢላሀ ኢለላህ ሙሀመድ ረሱሉላህ) ቢል ራሱ ዲኑን (እስልምነውን) አይቆምለትም። ምክንያቱም ዲኑን የሚያቆምበት ምሰሶ የግድ ያስፈልገዋልና። የዚህ ማቆምያ ምሰሶ ደሞ ከሶላት ውጪ ምንም የለም።
📚(شرح الأصول الثلاثة - ص ٢٤٢)

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧ነብዩ((ﷺ) ) እንዲህ ብለዋል:–
===============
"በራሷ መብቃቃት የማትችል ሆኖ ሳለ ባለቤቷን(ባሏን) የማታመሰግንን ሴት አሏህ (በእዝነት) አይኑ አይመለከታትም።"

ሀኪም መስተድረክ(2/207)

⚘•
https://t.me/https_Asselefya1
ኢብኑል ቀይም ረሂመሁላሁ እንዲህ ይላል :

➬" ሴት ልጅ ባዳ ወንድ ስታናግር ንግግሯ ጠንካራና ሀያል ባለው ሁኔታ መሆን አለበት ለስላሳና ቅላፄ የተሞላበት መሆን የለበትም ይህ እሷን ከመከጀል የራቀና ከጥርጣሬ የፀዳ ነው "


➹ሚፍታህ ዳሩ ሰዓዳ ( 111)

ሱብሀናላህ !!!

➧ምን አይነት ወርቃማ ንግግር ነው በዚህ ምክንያት ስንቶች ናቸው የተፈተኑት በሶሻል ሚዲያ ወንድና ሴት ያለ ገደብ የሚለዋወጡዋቸው ፁፎችና ንግግሮች ብዙዎችን ከአላህ አንዲርቁና ከሸይጣን እንዲቀርቡ አድርጓል አላህ ይጠብቀን!!

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ


የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️የፃመኞች ደስታ በአሔራ
◾️ሁለት አይነት ፃመኞች
◾️መጥፎ ነገር ለአላህ ብሎ መተው

ክፍል 2⃣7⃣


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

ክፍል ⑦④


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ብቻ በሀቅ ላይ ሁን የሰዎች ዋይታ አይረብሽህ
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭

▪️قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله:【ما دام أنّك على الحق؛ّ فلا يهمّك كلام النّاس والمخذّلين، أمّا إن كنت على الخطأ؛ فتراجع ولو مدحوك، لا تصبر على الخطأ، وتثبت على الخطأ، ولو مدحوك وشجّعوك، لا يغرّك هذا.
➧ሸኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ

በሀቅ ላይ እስካለህ ድረስ፦➴➴➴➴

ሰዎች ባነተ ላይ ለሚያወሩት ወሬ አያሳስብህ
➧አንተን ለማዋረድ በሚያረጉት ጥረትም አይግረምህ


♦️በስህተት ላይ ከሆንክ ግን ሰዎች ቢያወዱሱህም እንኳ ቶሎ ተመለስ

♦️በስህተት ላይ አትፅና
♦️በስህተት ላይ አትዘውትር


ሰዎች ቢያወድሱህና ቢያበረታቱህም እንኳ ከስህተትህ ከመመለስ እንዳይሸነግልህ።

📚شرح فتح المجيد (٢٤/ ربيع الأوّل/ ١٤٣٩

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1