💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
▪️الرِّجَالُ قَوَّامُونَ عَلَى النِّسَاءِ بِمَا فَضَّلَ اللَّهُ بَعْضَهُمْ عَلَىٰ بَعْضٍ وَبِمَا أَنفَقُوا مِنْ أَمْوَالِهِمْ ۚ فَالصَّالِحَاتُ قَانِتَاتٌ حَافِظَاتٌ لِّلْغَيْبِ بِمَا حَفِظَ اللَّهُ ۚ وَاللَّاتِي تَخَافُونَ نُشُوزَهُنَّ فَعِظُوهُنَّ وَاهْجُرُوهُنَّ فِي الْمَضَاجِعِ وَاضْرِبُوهُنَّ ۖ فَإِنْ أَطَعْنَكُمْ فَلَا تَبْغُوا عَلَيْهِنَّ سَبِيلًا ۗ إِنَّ اللَّهَ كَانَ عَلِيًّا كَبِيرًا

↪️ወንዶች በሴቶች ላይ ቋሚዎች (አሳዳሪዎች) ናቸው፡፡ አላህ ከፊላቸውን በከፊሉ ላይ በማብለጡና (ወንዶች) ከገንዘቦቻቸው (ለሴቶች) በመስጠታቸው ነው፡፡ መልካሞቹም ሴቶች (ለባሎቻቸው) ታዛዦች አላህ ባስጠበቀው ነገር ሩቅን ጠባቂዎች ናቸው፡፡ እነዚያንም ማመጸቸውን የምትፈሩትን ገስጹዋቸው፡፡ በመኝታዎችም ተለዩዋቸው፡፡ (ሳካ ሳታደርሱ) ምቱዋቸውም፡፡ ቢታዘዟችሁም (ለመጨቆን) በእነርሱ ላይ መንገድን አትፈልጉ፤ አላህ የበላይ ታላቅ ነውና፡፡

አላህ ካዘነላቸው በስተቀር የዚችን የቁረአን አንቀፅ ተግባራዊ ያሚያደርጋት የለም ከወንዶቹም ከሴቶችም!

ወንድሜ ሆይ እውነት አንተ አላህ በአንተ ላይ ግደታ ያደረገውን ባለቤትህን ፣ በቤትህን እያስተዳደርክ ነው ?

አንቺም እህቴ ለባለቤትሺ አላህ ሱበሀኑሁ ወተአላ እንዳዘዘሺ ታዛዥ ነሺን? መልሱን ለእናንተ ተውኩት ሁላችንም እራሳችንን እንፈትሺበት።


https://t.me/Asselefya1
#በላጭ_ሴት__!!
▬▬▬▬▬▬▬▬
በተውሒድ በሱና የማትደራደር፡
ፈገግታ የሞላት የማትዞር መንደር፡
ዘመድ ጎረቤቷን ወዳጂና አክባሪ፡
የሀላል ንጉሷን የእውነት አፍቃሪ፡
ሀቅ ላይ የፀናች ጥንቁቅ እንስት የምር፡
የውበት አለቃ ሲያዋት የምታምር፡
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ሰለፍይ ኮከብ ያች ኒቃቢስቷ፡
መንሀጂና አቂዳ የህነው ርስቷ፡
በመልካምነቷ ሁሉም ሰው የሚያፍራት፡
አሏህ በችሮታው አሟልቶ የሰራት፡
ስትጓዝ በአደብ ሳብ ያለ ቁመቷ፡
ሀያዕ የለበሰች በወጣትነቷ፡
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ብልጥ አርቆ አሳቢ አስተዋይ የሆነች፡
ሚስትነት የገባት መልካም ሴት ይህች ነች፡
የወንድን ልጂ ህይወት ምትሞላው ሀሴት፡
የዘላለም ንግስት ይህች ነች በላጭ ሴት፡
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
#በኑረዲን_አል_አረቢ
ሙሀረም 15 1441
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
http://t.me/nuredinal_arebi
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Asselefya1
Audio
💢ተከታታይ የኹዝ አቂደተከ ደርስ


🩸አላህን በእገሌ ይሁንብህ ማለት?
🩸በኛና በአላህ መካከል ጉዳያችን አድራሽ ያስፈልጋልን


《《ክፍል 1⃣8⃣》》

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
053 An-Najm النجم
Abdulaziz alzahrani عبدالعزيز الزهراني
💦አቡልጀውራእ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ።

ሙናፊቅ የሆነ ሰው ቁርአን ከሚቀራ ቋጥኝ መንቀል ይቀለዋል።
📚حلية الأولياء (ج ١ ص ٤٥٩)

↪️ቁርአን መቅራት ኢባዳ እንደሆነ ሁሉ በጥሩ ንያ ማዳመጥም አጅር የሚገኝበት ኢባዳ ነው።

↪️ጆሮህ ሙዚቃ፣ ነሺዳና መንዙማ ከሚያበላሸው ቁርአን በማዳመጥ አድሰው።

https://t.me/Asselefya1
አሏህን ከማውሣት ውጭ ብዙ ወሬ አታብዛ❗️


↪️ከኢብኑ ዑመር ረደሏሁ አንሁ እንደተላለፉት የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል

አላህን ከማስታወስ ውጭ ያሉ ንግግሮችን አታብዙ ንግግርን ማብዛት ከልብ መድረቅ ነው!!
ከአላህ በጣም የራቀ ሰው ማለት የደረቀ ልብ ያለው ነው።

{ዒማሙ ቲርሚዚ የዘገቡት
}

https://t.me/Asselefya1
Audio
◾️የተንቢሀት ኪታብ ደርስ


↪️ ክፍል 5⃣8⃣ ↩️


↪️ሴት ልጅ ከቤት ከወጣች
↪️የዘመኑ ትዳር መበላሸት ሰበብ
↪️ሴት ልጅ አላህ የሰጣት ሀላፊነት
↪️የሴት ልጅ ጠላቶች ድብቅ ሴራ


ሴቶችን የተመለከተ ምክር አለበት

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
#ምርጥ_ሚስት


ከሴቶች ምርጧ ማነች?



📌 قيل لرسولِ اللهِ ﷺ أيُّ ًالنساءِ خيرٌ ؟

▪️ قــــال رسول الله ﷺ : التي تسرُّه إذا نظر ، وتطيعُه إذا أمر ، ولا تخالفُه في نفسِها ومالها بما يكره .


↪️ያች እምታስደስተው በተመለከተ ጊዜ ➴ባዘዘ ጊዜ የምትታዘዘው የማትቃረነው በነፍሳና በገንዘባ እሱ በሚጠላው ነገር

صححہ الألبانــﮯ فــﮯ
📚((صحيح النسائي - رقم: ~3231))


▪️ فجمع النبي ﷺ ثلاث صفات عظيمة في الزوجة الصالحة الخيِّرة ، وهي :

↪️ትላልቅ የሆኑ ሶስት ባህሪያቶችን ሰብሰብ አድረጉ የአላህ መልክተኛ ➴ሷሊሀ ምርጥ ለሆነች ሚስት ።

▪️إذا نظر إليها سرَّته بدِينها ،وبأخلاقها ،
وبمعاملتها ، وبمظهرها . وإذا غاب عنها حفظته في عرضها، وحفظته في ماله، وإذا أمرها أطاعته ،ما لم يأمرها بمعصية
،

↪️ወደሷ ሲመለከት ታስደስተዋለች ➴በዲኗ ➴በኢማኗ ➴ባላት ጥሩ ስነምግባር ➴ታስደስተዋለች ➴ከሱጋር ባላት ባጠቃላይ ግንኝነት ታስደስተዋለች በገፅታዋም ታስደስተዋለች።

➮ከሷ ሲርቅ በክብሯ ትጠብቀዋለች ንብረቱን ትጠብቅለታለች ባዘዛት ጊዜ ትታዘዘዋለች በማእስያ ወጀል በሆነ እስካላዘዛት ድረስ ።


▪️ قـــــال النبي ﷺ : لِيَتَّخِذْ أحدُكم قلبًا شاكرًا ، ولسانًا ذاكِرًا ، وزوجةً مؤمنةً ،تُعِينُهُ علَى أمرِ الآخرَةِ .

↪️አንደኛቹሁ ይያዝ አመስጋኝ የሆነን ልብ
አሏህን አስታዋሽ የሆነን ምላስ ሙእሚን አማኝ የሆነችን ሷሊህ የሆነች ሚስት ይያዝ ታግዘዋለች በአኼራው ጉዳይ ላይ


https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
20_Nase7ah_Le_okhtee.pdf
1.3 MB
የኪታቡ pdf👆👆👆
📒 كتاب عشرون نصيحة لأختي قبل زواجها
20 ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት
👈🏻لفضيلة الشيخ د. بدر بن علي بن طامي العتيبي -حفظه الله-
⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Asselefya1
ሃያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
→አዲስ የኪታብ ደርስ
→ የኪታቡ ስም↓

📚عشرون نصيحة لأختي قبل زواجها
📚ሃያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት

تأليف الشيخ الدكتور بدر بن علي بن طامي العتيبي حفظه الله

ዝግጅት ዶ/ር በድር ኢብኑ አሊይ ኢብኒ ጧሚይ አል-ኡተይቢይ "ሓፊዞሁሏህ"

➡️ ክፍል አንድ 1⃣ ↩️

🔶النصيحة الأولى:
أصلحي ما بينك وبين الله يصلح ما بينك وبين الناس☑️


🔹የመጀመሪያዉ ምክር
በአንቺና በአሏህ መካከል ያለዉን አስተካክይ አሏህ በአንቺና በሰዎች መካከል ያለዉን ያስተካክልልሻል☑️

🎙
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

http://t.me/abu_reyyis_arreyyis/2986
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Asselefya1
ሸይኽ ዑሰይሚን ረሒመሁሏህ እንድህ አሉ፡–
"ቀብር ጨለማ ነው፤ ሰውዬው ፀሐይንም ይሁን ጨረቃን(በቀብር ውስጥሆኖ) አያይም። ሰውዬው ከሰጋጆች ከነበረ ቀብሩ ብርሐን ይሆናል"

[አልፈታዋ 12፤479]


https://t.me/Asselefya1
‏قال العلامة صالح الفوزان -حفظه الله-:

"اﻹنسان يسأل الله الثبات ولو كان يعرف الحق ويعمل به ويعتقده".

ሸይኽ ሷሊህ አል–ፈውዛን አሏህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ይላሉ

↪️ የሰው ልጂ ፅናትን ከአሏህ ይማፀናል
ሀቅን ያወቀ ባወቀው የሚሰራ በሀቅ ነገር የሚያምን ቢሆን እንኳን!!

التعليق على شرح السنة 48/1

↪️ አላህ ሱበሀኑሁ ወተአላ ፅናቱን እንድወፍቀን ከልባችን ሆነን እንማፀነው በተለይ ከሀቅር ውጭ ያላችሁ እህቶች አላህ ካዘነላችሁ በስተቀር ሀገር ሳትገቡ ሰለፍያ ወሰጥያ ሁናችሁ ማሻአላህ ሀገር ስገቡ አንዳንዶቻችሁ ሀጆሪይ ትሆናላችሁ ሌሎቻችሁ ደግሞ ኢኽዋን ትሆናላችሁ ለምን ተብሎ ለባል አላሁሙስተአን!

አላህ ለሁላችንም በመንሀጃችን ላይ ፅናቱን ይወፍቀን የአርሹ ጌታ ።

https://t.me/Asselefya1
‏قال الشّيخ صالح الفوزان حفظه الله:

فلا يجمــــع النّــــــاس إلاّ
العقيـــــــدة الصّحيــــــحة.

ሰወችን የሚሰበስብ ነገር የለም ትክክለኛ አቂዳ ቢሆን እንጂ……

إتحاف القاري(١/٤٠)

https://t.me/Asselefya1
Audio
◾️የተንቢሀት ኪታብ ደርስ


↪️ ክፍል 5⃣9⃣ ↩️


↪️የሴትና ወንድ እኩልነት የሚባለው
↪️ሴት ልጅ ከወንድ ጋር ምትለይበት
↪️ሴት ልጅ ቢሮ ተቀጥራ መስራቷ


🎙አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ዱዓእ የአማኞች ጋሻ ነው


قال الإمام ابن القيم رحمه الله تعالى:
الدعاء من أنفع الأدوية، وهو عدو البلاء، يدافعه ويعالجه، ويمنع نزوله، ويرفعه، أو يخففه إذا نزل، وهو سلاح المؤمن

↪️ዱዓእ ከመድሃኒቶች ሁሉ ጠቃሚው ነው የሙሲባ(በላእ) ጠላት ነው ይከላከለዋል ያክመዋል እንዳይከሰት ይከለክለዋል ከተከሰተ እንዲነሳ ያደርገዋል ወይም ያቀለዋል እሱ የሙእሚኖች መሳሪያ ነው።

الداء والدواء (١١/١)

https://t.me/Asselefya1
08 ኢና ኩና ፊ ጃሂሊያ ሊሸይኽ ሷሊሕ አል—ፈውዛን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ተከታታይ የኪታብ ደርስ


↪️ኢና ኩና ፊ ጃሒሊያ

↪️ አዘጋጅ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን

◾️ክፍል 8⃣


🎙 በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
.

#ሱፍያን_አሰውሪ_አላህ_ይዘንለት እንዲህ ይላል፡–

#አንድ_ሰው_ከሁሉም_አቅጣጫ_በላ መጥቶበት ሰብር እስከ ሚያደርግ ድረስ
የዒማን ጥፍጥና አያገኝም"።


تاريخ بغداد (٥٤٥/٧ )
ﻗﺎﻝ ﺳُﻔْﻴَﺎﻥ ﺍﻟﺜﻮﺭﻱ ‏« ﺃﻭﻝ ﺍﻟﻌﺒﺎﺩﺓ ﺍﻟﺼﻤﺖ ﺛﻢ ﻃﻠﺐﺍﻟﻌﻠﻢ ﺛﻢ ﺍﻟﻌﻤﻞ ﺑﻪ ﺛﻢ ﺣﻔﻈﻪ ﺛﻢ
ﻧﺸﺮﻩ ‏»
ሱፍያኑ ሰውሪ አሏህ ይዘንላቸው እንዲህ ይላሉ፡–

↪️የመጀመሪያው ዒባዳ ፀጥታ ነው።
ከዚያ እውቀት መፈለግ ይቀጥላል።
ከዚያም ባወቁት ነገር መስራት ይከተላል፡፡
ከዚያም በአዕምሮ መሸምደድ ብሎም
ለሌሎች ማሰራጨት ነው።
ﺭﻭﺿﺔ ﺍﻟﻌﻘﻼﺀ


https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
اللهم إني عبدك ، وابن عبدك ، وابن أمتك ، ناصيتي بيدك ، ماض في حكمك ، عدل في قضاؤك ، أسألك بكل اسم هو لك ، سميت به نفسك ، أو أنزلته في كتابك ، أو علمته أحدا من خلقك ، أو استأثرت به في علم الغيب عندك ، أن تجعل القرآن ربيع قلبي ، ونور صدري ، وجلاء حزني ، وذهاب همي