💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ቀደር ከአላህ ቢሆንም ዱዓና ሰበብ ማድረስ ደግሞ ከእኛ ነው

=
"احْرِصْ عَلَى مَا يَنْفَعُكَ، وَاسْتَعِنْ بِاللَّهِ"

=
t.me/https_Asselefya1
📻 || 📚

﴿وَمَن يَتَّقِ اللَّهَ يجعَل لَهُ مَخرجًا ويَرزُقهُ مِن حَيثُ لا يَحتسِبُ

•• قال الإمام ابن تيمية -رحمه اللّٰه-:


” إنَّ اللّٰه ضمِن للمُتّقين أن يجعل لهم مخرجاً ممّا يضيق على النَّاس ، وأن يرزقهم من حيث لا يحتسبون ، فإذا لم يحصل ذلك دلَّ على أنَّ في التّقوى خَلَلاً ، فليستغفر اللَّه وليَتُب إليه! .“

📖 [الفتاوى (٨/ ٥٢٦)]

.

t.me/https_Asselefya1
Audio
مُّحَمَّدٌ رَّسُولُ اللَّهِ ۚ وَالَّذِينَ مَعَهُ أَشِدَّاءُ عَلَى الْكُفَّارِ رُحَمَاءُ بَيْنَهُمْ ۖ تَرَاهُمْ رُكَّعًا سُجَّدًا يَبْتَغُونَ فَضْلًا مِّنَ اللَّهِ وَرِضْوَانًا ۖ سِيمَاهُمْ فِي وُجُوهِهِم مِّنْ أَثَرِ السُّجُودِ ۚ ذَٰلِكَ مَثَلُهُمْ فِي التَّوْرَاةِ ۚ وَمَثَلُهُمْ فِي الْإِنجِيلِ كَزَرْعٍ أَخْرَجَ شَطْأَهُ فَآزَرَهُ فَاسْتَغْلَظَ فَاسْتَوَىٰ عَلَىٰ سُوقِهِ يُعْجِبُ الزُّرَّاعَ لِيَغِيظَ بِهِمُ الْكُفَّارَ ۗ وَعَدَ اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ مِنْهُم مَّغْفِرَةً وَأَجْرًا عَظِيمًا (29)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"በቀል ነው ወይ?" እያለ ነው ህዝቡ:: በቱርክ ሀገር በጎች አንድን ስጋ ቤት ሊያፈርሱ ሲሞክሩ የሚያሳይ ምስል ነው:: ሰዎች "ለአረፋ የታረዱ በግ ጓደኞቻቸውን ስጋ አይተው ይሆናል?" እያሉ ነው:: በጎችም ነቅተዋል ማለት ነው:: ደግ መንቃት¡
منقول
=
ياربّ🌸
خفف عني كل تعلق لايليق ،
وكل مسافة تضيق ،وعلمني أنها
دُنيا واجعلها بيدي لا بقلبي، أقِم
وجهي حيثُ طاعتك ، وارزقني حبك ورضاك


                             
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሌሊት ወደ አላህ ወይስ ወደ ኢንተርኔት ?

🎙በኡስታዝ አቡ ሙስሊም حفظه الله

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሊወደድ በብቸኝነት የሚገባዉ አላህ ብቻ ነዉ።

🎙ኡስታዝ ሳዳት ከማል حفظه الله

=
t.me/https_Asselefya1
” بَريِد يُوم الجمُعة “
- تذكيّر  | الصَلاة على الرسُول ﷺ .
- تذكيّر  | قِراءة سُورة الكهَف .
- تذكيّر  |  توجَد ساعٌة اسِتجابة .
- تذكيّر | الدُعاء للأموَات

=
t.me/https_Asselefya1
محمد الغزالي
﴿هُوَ اللَّهُ الَّذي لا إِلهَ إِلّا هُوَ المَلِكُ القُدّوسُ السَّلامُ المُؤمِنُ المُهَيمِنُ العَزيزُ الجَبّارُ المُتَكَبِّرُ سُبحانَ اللَّهِ عَمّا يُشرِكونَ﴾

سورة الحشر

محمد الغزالي


t.me/https_Asselefya1
يجتهد الناس في حفظ صحة قلوبهم البدنيَّة، فيتوقَّون كلَّ ما يضرُّها، ويغفلون عن حفظ صحَّتها الرُّوحيَّة فلا يتوقَّون مفسدات القلوب، وأعظمها ستةٌ: التعلق بغير الله، والاسترسال في الأمانيِّ، وكثرة الخُلطة والكلام والنوم والطعام، والمؤمن العاقل يتوقَّى هذا وذاك، فاحفظوا قلوبكم منها.

#تغريدات
=
بَرد العفو يطفئ حرارة الانتقام، فيذهب غيظ القلب، وتسكن النَّفس، وتطهر الرُّوح، ويرتقي العبد سلَّم العزِّ، ففي الحديث: "ما زاد الله عبدًا بعفوٍ إلا عزًّا"، فاعفوا يعفُ الله عنكم، فالجزاء من جنس العمل.

#تغريدات
=
Forwarded from 🌏Abu Hafsua [አቡ ሐፍሷ] (Imam Ayalew)
የሌሎች ደካሞ ጎኖች ማየት ፣መስማት የሚያስደስተን ነገርስ ! ሁላችንም ደካማ ጎኖች አሉን.  ክፍተት፣ጉድለት ፣ስህተት ይኖረናል። ታዳ እኛ ምንም እንደለለብን የሌሎች ሲነገረን የምንደሰት ፣ከተገቢው በላይ የምናወራ፣የምናንቋሽሽ የምናጥላላው ነገር  ትክክል ነውን? መጥፎ ነገር ያየህበትን ጓደኛህ  የምታውቀውም ሆነ የማታውቀው.ሰው  ምከረው ትክክል አለመሆኑን አስገንዝበው ከዛ በዘለለ ስም ማጥፋት፣ማጠልሸት ፣ከጥፋቱ በላይ አካብዶ ማውራት  በክብሩ ላይ መረማመድ የሙእሚን ባህሪ አይደለም። ዛሬ ዛሬ የወሬ ሱስ ይዞናል ስለ እከሌ ማጣራት ልምዳችን ሆኗል።ምን አድስ አለ ብለን ቀጥታ አንዱ ስላንዱ ወሬ ይጀምራል። አጥፊ ከጥፋቱ እንዲታረም የማድረግ ችሎታችን ወርዷል። መተባበር፣መተጋገዝ፣አብሽር መባባል አንዱ ላንዱ መቆርቆር በመሀላችን ጠፍቷል።ከስሟል። ከመተራረም መተማማት፣ከመመካከር መከራከር፣ ከማጣራት መጠራጠር ፣ባህሪያችን ሆኗል።

@AbuHafsaYimam
Audio
ለሚገባው ብቻ

“ሰው እንዴት 30 አመት ብቻውን ያድራል? 30 አመት ትራስ አቅፎ ማደር!!!”

ኡስታዝ #ሳዳት_ከማል ረቢ ይሕፈዞ