Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
~አንዳንዴ… ወደ አላህ የምታደርገው መንገድ የሚጀምረው…ልብህን በሚሰብር ሰው፣ እንደጠበቅከው በማይሆንልህ ጓደኛና በሚበድልህ ሰው ምክንያት ነው። ከዚያም ሰዎች ዘንድ ካለው ነገር ተስፋ ትቆርጥና ወደ አላህ ብቻ ትጠጋለህ። እርሱም ከዓለም ያብቃቃሃል።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
••
الحُبُّ جَمِيل مَعَ مَنْ يَفْهَمُ الحُبّ
الحُبُّ جَمِيل مَعَ مِنْ يُصَدِّقُ مَعَكَ
الحُبُّ جَمِيل مَعَ مِنْ يُضَحِّي لِأَجلِكَ
الحُبُّ جَمِيل مَعَ مِنْ تَنْجَذِبُ رُوحَكَ لَهُ
الحُبُّ جَمِيل مَعَ مِنْ يُشعِرُكَ بِالأَمَانِ وَالرَّاحَةِ
الحُبُّ جَمِيل مَعَ مِنْ يَخطِفُ قَلْبُكَ خَطفًا دُونَ
مُبَادَرَةٍ مِنْكَ.
منقول
=
t.me/https_Asselefya1
الحُبُّ جَمِيل مَعَ مَنْ يَفْهَمُ الحُبّ
الحُبُّ جَمِيل مَعَ مِنْ يُصَدِّقُ مَعَكَ
الحُبُّ جَمِيل مَعَ مِنْ يُضَحِّي لِأَجلِكَ
الحُبُّ جَمِيل مَعَ مِنْ تَنْجَذِبُ رُوحَكَ لَهُ
الحُبُّ جَمِيل مَعَ مِنْ يُشعِرُكَ بِالأَمَانِ وَالرَّاحَةِ
الحُبُّ جَمِيل مَعَ مِنْ يَخطِفُ قَلْبُكَ خَطفًا دُونَ
مُبَادَرَةٍ مِنْكَ.
منقول
=
t.me/https_Asselefya1
አንድ አረብ እንድህ አለ ሚስቴ ትኩረት በሰጠችኝና በቀናችብኝ ጊዜ እኔ ዘንድ ያላት ዉደታዬ ይጨምራል አለ እ
=እኛ ሚድያ ላይ ተቀምጠን ሚድያ የማይጠቀም ነዉ የምፈልግ የምንል ግን በሰላም ነዉ እእ እንደት ነዉ ነገሩ ? ይልቅ አጠቃቀሙ ጥሩ የሆነ መልካም ነገር ላይ የሚዉል ቢሆን ይመረጣል እሺ !ምክንያቱም አላህ ከቢጤ ጋር ነዉ የሚያጣምር ህእ!
#ቢጤ
=t.me/https_Asselefya1
እናማ ስላችሁ አረብ የሀበሻ ምግብ ከለመደ አይቻልም እ
የኛ ምግብ ልዩ ነችኮ ኢትዮጲያዩ🇪🇹 ያዉ እየሰራሁ ነዉ ልላችሁ ነዉ እእ ቤታችን የሀበሻ የሀበሻ ቤት ሸተተ ህእ ¡=
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
↷↺
( الكلم الطيبة189)
↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷
t.me/abuUseyminabdurehman
ሀያእ ለሴት ልጅ ብቻ ሳይሆን ለወንድ ልጅም አስፈላጊ ነው! ወንድ ልጅ ሀያእ ሲኖረው አሳዳጊውን ያስመሰግናል! ሴቶች ለሱ ያላቸው ፍላጎትም እየጨመረ ይሄዳል!!!
( الكلم الطيبة189)
↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷
t.me/abuUseyminabdurehman
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
مخمُوم القَلبْ💧
•• الأتــقِيـَاءُ الأَخــفِيَـاء
طاعـةُ العبْـــــد لربّه في السِّر دليلٌ
على قوّة إيمانـه وإخلاصِـــه لربّه
𝐓𝐞 ❝ t.me/abu_reyyis_arreyyis
طاعـةُ العبْـــــد لربّه في السِّر دليلٌ
على قوّة إيمانـه وإخلاصِـــه لربّه
𝐓𝐞 ❝ t.me/abu_reyyis_arreyyis
- በፍቅር ውስጥ ከባድ ወይም ኃያል ተብሎ የሚጠራ ሰው የለም። የተጨበጨበለት ስኬት ላይ ብትደርስም በፍቅር ቤት "አንቱ" ተብሎ አይሰገድልህም። የቱንም ያህል የገነነ ስም ቢኖርህም ስታፈቅር ቅጣምባሩ ሌላ ነው። ነብይ ብትሆን እንኳን እንደነብይህ ባለቤትህ ጉልበትህን እንድትረግጥ አድርገህ ግመሉ ላይ እንድትወጣ ማድረግ ይኖርብሃል ፣ ሩጫ ውድድር በማጫወትና አጋርህ ውሃ የጠጣችበትን የእቃው ቦታ እየፈለግህ በመጠጣት ስለፍቅር ትሸነፋለህ፣ ዝቅም ትላለህ። ስትወድ እንደህፃን ልጅ ትከሻ ላይ ትንጠለጠላለህ፣ ተለምዶና ህግ ብዙም ቦታ አይኖራቸውም። እና የወንድነት ትርጉሙም እዚህ ቦታ ላይ ለየት ብሎ… በመሸነፍ ይተካል። መሸነፍ በቃ…
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
القارئ فواز الكعبي | فلما أحسوا بأسنا
💭🌸خدمة تلاوات🎧
﴿فَلَمَّآ أَحَسُّواْ بَأْسَنَآ إِذَا هُم مِّنْهَا يَرْكُضُونَ ٢١ لَا تَرْكُضُواْ وَٱرْجِعُوٓاْ إِلَىٰ مَآ أُتْرِفْتُمْ فِيهِ وَمَسَـٰكِنِكُمْ لَعَلَّكُمْ تُسْـَٔلُونَ ٣١﴾
🎙القارئ : فواز الكعبي
=
t.me/https_Asselefya1
🎙القارئ : فواز الكعبي
=
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from MuhammedSirage M.Noor (MuhammedSirage MuhammedNoor)