💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ختام بديع لسورة الإسراء وترتيل لايوصف للشيخ محمد اللحيدان ~ أجمل…
القناة المختصة بتلاوات الشيخ محمد اللحيدان
ቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉ መድሀኒት የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነው።

ከቁርአን ጋር እንኑር !

=
t.me/https_Asselefya1
Audio
مقطع تربوي مفيد أرعه قلبك وسمعك .

🎙الشيخ : عبد الرزاق البدر

=
t.me/abu_reyyis_arreyyis
አሰላሙ. አለይኩም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱሁ

ውድ የአል አማና ቤተሰቦች፣ደንበኞቻችን.   እስከዛሬ በሀገር  ውስጥ ብቻ ነበር ትዕዛዞችን  ስንቀበል. የነበረው.  እነሆ. ከሀገር ውጭም መልዕክቶችን መላክ ጀምረናል።     ስለዚህ  ከኢትዮ ወደ ዱባይ የሚፍልጉትን እቃ ማዘዝ ይችላሉ።
ለመጠየቅ
@Hulemtewhid99
@Hulemtewhid99

https://t.me/Albuyue
https://t.me/Albuyue
ደዉሉ ተጠቀሙ ከሱና ወንድማችን አብዱል ዓዚዝ አቡ ሀፍሷ አላህ ይጠብቀዉ !

           𝐏𝐡𝐨𝐧𝐞«  +966559318178
          𝐖𝐡𝐚𝐭𝐬𝐀𝐩𝐩«  +251932419090
            𝐓𝐞« +251939912164 « @Azilid120 »

=
القارئ إسماعيل النوري | يا أيها الناس اعبدوا
💭🌸خدمة تلاوات🎧
﴿يَـٰٓأَيُّهَا ٱلنَّاسُ ٱعْبُدُواْ رَبَّكُمُ ٱلَّذِى خَلَقَكُمْ وَٱلَّذِينَ مِن قَبْلِكُمْ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ ١٢۝﴾

🎙القارئ : إسماعيل النوري
=

t.me/https_Asselefya1
ከቤተሰብሽ የሚያርቅሺ ወንድ አታግቢ።
ዞሮ ዞሮ መመለሻዎችሽ ቤተሰቦችሽ ናቸዉ።

ሴቶች ስትወዱ ልክ ይኑራችሁ አንድ ወንድ ስትወዱ ቤተሰብ አይናችሁ ለአፈር ብላችሁ ያ የከነፋችሁለት ሰዉ ሲያስከፋችሁ እንደገና ወደ ቤተሰብ ትመጣላችሁ ወደት ወደት እእ? ከማንም በፊት ቤተሰብ ዉደዱ ሌላዉ ከዛ ለጥቆ ነዉ እሺ።ቤተሰብ የሚላችሁንም ስሙ ግደላችሁም አይጎዳችሁም። ከኛ በላይ ለእኛ አዋቂ እና አሳቢ ቤተሰብ ናቸዉ እሺ።

#ቤተሰብ
=
t.me/https_Asselefya1
ብዙ ወንዶች አንችን ለትዳር ሊመኙሽ ይችላሉ፦ አንዱ ቆንጆ ስለሆንሽ ሌላኛዉ ሀብታም ስለሆንሺ ያኛዉ ጥሩ ሸብሽ/አቋም ስላለሽ ያኛዉ ጠንካራ ስለሆንሺ ሌላኛዉ ገና ልጅ ወጣት ስለሆንሺ ሌላም.......!እነዚህ ሁሉ አይጠቅሙሺም ሁሉም ጊዜዊ ስለሆነ ቆንጅናም እርጅና ሲመጣ ይጨማደዳል ገንዘብም ያልቃል ሸብሽም/አቋምሽ ይበላሻል ከጊዜ በኋላ ጥንካሬም ድካም ይመጣል ወጣትነትም እርጅና ይመጣል....! ለአንቺ ትክክለኛ ፈላጊሽ ከነ ሙሉ ማንነትሽ ሴትነትሽ ብቻ የሚቀበልሽ ነዉ። እሱ ምረጪ!

=
t.me/https_Asselefya1
•• ‏قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله :


«إذا أصبت بمرض جسمي طرقت باب كل طبيب لعلاجك وصبرت على ما ينالك من ألم عملية الجراحة، وعلى مرارة الدواء، فلماذا لا تفعل مثل ذلك في مرض قلبك بالمعاصي ».

‏‌‏⤶ عقيدة أهل السنة و الجماعة (٧٨/٩٦)


=
t.me/https_Asselefya1
•• قال ابن القيّم رحمه الله تعالى :


أمراضُ القلوب أصعب من أمراض الأبدان لأن غاية مرض البدن أن يُفضي بصاحبه إلى الموت، وأما مرض القلب فيُفضي بصاحبه إلى الشقاء الأبدي، ولا شفاء لهذا المرض إلا بالعلم، ﻭﻟﻬﺬا ﺳﻤّﻰ اﻟﻠﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ ﻛﺘﺎﺑﻪ ﺷﻔﺎء لأمراض اﻟﺼﺪﻭﺭ. قال تعالى : ﴿يا أَيُّهَا النّاسُ قَد جاءَتكُم مَوعِظَةٌ مِن رَبِّكُم وَشِفاءٌ لِما فِي الصُّدورِ ﴾ ".

‏‌‏⤶ مفتاح دار السعادة (١١١/١)


=
t.me/https_Asselefya1
🛑👉አቅም ሳይኖረዉ 2ኛ 3ኛ 4ኛ ይደርብና ከዛ አረብ ሀገር ያለችን እህት እየገባ በሚድያ አንዳድ ነገር ቸገረኝ እርጅኝ ይላል እ? አረ ተዉ ግን ለምን አቅማችሁ አዉቃችሁ አታገቡም እኛ አረብ ሀገር ያለን የናንተ ቤት አስተዳዳሪ ነንዴ ? ገና ለገና ገር ብንሆን ጨርሳችሁ ሞኝ ልታደርጉን ነዉዴ እ? ተነቃቅተናል እሺ ! እንኳን 2.3.4 ለመጨመር 1ዷን እንኳን የቻለ ያግባ ያልቻለ ይፁም ነዉ የሚል ሸርአችን እሺ። ጊዜዊ ስሜታችሁ እየተከተላችሁ ሰዉ አታስቸግሩ እሺ !!

🛑👉እህቶች ንቁ መርዳት ካለባችሁ ትላልቅ አባቶች በየ አጥር ስር ዝናብ ሲዘንብባቸዉ የሚያድሩ እናቶች ህፃኖች አሉ እነሱ እርዱ እሺ አቅሙ ሳያቅ ሴት ለደረበ ገንዘባችሁ አትስጡ እሺ ።
ሰርቶ ያስተዳድር ወንድ ይሁን!

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الحمد لله على نعمة الإسلام

🎙 الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه الله
=
t.me/https_Asselefya1
ራስን ማወዳደር!
~

ከሰዎች ጋር ንፅፅር ያለህን እንዳታይ እንዳታመሰግን እውር ያደርግሀል! ለማን ብለህ ነው ህይወትህን ከሌሎች ጋር የምታወዳድረው?! አንተ ባትሆን ያን ከባድ ጊዜ ማን ያልፍ ነበር? ወዳጄ ከራስህ ትላንት ጋር ብቻ ተወዳደር!

=
ልክ ነህ!
~
ሁሌም የምትችለውን ሁሉ አድርግ! አሁን የዘራኸውን ነው ነገ የምታጭደው። አሁን ስትለፋ ወይ አላማህን ስታስቀድም እንደ ሞኝ ሊያዩህ ይችላሉ፤ አንተም ለጊዜው የተሸወድክ ይመስልሀል፤ ልክ ነህ አልተሳሳትክም።

ሰዎችን በብልጠት ሳይሆን በልፋትህ ብለጣቸው ምክንያቱም በልፋትህ ከፍ ስትል ብልጡን ሰው ቀጥረህ ታሰራዋለህ።

=
t.me/https_Asselefya1
Audio
«تلاوة جمليه من سوره البقره »

🎙القاري عساف_العواجي
=
t.me/https_Asselefya1
ተነስ ጥረትህን ቀጥል!
~

እየደበረህም ቢሆን በጠዋት ስትነሳ፣ ስፖርት ስትሰራ፣ ቁጭ ብለህ ስታነብ፣ አዲስ ትምህርት ስትማር፣ ቋንቋህን ስታሻሽል ወይ አዲስ ክህሎት ስትለማመድ ገንዘብህን፣ ጊዜህን እና ጉልበትህን ልታወጣ ትችላለህ፤ ግን ባወከው እውቀት ልክ ዋጋህ እያደገ ነው።

ይሄን ማድረግ ቀላል አይደለም፤ ቀላል ቢሆንማ ሁሉም ያደርገው ነበር። በህይወት ብዙ ውጤት መሰብሰብ ካሰብክ ግን ብዙ መዝራት አለብህ፤ ለዛነው አሁን ተነስተህ ጥረትህን የምትቀጥለው። በል ተነስ!

=
t.me/https_Asselefya1
•• قال الشيخ صالح السندي حفظه الله


ثلاث كتب اجعلها لك من الاصدقاء:

تفسيـر الشيخ السعدي رحمه الله
الداء و الدواء لابن القيم رحمه الله
صحيح الاعتقـاد الهادي إلى سبيل
   الرشاد للشيخ الفوزان حفظه اللّٰه

‏‌‏⤶ برنامج وعي الحلقة (١٧)


=
t.me/https_Asselefya1
﴿وَإِن تَدۡعُ مُثۡقَلَةٌ إِلَىٰ حِمۡلِهَا
لَا یُحۡمَلۡ مِنۡهُ شَیۡءࣱ وَلَوۡ كَانَ
ذَا قُرۡبَىٰۤۗ


قال ابن عباس رضي الله عنهما :
” يَلقَى الأب والأم ابنه فيقول :
يا بني احمل عني بعض ذنوبي ،
فيقـــول : لا أستطيـــــــــع ؛
حسبي ماعلي “

القارئ : أحمد طالب


t.me/https_Asselefya1
ትማራለች ብዬ - ሙያ ከጎረቤት፣
አግብቻት ነበረ - አድልቼ ለውበት፣
እንኳንስ ልትማር - የምታውቀው ጠፋት፣
ሽንኩርት ግዛ አለችኝ - ገንፎ ለማገንፋት።
t.me/abdu_rheman_aman