ቁርአን ጁዝ ②⑦
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼
☞ጁዝ ②⑦
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
«۞ከሱረቱል ዛሪያት አንቀፀ 31 እስከ ሱረቱል ሐዲዲ አንቀፀ 29 »
=
t.me/https_Asselefya1/19009
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼
☞ጁዝ ②⑦
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
«۞ከሱረቱል ዛሪያት አንቀፀ 31 እስከ ሱረቱል ሐዲዲ አንቀፀ 29 »
=
t.me/https_Asselefya1/19009
﴿وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّى يَأْتِيَكَ الْيَقِينُ﴾
«اللَّهُمَّ أعِنَّا عَلَى ذِكْرِكَ وَشُكْرِكَ وَحُسْنِ عِبَادَتِكَ»
=
«اللَّهُمَّ أعِنَّا عَلَى ذِكْرِكَ وَشُكْرِكَ وَحُسْنِ عِبَادَتِكَ»
=
اللهم اختم لنا شهر رمضان بما يرضيك عنا من صالح الأعمال والأقوال ، واجعل خير أعمالنا خواتمها وخير أيامنا يوم نلقاك .
=
=
አንዳዴ..
~
¶
=
t.me/https_Asselefya1
~
¶
አንድ ፈገግታ ጓደኝነት ሊጀምር ይችላል!
¶አንድ ቃል ፀብን ሊያቆም ይችላል !
¶አንድ ልዩ ሰዉ ሂወትሽ ሊለዉጠዉ ይችላል !=
t.me/https_Asselefya1
«ሴት ልጅ ዉጭ ላይ ስትሄድ ትክክለኛ ልብሷ ጂልባብ በኒቃብ ነዉ። ሙሉ ሽፍን ዋላ እጅ ዋላ እግር !! "
☛ቆይ ግን ?
=
☛ቆይ ግን ?
ሺቲ በኒቃብ +በጉርድ ቀሚስ ኒቃብ.....የምትለብሱ ምን አስባችሁ ነዉ የባሰ ይስባልኮ ነገሩ እ የባሱም አሉ ሺቲዉ ጎናቸዉ ላይ ሸጉጠዉ ቀጭ ቋ ጦሽ የሚል ጫማ ላይ ተሰቅለዉ ለስሙ ከላይ ቁራጭ ኒቃብ የለጠፉ! ተዉ ከለበሰን ሙሉ ልብስ እናድርግ ! እሺ።=
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መልስ የሰጠሁበት ቪድዮ ዋናው ይህ ነው
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የጎዳና ላይ ኢፍጧር ያመጣዉ መዘዝ ተዘርዝሮ አያልቅም! አላህ ይምራቸዉ ይሄ ተግባር የሚያስተባብሩ ሰዎች !
=
🛑👉የህይወት ፆም !
~
=
t.me/https_Asselefya1
~
ረመዷን ያስተካከዉ ነፍሳችንንረመዷን እንደወጣ ልናበላሽ አይገባም። ረመዷን ያፀዳትን ቀልባችንን ነፍሳችንን ረመዷን ሲወጣ በወንጀል በችልተኚነት ፣በዱኒያ ፍቅር ፣በስንፍና ልናበላሸዉ ልናደፈርሰዉ አይገባም።=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ماتيسر من سورة النساء
(تلاوات شهر رمضان 1445)
~
اللهمَّ إنك عفو تحب العفو فاعفُ عنا..
ربنا آتنا في الدنيا حسنة وفي الآخرة حسنة وقنا عذاب النار
=
ربنا آتنا في الدنيا حسنة وفي الآخرة حسنة وقنا عذاب النار
=
በሂጃብ የማይደራደሩ ወንዶች ያብዛልን!
~
=
~
አንድ ኡስታዝ ሲያስተምር ምን አለ ሀያእ ያላት ሴት ሳሎን ቤት ቤተሰቦቿ ፊት የማትለብሰዉ የሆነ ልብስ ለብሳ ስትወጣ ከጎኗ ያለዉ ደዩሱ ባሏ ምንም አይመስለዉ። ያ አዩሀል ደዩስ ባል ምን ነክቶህ ይሆን !?=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ልብን አረጋጊ ነገር አድምጡ እ
=
t.me/https_Asselefya1
አብሽሩ እላችሁ አለሁ ለእናንተ የተፃፈ የፈለገዉ ጊዜ ቢፈጅም የናተ ነዉ ማንም አይነካዉ እሺ !=
t.me/https_Asselefya1