💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ሱንይ ሰለፍዬች
የት ናችሁ ጀግናወች
ሀቅ ግልፅ ሁኖ ተዉሂድ ሊብራራልን
የሱና ኡስታዞች ምክር ሊለግሱን
የቢድአ አጃወች ግልፅ ሊሆኑልን
ሀቅን የፈለገ ገብቶ ይማርልን!

https://t.me/OkazHijab?videochat
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🛑👉እመንና ቀጥ በል ! ~ عن أبي عمرو وقيل أبي عمرة   سفيان بن عبد الله  ، رضي الله عنه قال : قلت : يا رسول الله ، قل لي في الإسلام قولا لا أسأل عنه أحدا غيرك ، قال : ( قل آمنت بالله ، ثم استقم )  رواه مسلم  ከአቡ ዐምር _አቡ ዐምራ ነዉም ተብሏል፦ ሱፍያን ኢብኑ ዐብዲላህ ረዲየለሁ አንሁ  ተይዞ"…
🛑👉ስራ በፍፃሜ ነዉ!
~

عن عبد اللَّهِ بن مسعود قال حدثنا رسول اللَّهِ صلى الله عليه وسلم وهو الصّادق المصدوق: «إِنَّ أَحَدَكُمْ يُجْمَعُ خَلْقُهُ في بَطْنِ أُمِّهِ أَرْبَعِينَ يَوْمًا ثُمَّ يَكُونُ في ذلك عَلَقَةً مِثْلَ ذلك ثُمَّ يَكُونُ في ذلك مُضْغَةً مِثْلَ ذلك ثُمَّ يُرْسَلُ الْمَلَكُ فَيَنْفُخُ فيه الرُّوحَ وَيُؤْمَرُ بِأَرْبَعِ كَلِمَاتٍ بِكَتْبِ رِزْقِهِ وَأَجَلِهِ وَعَمَلِهِ وَشَقِيٌّ أو سَعِيدٌ فَوَا الَّذِي لَا إِلَهَ غَيْرُهُ إِنَّ أَحَدَكُمْ لَيَعْمَلُ بِعَمَلِ أَهْلِ الْجَنَّةِ حتى ما يَكُونُ بَيْنَهُ وَبَيْنَهَا إلا ذِرَاعٌ فَيَسْبِقُ عليه الْكِتَابُ فَيَعْمَلُ بِعَمَلِ أَهْلِ النَّارِ فَيَدْخُلُهَا وان أَحَدَكُمْ لَيَعْمَلُ بِعَمَلِ أَهْلِ النَّارِ حتى ما يَكُونُ بَيْنَهُ وَبَيْنَهَا إلا ذِرَاعٌ فَيَسْبِقُ عليه الْكِتَابُ فَيَعْمَلُ بِعَمَلِ أَهْلِ الْجَنَّةِ فَيَدْخُلُهَا»  رواه البخاري ومسلم

ከአቡ አብዱረህማን  ዐብዲላህ ኢብኑ መስዑድ  አላህ ይዉደድላቸዉና እንድህ ብለዋል፦የአላህ መልእክተኛ ﷺ እሳቸዉ እዉነተኛና ታማኝ ናቸዉ_እንድህ ሲሉ አዉርተዉናል፦ እያንዳንዳችሁ ከእናቱ ሆድ  ዉስጥ አርባ ቀናት የፍትወት ጠብታ ሆኖ  የሚፈጠርበት ነገር ይሰበሰባል። ከዚያም የዚሁ አምሳያ (ጊዜ) የረጋ ደም ይሆናል። ከዚያም የዚሁ አምሳያ (ጊዜ) ቁራጭ ስጋ ይሆናል። በአራት ነገሮች ይታዘዛል። እነሱም፦ ሲሳዩን፣ እድሜዉን፣ስራዉንእና እድለ_ቢስ ወይም እድለኛ መሆኑን በመፃፍ ነዉ። እናም በዚያ ከሱ ዉጭ እዉነተኛ አምላክ በሌለዉ (ጌታ) ይሁንብኝ! አንዳችሁ በእርግጥ  የጀነት ሰዎች ስራ ይሰራል። በሱና በሷ(በጀነት) መካከል ክንድ ብቻ እንጅ እስከማይቀር ድረስ። ከዚያም መዝገቡ ይቀድመዉና የእሳት ሰዎች ስራ ሰርቶ (በእሷ ዉስጥ)ይገባታል። አንዳችሁ ደግሞ በሱና በሷ(በጀነት)መካከል ክንድ ብቻ እንጅ እስከማይቀር ድረስ የእሳት ሰዎች ስራ ይሰራል። ከዚያም መዝገቡ ይቀድመዉና የጀነት ሰዎች ስራ ይሰራና በእሷዉ ዉስጥ ይገባታል። '' ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበዉታል። (3208፣2643)

«ከሐዲሱ የሚወሰዱ ቁም ነገሮች፦»

⭞⇒አስተማሪ የሆነ ሰዉ የሰዎቹን ስነ_ልቦና የሚያነሳዉን ርእስ ሁኔታ በማጤን ለህሊናችን የሚከብዱ ነገሮች ካሉ በሚያረጋጋ መልኩ ማስተማር።

⇒ፀንስ ላይ ሩሕ የሚነፋበት ከግንኙነት 120ቀናት(አራት ወራት)በኋላ እንደሆነ።

⭞⇒ማህፀኖች በተመለከተ የሚወከል መላአክ እንዳለ!

⭞⇒ሰዎች የሚኖራቸዉ ሲሳይ፣እድል ፣ተግባር፣እምነት ወይም ክህደት አላህ ዘንድ ቀድሞ የማታወቅ እንደሆነ!

⭞⇒ህይወትም ሆነ ሲሳይበአላህ እጅ እንደሆኑና ማንም የተሰጠዉን ሳይጨርስ እንደማይሞት።

⭞⇒ተዉበት ያለፈዉን ጥፋት በሙሉ እንደሚያብስ!

⭞⇒የሰዉ ልጅ በወቅታዊ ጥንካሬዉ ሊሸወድ ወይም በወቅታዊ ድክመቱ ተስፋ ሊቆርጥ እንደማይገባዉ።

⭞⇒የሰዉ ልጅ በመልካም ስራ ላይ ካለዉ ትጋት ጎን ለጎን አላህ በመጨረሻዉ እንድያሳምርለት ዱዓ ሊያደርግ እንደሚገባዉ።

⭞⇒ጀነትም ሆነ እሳት ለመግባት ስራዎች ሚና እንዳላቸዉ ከሐዲሱ እንማራለን።

=
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
{أَلَمۡ یَأۡنِ لِلَّذِینَ ءَامَنُوۤا۟ أَن تَخۡشَعَ قُلُوبُهُمۡ لِذِكۡرِ ٱللَّهِ وَمَا نَزَلَ مِنَ ٱلۡحَقِّ وَلَا یَكُونُوا۟ كَٱلَّذِینَ أُوتُوا۟ ٱلۡكِتَـٰبَ مِن قَبۡلُ فَطَالَ عَلَیۡهِمُ ٱلۡأَمَدُ فَقَسَتۡ قُلُوبُهُمۡۖ وَكَثِیرࣱ مِّنۡهُمۡ فَـٰسِقُونَ }

"ለነዚያ ለአመኑት ለአላህ ተግሳጽና ከቁርኣንም ለወረደው ልቦቻቸው ሊፈሩ (ጊዜው) አልቀረበምን?" [አልሐዲድ፡ 16]

ኢብኑ ዑመር ረዲየሏሁ ዐንሁ ይህቺን አንቀፅ ሲቀሩ ጊዜ ለቅሷቸው ፂማቸውን እስከሚያረጥበው ድረስ ያለቅሱ ነበር። "ቀርቧል! ጌታ ሆይ!" ይሉም ነበር።

[አሪቃህ ወልቡከእ፣ ኢብኑ አቢ ዱንያ፡ 82]

=
ቴሌግራም ቻናል፡- t.me/IbnuMunewor
ልባችን የሚመኘዉን ዱዓ ያደርጋል አላህ ደግሞ ለኛ የተሻለዉን ይፈፀማል።

=
ቁርአን ጁዝ ②⑧
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼

ጁዝ  ②⑧

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

«۞ከሱረቱል ሙጃደላ  አንቀፀ 1 እስከ ሱረቱል  ተሕሪም   አንቀፀ12 »

=
t.me/https_Asselefya1/19049
የመልካም ስነ_ምግባር ባለቤት ከሆንሽ በሄድሽበት ተወዳጅነትን ታተርፊያለሽ !!

=

t.me/https_Asselefya1
አትፍሪ !  በአንቺ ፍራቻ  ጠላቶችሺ  ጥንካሬ ያገኛሉ !!

~
@https_Asselefya1
የኢስቲቃማ «ፀናት» እንቅፋቶች!
~

1↝ዱኒያ !
2↝ መጥፎ ጓደኛ!
3↝ ሸይጧን !
4↝ ረጅም ምኞት!
5↝የተፈጠሩለት አላማ አለማወቅ!

🎙ከደርሰ  የተቀነጨበ !!

=
t.me/https_Asselefya1
🛑👉ጥንቃቄ...!!
~


መልካም ስራ ወንጀልን እንደሚያብሰዉ ሁሉ መጥፉ ስራም መልካም ስራን ያብሳል !

=
ያ ጀመአ አላችሁ ወይ የሆነ ኸይር ስራ ላካፍላችሁ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🛑👉በሀገራችን በተፈጠረዉ ችግር ጦርነት ምክናየት ስንት አመት የለፉበትን ቤታቸዉን ጥለዉ ለተፈናቀሉ ችግር ለሚያስቃያቸው እናቶቺ አባቶቺ እስኪ እናግዛቸዉ።

🗳አካውንት፦ 1000 6195 60 128

ሙሀመድ መኪን እና ሁሴን ኢስማኢል

ስታስገቡ የሁለቱም ስም መኖሩን አረጋግጡ  ደረሰኝም መላክ አትርሱ !


ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ!

📞0930320504
📞0942819970 አቡ ሂበቲላህ

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🛑👉በሀገራችን በተፈጠረዉ ችግር ጦርነት ምክናየት ስንት አመት የለፉበትን ቤታቸዉን ጥለዉ ለተፈናቀሉ ችግር ለሚያስቃያቸው እናቶቺ አባቶቺ እስኪ እናግዛቸዉ። 🗳አካውንት፦ 1000 6195 60 128 ሙሀመድ መኪን እና ሁሴን ኢስማኢል ስታስገቡ የሁለቱም ስም መኖሩን አረጋግጡ  ደረሰኝም መላክ አትርሱ ! ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ! 📞0930320504 📞0942819970 አቡ ሂበቲላህ =
ይሄ ቪዶወ አይታችሁታል ወይ ሀቂቃ በጣም ነዉ ልቤ የነካኝ እህ💧💧 አባቴ ነዉ በዚህ ቦታ የሳልኩት ብቻ ምን እንደምላችሁ አላቅም በጣም ነዉ ያሳዘኑኝ እነሱም ሀብት ንብረት ነበራቸዉ ላባቸዉ ጠብ አድርገዉ ያፈሩት ይሄ ጦርነት ባዶ አደረጋቸዉ አላህዬ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሀብት ንብረታቸዉም ባላሰቡበት መንገድ ይመልስላቸዉ እሱ ሁሉን በማድረግ ላይ ቻይ ነዉና !!


በሉ ለዒድ ወጪ ከምናወጣዉ ቀንሰን እነዚህ ሚስኪን አባቶች እናስደስታቸዉ
ቁርአን ጁዝ ②⑨
الشيخ علي الحذيفي
ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼∼

ጁዝ  ②⑨

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

«۞ከሱረቱል ሙልክ አንቀፀ 1 እስከ ሱረቱል  ሙርሠላት  አንቀፀ 50 »

=
t.me/https_Asselefya1/19063
እህቴ ከሰማሽኝ..
~

كوني جوهرة نادرة في زمن التبرج

ሌሎች በሚራቆቱበት ዘመን እጂግ ውድ «ሉል» ሆነሽ ተሸፈኝ...።

t.me/nuredinal_arebi
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
መኪያ Online ጅልባብ ስፌት mekia Online jlbab የፈለጋችሁት እዘዙ ያላችሁበት ይመጣል! https://t.me/mekiajlbab
ከወደ መኪያ ጂልባብ ኒቃብ ስፊት ቤት የተላከልን በዉብ ስጦታ ማሸጊያ ተጠቅልሎ 🌸 ጀዛኪላሁ ኸይራ ኡኽታዬ አላህ ያክብርልኝ 🌹

እህቶችዬ ጥለቡ እኔም ጠልቤታለሁ የፈለኩት እቃ በምፈልገዉ አሰራር ሰርታ በጣም የምፈልገዉ ስጦታ ጋር ደርሶኛል እሺ!

መኪያ ልዩ የሚያደርጋት  ጥራት+ፍጥነት 1ኛ አላህ ጊዜዋ በረካ ያድርግላት !
ጂልባብ
ኒቃብ
ጓንት
ሺቲ
ሌሎችም በምፈልጉት መልኩ በምፈልጉት ስአት ሰርታ ታስረክባለች ተጠቀሙበት ማለት እወዳለሁ።

«አድራሻ ቤተል ተቅዋ መስጅድ በሴቶች በር ፊት ለፊት ያገኟታል።»

ለበለጠ መረጃ ይደዉሉ!

📞09 29 51 45 35
📞09 92 08 55 19 መኪያ


ወደ ግሩፕ ጎራ ብለዉ ይቀላቀሉ!
        ↷⇓⇓⇓⇓⇓↶
https://t.me/mekiajlbab
https://t.me/mekiajlbab
መፅሀፉን ያለ ኡስታዝ እውቅና በፒዲኤፍ እና በApp የምታዘጋጁ አላህን ፍሩ ።
መፅሀፉ በሚያስፈልግ ሰዓት በpdf ይለቀቃል በመፅሀፉ የተለያዩ ጭማሪዎች ሊካተቱ ይችላሉ ስለዚህ ያለ ኡስታዝ እውቅና ማዘጋጀት ተገቢነት የጎደለው ነው።
ይህንን ስንል በሌላ የምትረዱ አካሎች እንደምትኖሩ አውቃለሁ።
መፅሀፉን የሚፈልግ አካል የትኛውም ሀገር ይሁን በምንችለው ተደራሽ ማድረግ እንችላለን።
#⃣#⃣#⃣#⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ደስታህን የምታገኘዉ ከእምነትህ ልክ እንጅ በገቢህ ልክ አይደለም።

=
‏آكد الأعمال في آخر رمضان أربعة: زكاة الفطر، والاستغفار، والشُّكر، والتكبير؛ وأفضل الاستغفار: أستغفر الله وأتوب إليه، وأفضل الشّكر: الحمد لله، وأفضل التكبير: الله أكبر، الله أكبر، لا إله إلا الله، والله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد، ويبدأ التَّكبير من غروب شمس ليلة العيد إلى صلاته.

تغريدة الشيخ صالح العصيمي حفظه الله


=
t.me/https_Asselefya1