💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
◾️فضل التسبيح والتحميد والتكبير


📌عَنْ أَبِي ذَرٍّ رضي الله عنه أَيْضًا، "أَنَّ نَاسًا مِنْ أَصْحَابِ رَسُولِ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالُوا لِلنَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم يَا رَسُولَ اللَّهِ ذَهَبَ أَهْلُ الدُّثُورِ بِالْأُجُورِ؛ يُصَلُّونَ كَمَا نُصَلِّي، وَيَصُومُونَ كَمَا نَصُومُ، وَيَتَصَدَّقُونَ بِفُضُولِ أَمْوَالِهِمْ. قَالَ: أَوَلَيْسَ قَدْ جَعَلَ اللَّهُ لَكُمْ مَا تَصَّدَّقُونَ؟ إنَّ بِكُلِّ تَسْبِيحَةٍ صَدَقَةً، وَكُلِّ تَكْبِيرَةٍ صَدَقَةً، وَكُلِّ تَحْمِيدَةٍ صَدَقَةً، وَكُلِّ تَهْلِيلَةٍ صَدَقَةً، وَأَمْرٌ بِمَعْرُوفٍ صَدَقَةٌ، وَنَهْيٌ عَنْ مُنْكَرٍ صَدَقَةٌ، وَفِي بُضْعِ أَحَدِكُمْ صَدَقَةٌ. قَالُوا: يَا رَسُولَ اللَّهِ أَيَأْتِي أَحَدُنَا شَهْوَتَهُ وَيَكُونُ لَهُ فِيهَا أَجْرٌ؟ قَالَ: أَرَأَيْتُمْ لَوْ وَضَعَهَا فِي حَرَامٍ أَكَانَ عَلَيْهِ وِزْرٌ؟ فَكَذَلِكَ إذَا وَضَعَهَا فِي الْحَلَالِ، كَانَ لَهُ أَجْرٌ".

📚 رَوَاهُ مُسْلِمٌ [رقم:1006].



#የዚክር_ምንዳዎች


አቡዘር አል-ገፋሪ በዘገበው ሓዲስ : “ከአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلمጓዶች (ሱሓባዎች) ውስጥ የተወሰኑት ለነብዩ صلى الله عليه وسلم እንዲህ አሉ፦

↪️ሃብታሞች በአጅር (በምንዳ) በለጡን። ልክ እንደምንሰግደው ይሰግዳሉ፥ ልክ እንደምንጾመው ይጾማሉ፥ በተረፈው ገንዘባቸው ደግሞ ሰደቃ ያወጣሉ።

ከዚያም የአላህ መልዕክተኛ አሏቸው አላህ እናንተ ሰደቃ የምታወጡበት ነገር አላደረገላቹህምን ?

#ሁሉም_ተስቢሕ (ሱብሃነላህ) ሰደቃ ነው፤ ሁሉም ተክቢር (አላሁአክበር) ሰደቃ ነው፤ ሁሉም ተሕሚድ (አልሓምዱሊላህ) ሰደቃ ነው፤ ሁሉም ተህሊል (ላኢላሃ ኢለላህ) ሰደቃ ነው፤ በመልካም ነገር ማዘዝ ሰደቃ ነው፤ ከመጥፎ ነገር መከልከል ሰደቃ ነው፤ ከባለቤቱ(ቷ) ጋር የሚደረግ ግብረስጋ ግንኙነትም
ሰደቃ ነው።


የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلمጓዶች (ሱሓባዎች) አንድ ሰው ስሜቱን ተወጥቶ እንዴት አጅር ይኖረዋል ? የአላህ መልእክተኛም صلى الله عليه وسلم እንዲህ አሉ፦ አያቹህ ግብረስጋ ግንኙነቱን በሓራም ቢያደርግ ወንጀል አይኖርበትምን ? ልክ እንደዚሁ በሓላል ከፈጸመው ለሱ አጅር አለው።”

📚 ሀዲሱን ሙስሊም ዘግቦታል

https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
➧ከሴቶች ሁሉ አስጠሊታ ሴት ማለት ከወንዶች ሀያእ «አይናፋርነት የሌላት» የሆነችዋ ሴት ናት።
ዑመር አል ፋሩቅ
ምንጭ፦ ኢብኑ አቢ ሸይባህ (32503)
↪️ሁላችንም ለዲናችን ከዱንያችን በበለጠ ቦታ ሰጥተን እውቀትን እንማር !!

↪️የአላህ ዲን የምናውቀው እውቀትን በመፈልግ እንጅ አንረዳውም።

📖የአላህን ዲን ባወቅን ቁጥር አላህ እናውቃለን አላህን ካወቅን ደግሞ ለሱ ያለን ፍራቻ(ተቅዋ) ይጨምራል

↪️አላህን በትክክል ከፈራን ደግሞ በዱንያም በአኼራም ትልቅ ደስታን እናገኛለን።

🖇አላህ እውቀትን ለመማርም ሆነ ለማስተማር ያግራልን ።

https://t.me/https_Asselfya
https://t.me/https_Asselfya
Audio
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ


↪️ ክፍል 2⃣2⃣ ↩️


↪️ ፅንስ ለማስወረድ መስፈርቱ
↪️ ፅንስ ማድወረጃ ክኒን መውሰድ
↪️ እርግዝና መከላከያ መጠቀም

🔻ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺حفظه الله تعالى!!!

https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🔜ሙስሊሟ እህቴ ሆይ ሂጃብሺን አደራ❗️ ↪️ #ክፍል_ሶስት↩️ #የተከበርሽ_እህቴ_ሆይ! በአላህ ውዴታ ክብርና ልቅና የምትጎናጸፊበትን መንገድ ትኩረት ልትሰጭ ይገባል፡፡ አላህ በተከበረው ቁርኣን የሚከተለውን ተናግሯል፡- 📌إِنَّ أَكرَمَكُم عِندَ اللَّهِ أَتقَاكُم “አላህ ዘንድ በላጫችሁ…
ሙስሊሟ እህቴ ሆይ ሂጃብሺን አደራ❗️


↪️
#ክፍል_አራት↩️

↪️እነዚህ ከዚህ በላይ የጠቀስናቸው ህግጋቶች በተግባር ሊተገበሩና ሁልጊዜም ልናስታውሳቸው ፤ ቀልባችን እንዲለዝብና የአላህን ህግጋት እንድንቀበል የሚያደርጉ በአጠቃላይ ደረታችንን የሚያሰፉ፣ የሚያረጋጉ፣ ወደአላህ ህግጋት ፊታችንን እንድናዞርና በዱንያም ይሁን በአኼራ እድለኛ እንድንሆን የሚያግዙ መሰረታዊ ታላቅና
ጠንካራ ህግጋቶች እና ደንቦች ናቸው፡፡



↪️የተከበርሽውብ እህቴ ሆይ! ዲነል ኢስላም ሴቶች ከወንድ ጋር አይቀላቀሉ ፣ ሂጃብ ይልበሱ በማለት ትዕዛዝ ያስተላለፈው የሴቶችን ክብር ከባለጌዎች ለመከላከል ነው፡፡

ሴት በኢስላም ከማንኛውም ቆሻሻ የጠራች እንቁ ነች!! በዲኑ ህግና ስርዓት ለመስራት ዕድሉ የገጠመው ምን ትልቅ እድል አጋጠመው! ሁኔታውን ምን አላቀው! በረካውን ምን ከፍ አደረገው!
የአላህን ህግ መከተል ከተለያዩ ጥቅሞች ያግዳል ፤ መጥፎ ነገር ያስከትላል ብሎ መናገር በአላህ ላይ ያለእውቀት መናገር ነው የሚሆነው፡፡

ከሓጢያቶች ሁሉ ታላቁ ደግሞ በአላህ ላይ ያለእውቀት መናገር ነው ፡፡

አላህ በተከበረው ቁርዓን እንድህ ብሎ ተናግሯል፡-

📌وَأن تَقُولُواْ عَلَی اللَّهِ مَا لاَ تَعْلَمُونَ

“በአላህም ላይ የማታውቁትን መናገራችሁን ብቻ ነው በላቸው፡፡” አል አዕራፍ33


🔜የተከበርሽው እህቴ ሆይ! ሴቶችን በተመለከተ ከአላህ ኪታብ ባነበብሽ ጊዜ ደረትሽን አስፍተሸ በእርጋታና በጥሞና በማስተንተን አንብቢው፡፡ ምክንያቱም የምታነቢው ንግግር አንችን የፈጠረሽ ያስገኘሽ መስሚያ እና መመልከቻ ማለትም አምስቱን የስሜት ህዋሳት የሰጠሽ ጥንክርናን እና ብርታትን ያደረገልሽ ጌታ ንግግር ነው፡፡



የአላህ ንግግር እና የፍጡር ንግግር ልዩነቱ ልክ በእርሱ እና በፍጡሮች መካከል ያለውን ልዩነት ማለት ነው፡፡

ከአላህ በመጣው መመሪያ ላይ አደራ በልቦናሽ ውስጥ ያለመቀበል ስሜት እንዳታሳድሪ!!

【ጥሩ ፀሀፊ ባትሆን ጥሩ አንባቢ ሁን!
ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋል!!】

ኢንሻአላህ

ክፍል አምስት ይቀጥላል


https://t.me/https_Asselefya1
#ምርጫዬ__ሱኒ__ናት!!!
#ዛሬም__እንደ__ትናንት

የተገኘች ለታ
አቤት ያለ ደስታ
ሱኒይቱ ስጠኝ አንተ የኔ ጌታ

#ሳገኛት__ምኞቴ
ሳይኖርም ልዩነት በመካከላችን
በፍቅር ተሞልቶ የሱናው ቤታችን
ሷሊህ ሷሊህ ልጆች ሲሰጠን ጌታችን
ሱናን ስንከተል እስከ ልጆቻችን
በቁርኣን በሐዲስ ታንፃ ቀልባችን
ስንሰራ እኖራለን ለዛኛው ቤታችን !!


➣ዱንያ ላይ የወንድም ይሁን የሴት ህይወት ጥሩና መልካም እንዲሁም የተረጋጋ የሚሆነው ሷሊህ የሆኑ ባልና ሚስቶች ሲጠናዱና ሲጣመሩ ነው።
ጌታዬ አላህ ሆይ ! ሷሊህ አድርገህ ከሷሊ ባሪያህ ጋር አጣምረን!!

قال العلامة أحمد النجمي - رحمه الله - :
- فالرجل لا يتم حاله ولا تطيب له الحياة إلا بالزوجة الصالحة .
- والمرأة لا تطمئن ولا تطيب لها الحياة إلا بالزوج الصالح .[تأسيس الأحكام 172/4]
~ከሱኒዮች ሰፈር......

https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን
አሏህ ይጠብቃቸው ይላሉ፦
ነፃ መውጣት ከፈለክ
ደስታን ከፈለክ
ከጥመት ሰላም መሆንን ከፈለክ

#በመዘሀበ_ሰለፍ_ላይ_አደራህን!!
Audio
ሀሜትና ተያያዥ ነጥቦች


↪️ ክፍል 0⃣1⃣ ↩️


◾️በሙሀደራው የሚነሱ ነጥቦች

➲ሀሜት ማለት ምን ማለት ነው
➲የሀሜት ሸሪአዊ ፍርድ
➲የሀሜተኛ ከባድ ቅጣት
➲የሀሜት ማበሻ (ከፋራ)
➲የሀሜት አይነቶች


🎤በአቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይ

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
◾️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ


↪️ ክፍል 2⃣3⃣ ↩️


↪️ መስፈርቱ የጠበቀ የሴት አለባበስ
↪️ የሚገላለጡ ሴቶች ከባድ ቅጣት
↪️ ለብሰው ያለበሱ ሴቶች ሁኔታ

🔻ሼር በማድረግ እህቶቻችን እናንቃ

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺حفظه الله تعالى!!!

https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
#ምድር ላይ ከምናገኛቸው የሰው ለሰው ግንኙነት ውስጥ የላቀው እና የተወደደው በሀላል የሚደረግ #ትዳር ነው።
ቆንጆ የትዳር ህይወት መፍጠር መቻልም የማንንት ልኬት፣የስኬት መክፈቻ ቁልፍ ነው።
«ሀላል ፍቅር »

https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
#ሴቶች_እቤታቸው ውስጥ አጫጭር ልብሶችን መልበስ ይፈቀድላቸዋልን

“በቤቷ ከሆነና ከባሏ ውጭ ሌላ ወንድ የሌለ ካልሆነ በስተቀር አጭር ልብስ መልበስ አይገባትም።

(ባሏ) ከሌላ ሰው ጋር ባለበት ሁኔታ አጭር ልብስ ወይም ጠባብ እንዲሁም ገላዋን የሚያሳይ ስስ የሆነ ልብስ መልበስ አይፈቀድላትም።

↪️ነቢዩ ﷺ “የእሳት ሰዎች የሆኑ  ሁለት አይነት ሰዎች ካሉ በኋላ ለብሰው ያልለበሱ ሴቶች …፣ ጀነትን አይገቧትም። ሽታዋንም አያገኟትም።” ብለዋልና።

በመሆኑም ሴት ልጅ አጭር ልብስ ወይም ጠባብ ወይም ከውስጡ ቆዳን የሚያሳይ ስስ ልብስ ከለበሰች በትክክልም ይህች ሴት “ለብሰው ያልለበሱት ሴቶች” ከተባሉት ትመደባለች።

በላይዋ ላይ ልብስ ስላለ ለብሳለች ይባላል። ልብሱ ግን (ገላዋን ለመደበቅ) ምንም ስለማይጠቅማት አልለበሰችም።”

        ምንጭ ☞⇘⇘
مجموع فتاوى ابن عثيمين (12/268)

ከቻናላችን ከሌሉ
#join በማለት ይቀላቀሉ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
Audio
💢ሰከራተል መውት (የሞት ስካር)


♨️በውስጡ ከተዳሰሱ ነጥቦች
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
①) የሞት ስካር አስጨናቂነት
②) የሰዎች ሁኔታ በሞት ስካር ጊዜ
③) የመልእክተኛው አሟሟትና ጭንቅ

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷

↪️ ክፍል 0⃣6⃣ ↩️


🎙አቡ አብደላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1

ክፍል አንድን ለማገኘት⤵️⤵️⤵️

https://t.me/Asselefya1/1115
https://t.me/Asselefya1/1115
💎ሀያዕ " አይን" አፋርነት " መልክ ፣
ቢኖረው" ከየትኛዋም" ቆንጆ
ሴት በላይ ፣ውብ ይሆን ነበር።💎

🌸
#ኦኽታየ_ሀያዕ_ካለሺኮ_ውድ ነሺ በሱ ላይ ደግሞ ኢማን ጋር ስሆን አቤት ውበት ያኦኽቲ ኢቲቂሏህ ቁጥብ ሁኚ!!🌸

ڪـونےغاليـة عفيفة نقية
Kitabu Tewhid #7
Ibnu Munewor
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ


↪️ ክፍል 6⃣ ↩️


🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር

🔻حفظه الله تعالى
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
#ጊዜ ማለት ላንተ ለኔ ላንቺ ልዩ ስጦታ ነው!!ጊዜ ወርቅ ሳይሆን ጊዜ ሂወት ነው ሂወትን በከንቱ ነገር ማሳለፍ እንደሻማ ማቅለጥ ነው!!