አዎ አላህ በኛ ላይ ቆጥረን ማንዘልቀቸው ፣ አመስግነን ማንጨርሳቸው ብዙ ውለታዎች ውሎልና። በእጅ ያለ ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል..! እንደሚባለው አንዳንዴ እነዚህ በእጆቻችን ያሉ አላህ የለገሰን ውድ ኒዕማዎቻችን ምናስታውሳቸው ከራሳችን በሸሹን ወይም የሆነ ችግር ባጋጠመን ጊዜ ብቻ ነው።አንዳንዴ በህይወታችን ብዙ ነገሮችን ልንመኝ እንችላለን ልክ ህመም ሲያገኘን ግን ሁሉም ምኞታችን ቀርቶ ጤነኛ በሆንኩ ብቻ እንላለን።አላህ ግን በኛ ላይ የዋለልን ውለታ ቆጥረን እንደማንዘልቅባቸው እንዲህ ሲል ነገሮናል ፦
وَإِن تَعُدُّوا۟ نِعْمَتَ ٱللَّهِ لَا تُحْصُوهَآ
የአላህንም ጻጋ ብትቆጥሩ አትዘልቋትም።[ኢብራሒም: 34]
https://t.me/Darutewhide
وَإِن تَعُدُّوا۟ نِعْمَتَ ٱللَّهِ لَا تُحْصُوهَآ
የአላህንም ጻጋ ብትቆጥሩ አትዘልቋትም።[ኢብራሒም: 34]
https://t.me/Darutewhide
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም – 19-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
20-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት
📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية
➮ ክፍል 20
ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية
➮ ክፍል 20
ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
አይ ወደ ቤህሩት/ሂጃብ የማይለበስበት ሀገር ያሉ ሴቶች ለኡምራ ሲሄዱ ሳዑድያ ሂጃብ ይለብሳሉ ሀገራቸዉ ሲመለሱ አዉልቀዉ ይጥላሉ ወይ ጉድ ግን ማን ሊያታልሉ ነዉ !? ሲሉ ነበር የምሰማ በአይኔ ሳይ ገርሞኝ እኮ ነዉ እናንተዉ
=«ማግባትሽ ካልቀረ!!»
➖〰➖〰➖〰➖
ሌላ ሰው የማይሆን ባገባሽው ማግስት፡
ከለር የማይቀይር ዘወትር እንደ እስስት፡
ኒቃብሽ ሲነካ ወጥቶ እሚከላከል፡
ፀባዩ ያማረ በሰወች መካከል፡
ለትዳሩ ታማኝ እውነት ተናጋሪ፡
አቋም የለሽ ተልባ እጅግ አስቸጋሪ፡
የሳበ እማይወስደው ያልሆነ እንደ ጋሪ፡
የኔ እህት ልምከርሽ!?
ከስሜት ሰወች ጋር ሐቅን አታዛቢ፡
ወይ መሐል ሰፋሪ አትሁኝ ታዛቢ፡
ከሚጮህ ሁሉ ጋር ፊትናን አታራግቢ፡
በማታውቂው ገብተሽ ሰው አታወዛግቢ፡
ማግባትሽ ካልቀረ የተውሒድ ጀግና አግቢ፡
እሚጠጋሽ ሳይሆን ገንዘብሽን አይቶ፡
ጥሎሽ የማይጠፋ ጥረግ አርጎ በልቶ፡
ርካሽ ቆሻሻ ያልሆነ ድሪቶ፡
አሏህን የፈራ ወንድ የሆነ ወጣት፡
የማያሸንፈው ችግርና ማጣት፡
ሀቅን በመከተል ነፍሱን የሚቀጣት፡
እንደ ሚስት አክብሮ ከልቡ እሚወድሽ፡
ገንዘብ አምጭ ብሎ«ሸቀል»የማይሰድሽ፡
በዘመኑ ፊትና ያልተደናቆረ፡
ጥመት እየመራው ልቡ ያልጠቆረ፡
በማያውቀው ገብቶ ያልተደናቆረ፡
ጀግና ባል ምረጭ ማግባትሽ ካልቀረ፡
✍️በኑረዲን አል አረቢ ➊❹❹❹
=
http://t.me/nuredinal_arebi

የአላህ ምን ጉድ ነዉ አትሂዱ ሲባሉ አይሰሙ ከሄዱ በኋላ መከራዉ ይሄ እንደዉ ምን ይሻላል ይሄንም እያዩ በበሀር አሁንም የሚሄዱ አሉ እንደዉ ግራ ግብት ያለ ነገር አሁንስ እኔማ ደከመኝ እህ.......!
=قال ابن عثيمين رحمه الله :
« حتى تكون التوبة توبةً نصوحاً يجب علينا - إذا كنا صادقين مع الله - سبحانه وتعالى - في التوبة - أن نُقلع عن الذنوب والمعاصي إقلاعاً حقيقياً ، ونكرهها ، ونندم على فعلها ».
📚 شرح رياض الصالحين (م١، ص١٠٠)
#مع_الله
=
https://t.me/https_Asselefya1

የሰው ልጅ፦
በስራና በንግግር መልካምን የዘራ መልካምን ይሰበስባል መጥፎን የዘራ በሰራውና በንግግሩ ደግሞ የዘራውን ያጭዳል ይፀፀታልም።
{الحافظ إبن رجب} رحمه الله
جامع العلوم والحكم(١ /١٤٧)
=
t.me/https_Asselefya1
በተግባሩም በንግግሩም መልካምና መጥፎ ነገርን ይዘራል ከዛን ያጭደዋል ወይም ይሰበስበዋል የፍርድ ቀን የዘራትበስራና በንግግር መልካምን የዘራ መልካምን ይሰበስባል መጥፎን የዘራ በሰራውና በንግግሩ ደግሞ የዘራውን ያጭዳል ይፀፀታልም።
{الحافظ إبن رجب} رحمه الله
جامع العلوم والحكم(١ /١٤٧)
=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
حكم بيع حلويات أعيـاد الميـلاد
الشيخ صالح الفوزان حفظه الله
=
الشيخ صالح الفوزان حفظه الله
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ልምዲን ያልጠበቀ ሀይድ ➖〰➖〰➖〰➖〰 ❝ ክፍል ⓻ ❞ ⏟⏟⏟ ⭞→ የሀይድጊዜዋ ከተለመደውየጊዜ ቆይታየተወሰነቀን ከጨመረና እሷም የሀይድን ደም ከኢስቲሀዷ ደም መለየት የምትችል ከሆነ (በቀለሙ፣ በጠረኑ ወይም በሌላ መሰል መለያ መንገድ ተጠቅማ የኢስቲሀዷ መሆኑን ካረጋገጠች) የሀይድን ጡህር ትታጠብና ከዚያበኋላየሚፈሰውንደምኢስቲሀዷ ትወስደዋለች፡፡ ⭞→ ነገር ግን የሀይድን ደም ከኢስቲሀዷ ደም መለየት…
ሀይድ ላይ ላለች ሴት የተፈቀዱ ጉዳዮች
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖
❝ክፍል ⓼❞
↜↝↜↝
⎇ሀይድ ላይ ያለች ሴት ከሀይድ ደሟ ዉጭ ነጃሳነት ያለው ምንም ነገር የለባትም፡፡ ምራቋ፣ ላቧ፣ መላ አካላቷ ሁሉ ንጹህ ነው፡፡ ሀይድ ላይ ካለች ሴት ጋር መሳሳም፣ መተቃቀፍ፣ አብሮ መብላት እና አብሮ መተኛት...
۞عن أم سلمة رضي الله عنها قالت: حضت وأنا مع النبي ﷺ في الخميلة ،، فنسللت فخرجت منها فأخدت ثياب حيضتي فلبستها،، فقال لي رسول الله ﷺ أنفست ? قلت نعم ،فدعاني ،، فأدخلنى معه في الخميلة،، رواه مسليم
۞عن عائشة قالت : كنت أشرب وانا حائض ثم أناوله النبي فيضع فاه على موضع في فيشرب، وأتعرق العرق وأنا حائض ثم أناوله النبي فاه على موضع في ،رواه مسليم
⎇ሀይድ ላይ ያለች ሴት የተለያዩ ልብሶችንና እቃዎችን ማጠብ፣ ምግብን ማዘጋጀት ወይም እጆቿን ፈሳሽነት ባላቸው ነገራቶች ዉስጥ መጨመር ትችላለች፡፡ ይሄን በማድረጓም የሚነጀስ አንድም ነገር የለም፡፡ ይህ የዑለማኦች ስምምነት ከተገኘባቸው ነጥቦች ዉስጥ ነው።
۞عن ميمونة زوج النبي ﷺ: أنها كانت تكون حائضا لا تصلى ،، وهى مفترشة بحذاء مسجيد رسو ل الله ﷺ وهو يصلي على خمرته إذا سجد أصابني بعضي ثوبه ,,رواه البجاري
۞عن عائشة رضي الله عنها قالت :كان رسول الله يخرج إلى رأسه من المسجيد وهو مجاور فأغسله وأنا حائض ، رواه البجاري
⎇ሀይድ ላይ ያሉ ሴቶች የዒድ ሶላቶች ወደ ሚሰገዱባቸው ቦታዎች መሄድ፣ የዒድ ተክቢራዎችን ማለት፣ የአማኞችን ዱዓእ በረከት መጋራት ይኖርባቸዋል። ባይሆን ግን ሶላቱ ላይ አይሳተፉም፣ የሚቀመጡትም ከሰጋጆቹ ሴቶች ሶፍ በኋላ ነው።
۞عن أم عطية قالت :أمرنا رسول الله ان نخرجهن في الفطر والأضحى العو اتق والحيض وذوات الخدور،،فأما الحيض فيعتزلن الصلاة ويشهدن الخير ودعوة المسلمين،،رواه مسليم
«ኢንሻ አላህ ይቀጥላል๏๏๏๏๏๏✍️
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖
❝ክፍል ⓼❞
↜↝↜↝
⎇ሀይድ ላይ ያለች ሴት ከሀይድ ደሟ ዉጭ ነጃሳነት ያለው ምንም ነገር የለባትም፡፡ ምራቋ፣ ላቧ፣ መላ አካላቷ ሁሉ ንጹህ ነው፡፡ ሀይድ ላይ ካለች ሴት ጋር መሳሳም፣ መተቃቀፍ፣ አብሮ መብላት እና አብሮ መተኛት...
ባጭሩ ከግንኙነት ዉጭ ያለን ማንኛውንም ጉዳይ መፈጸም እንደሚቻል የሚጠቁሙ ግልጽ ሀዲሶች እንድሁም የዑለማኦች ሙሉ ስምምነቶችም አሉ፡፡۞عن أم سلمة رضي الله عنها قالت: حضت وأنا مع النبي ﷺ في الخميلة ،، فنسللت فخرجت منها فأخدت ثياب حيضتي فلبستها،، فقال لي رسول الله ﷺ أنفست ? قلت نعم ،فدعاني ،، فأدخلنى معه في الخميلة،، رواه مسليم
۞عن عائشة قالت : كنت أشرب وانا حائض ثم أناوله النبي فيضع فاه على موضع في فيشرب، وأتعرق العرق وأنا حائض ثم أناوله النبي فاه على موضع في ،رواه مسليم
⎇ሀይድ ላይ ያለች ሴት የተለያዩ ልብሶችንና እቃዎችን ማጠብ፣ ምግብን ማዘጋጀት ወይም እጆቿን ፈሳሽነት ባላቸው ነገራቶች ዉስጥ መጨመር ትችላለች፡፡ ይሄን በማድረጓም የሚነጀስ አንድም ነገር የለም፡፡ ይህ የዑለማኦች ስምምነት ከተገኘባቸው ነጥቦች ዉስጥ ነው።
۞عن ميمونة زوج النبي ﷺ: أنها كانت تكون حائضا لا تصلى ،، وهى مفترشة بحذاء مسجيد رسو ل الله ﷺ وهو يصلي على خمرته إذا سجد أصابني بعضي ثوبه ,,رواه البجاري
۞عن عائشة رضي الله عنها قالت :كان رسول الله يخرج إلى رأسه من المسجيد وهو مجاور فأغسله وأنا حائض ، رواه البجاري
⎇ሀይድ ላይ ያሉ ሴቶች የዒድ ሶላቶች ወደ ሚሰገዱባቸው ቦታዎች መሄድ፣ የዒድ ተክቢራዎችን ማለት፣ የአማኞችን ዱዓእ በረከት መጋራት ይኖርባቸዋል። ባይሆን ግን ሶላቱ ላይ አይሳተፉም፣ የሚቀመጡትም ከሰጋጆቹ ሴቶች ሶፍ በኋላ ነው።
۞عن أم عطية قالت :أمرنا رسول الله ان نخرجهن في الفطر والأضحى العو اتق والحيض وذوات الخدور،،فأما الحيض فيعتزلن الصلاة ويشهدن الخير ودعوة المسلمين،،رواه مسليم
«ኢንሻ አላህ ይቀጥላል๏๏๏๏๏๏✍️
•━━━ ✽ • ✽ ━━━•
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አማር – በቀራ ከ 142-202 ቲላዋ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጉዳይ ኖሮህ ለማሳካት አቅሙ ከሌለህ አቅም ኖሮት ጉዳይ የሌለው ጌታ አለህና ፊትህን ወደርሱ አዙር…ፈፅሞ ተስፋ አትቁረጥ!
:
ነቢዩላህ አዩብ 18 አመት ጠበቀ
ነቢዩላህ ዩሱፍ 13 አመት ጠበቀ
ነቢዩላህ ያዕቁብ 14 አመት ጠበቀ
ነቢዩላህ ሙሳ 40 አመት ጠበቀ‥
ዱዓህን ይቀበላልና ተስፋ አትቁረጥ
=
t.me/abdu_rheman_aman
:
ነቢዩላህ አዩብ 18 አመት ጠበቀ
ነቢዩላህ ዩሱፍ 13 አመት ጠበቀ
ነቢዩላህ ያዕቁብ 14 አመት ጠበቀ
ነቢዩላህ ሙሳ 40 አመት ጠበቀ‥
ዱዓህን ይቀበላልና ተስፋ አትቁረጥ
=
t.me/abdu_rheman_aman
የኡስታዞች አጫጭር ድምፀ ፋይሎች እንድሁም ተከታታይ ፁሁፉች ያገኛሉ ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ!!↷↷🎙✍️↶↶
https://t.me/Darutewhide
https://t.me/Darutewhide